ሕያብ

44.6K posts

ሕያብ banner
ሕያብ

ሕያብ

@heyab_

Beigetreten Eylül 2016
988 Folgt14.2K Follower
Angehefteter Tweet
ሕያብ
ሕያብ@heyab_·
︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎
0
3
5
0
ሕያብ
ሕያብ@heyab_·
እዚህ ሰፈር ይዛችሁ መምጣት የሌለባችሁ 3 ነገሮች: - Family - Where you work and - Relationships status ዋናዎቹ ናቸው:: ባደባባይ ይዛችሁ ከወጣችሁ በኋላ ለሚያስከፍላችሁ ዋጋ ማንንም ተጠያቂ አታድርጉ:: ዳይ ወደ ዋናው አጀንዳችን እንመለስ "ቴዲ"
AM
13
1
88
3.2K
ሕያብ
ሕያብ@heyab_·
@Tesafari @himaawol 🤣🤣🤣 ጋሼ እዚህ ሰፈር ያየነውን ጉድ መቼም አይረሱትም:: ስንቱን አለያይተናል .. ስንቱን ከስራ አስባረናል ... ይሄ ሁሉ በየዋህነት የግል ጉዳያቸውን ስለነገሩን አይደል?
AM
1
0
1
12
ሕያብ
ሕያብ@heyab_·
@tsenihas ልታመጪ ያሰብሽልን ሰውማ ቢኖር እንጂ ሽንጥሽን ይዘሽ አትከራከሪም:: ሃዬ አምጪልንና እና ከመከራ ትመከሪያለሽ🤣
AM
1
0
0
29
ፀኒሃ
ፀኒሃ@tsenihas·
@heyab_ Well, people have their own assumptions and things to say all the time. If you know yourself, nothing matters. እንደውም አቃቂር ሲያወጡ እና figure ሊያረጉህ ሲጥሩ “እየሞከሩ ነው” እያልክ ዘና ትላለህ😂
English
1
0
1
31
ሕያብ
ሕያብ@heyab_·
@tsenihas ከዛ ትዳርሽ/ፍቅርሽ የህዝብ ይሆንልሻል:: ሁሉም የግል ጉዳይሽ ላይ ሳይቀር እንወስንልሻለን🤣 ምን እሱ ብቻ የትኛውንም አቃቂር እያወጣን ልንተች ፈቀድሽልን ማለት ነው ስለዚ አንቺ ምትወጂለትን ነገር ሳይቀር እኛ ካልወደድን ያሻንን ማለት ያምረናል
AM
1
0
1
82
ፀኒሃ
ፀኒሃ@tsenihas·
@heyab_ Where you work መምጣት የለበትም በሚለው እስማማለሁ። relationship stays ግን ምን ችግረወ አለው?
1
0
1
100
Benyass
Benyass@benyass0·
@heyab_ በረራው ከየት ወዴት እንደሆነ ይነገረን
AM
1
0
1
64
ሕያብ
ሕያብ@heyab_·
በቲፎዞ የወደድኩት ትራክ ይኖራል ብዬ ሙሉ አልበሙን ለምናምነኛ ጊዜ አደመጥኩት:: ሰው እንዴት አንድ እንኳን የማይጣልለት ሙሉ የሆነ አልበም ይሰራል? ቴዲ ይለያል🙌🏿 “የት ወለም ዘለም ትላለህ” እያልኩኝ ለወትሮው የሚሰለቸኝ ፍላይት ሳይታወቀኝ አለቀ::
AM
4
4
86
1.7K
Conflict Zone
Conflict Zone@Breaking_bree·
@heyab_ How about if we are a media personality ?
English
1
0
2
229
ሕያብ
ሕያብ@heyab_·
@Hailekirkos አንተ ዝምበል ዘንድሮ የሌለ ቆልቶሃል
AM
2
0
6
376
ቋድር
ቋድር@Hailekirkos·
@heyab_ ሁሉንም ይዘን መጥተን አናስደፍርም ጌታው
AM
2
0
6
453
ሕያብ
ሕያብ@heyab_·
@Fitsei ህዝቤ እኮ ይለያል🙌🏿
AM
1
0
1
252
ፍፁም
ፍፁም@Fitsei·
@heyab_ ወደዋናው አጀንዳዬ ስመለስ ይህ ፍቅር የሆነ ህዝብ ንጉሱን በ gift እያንበሸበሸው አይቼ ደስ ብሎኛል ማርያምን 😍
ፍፁም tweet media
AM
3
0
6
363
Ermias Mulugeta
Ermias Mulugeta@mulugetaermias1·
@heyab_ እኛ የህዝብ አይንና ጆሮዎችስ ምን ይመክሩናል? 😂
AM
2
0
5
374
ሕያብ
ሕያብ@heyab_·
@himaawol ሙከራ አንድ ሁለት ሦስት: ሂማ እወድሻለሁ
AM
1
0
5
561
Hima 🇵🇸
Hima 🇵🇸@himaawol·
@heyab_ 🤣🤣 ቆንጨራ ካልሆንን ምን እንሁን ታዲያ🤔?
AM
2
0
1
618
ሕያብ
ሕያብ@heyab_·
ያገባኋትን ዓለም ይወቅልኝ ያለ አዳም ትዊቱን retweet አድርጋ “Thank you for loving me” የሚል ነገር አነበብኩኝ:: እወድሻለሁ ሲባሉ “እሺ” ሚሉትን ወክላ ነው በሉኝ? እወድሻለሁን "እኔም እወድሃለሁ" ብሎ መመለስ ይልመድባችሁ:: ቆንጨራ ፆታ አትሁኑ!!
AM
26
2
83
5.3K
ሕያብ
ሕያብ@heyab_·
@voiceofmg ትክክል ባልሆን እንኳን ስለማን እንዳወራሁ ሳልገልፅ ስለምን እንደሆነ ሁሌም ስለሚገባሽ ብቻ እንዴት እንደማከብርሽ ብታውቂ::
AM
1
0
1
303
ሕያብ
ሕያብ@heyab_·
@voiceofmg Retweet ያረገችውን አየሁት ... thank you for loving me ቅብጥርሶ ... ቀለበት አድርጌላት ባደባባይ እወቁልኝ ያልኳት ልጅ ቢያንስ "እኔም እወድሃለሁ" እንድትለኝ እንጂ "thank you for loving me” መልስ በምንም መልኩ ትክክለኛ መልስ ነው ብየ አላምንም::
AM
1
0
9
564
ሕያብ
ሕያብ@heyab_·
@EmaTigi Doesn’t it exist anywhere other than ኮዬ? Why does this feel like a dream?
English
1
0
1
78