ቢንያም
232 posts


🚨⚡️In Ethiopia, Fano rebel forces launched a large-scale attack in Gondar, Amhara region, killing over 650 government soldiers, injuring many, capturing dozens, and taking control of several towns, including Nefas Mewcha.











⚡️Official statement by the Israeli government in 15 mins



አንከር ሚዲያ ከቀናት በፊት የደረሰውን መረጃ በጥሬው እንደወረደ እናካፍላችሁ። ሰሞኑን ጌታቸው ረዳ በአደባባይ የሱ ተባባሪዎች እነ ጻድቃን እና ሌሎችም “የአብይ መንግስት ሀወሃትን ቲዲ ኤፍን ለምን ልክ አያስገባም ለምን ዝም ብሎ ያያቸዋል” የሚል ቅስቀሳ ሲያደርጉ ነበር። የአብይ ምላሽ “እኛ በራሳችን አንድ እርምጃ ብንወስድ የፕሪቶሪያን ስምምነት የጣሱ ተብለን በአለም አቀፍ ኮሚኒቲው እንወገዛለን፣ ለህወሃትና ለቲዲኤፍ የፖለቲካና የዲፕሎማሲ ተተኳሽ ማቀበል ነው። ልናደርገው አንችልም” ነበር። ከውስጥ በተገኘ መረጃ ከጥቂት ቀናት በፊት አብይ አህመድ ከጌታቸውና ከጥቂት የጌታቸው ታማኞች ጋር ብቻውን በዝግ ባደረገው ስብሰባ የሚከተለውን ብሏቸዋል። “የእናንተ የትግራይ የሰላም ሃይል የሚባለው ጦር ግን ከትዲኤፍና ከቲ ፒ ኤል ኤፍ ጋር ወጊያ ቢገጥም የውስጥ ጉዳይ ስለሚሆን አለም አቀፍ ማህበረሰቡ እኔን የሚከስበት ምክንያት አይኖረውም። ስለሆነም በአፋር ግንባር ብቻ ሳይሆን በራያ እና በጸለምት ግንባር እናንተ ውጊያ ብትጀመሩ እኛ ከኋላ ሙሉ ድጋፍ እናደርግላችኋለን፣ የምትፈልጉትንም መሳሪያና ተተኳሽ እንሰጣችኋለን የሚል ሃሳብ አቅርበው እነጌታቸውም በአብይ ሃሳብ ተስማማተው ስራ ጀመረዋል። ስለሆነም ትዲኤፍን በሶስት ግንባር ማጥቃት እቅድ ተይዞ እየተሰራበት ነው። ይኸው ነው!





Please stop! The AFNF exists only in the same place as your critical thinking, which is nowhere. Pathetic!






