ሰብለወንጌል
3.4K posts


To clarify: ሻለቃ ሰለሞን በዛብህ ይባላል አገዛዙ ወደ አማራ ግዛቶች መድቦት ከራሴ ወገን ጋር አልዋጋም ብሎ በአቅራቢያው ወደሚገኘው የአማራ ፋኖ በጎጃም ገና ድሮ ከነሰራዊቱ የተቀላቀለ ነው። አሁን ላይ ዳንግላ እና እንጅባራ አካባቢ ከሚንቀሳቀሰው #44ኛ ክፍለጦር በ50 አለቃ ተፈራ አዛዥነት በግፍ ታስሮ ከሚሰቃይ 1 ወር እየሞላው ነው። ይባስ ብሎ የሞት ፍርድ ተፈርዶብሃል ተብሎ የመሞቻ ቀኑን እየተጠባበቀ ይገኛል።
Ⓕⓔⓣለወርቅ ☦︎ ♛𓃭@DuchessOfGonder
#አፋብን @Geta_Asrade_ ይህን ልጅ ፍቱት 💔
AM

መዓዛ መሃመድ የተባለችን የህወሓት ሰላይ ከፋኖ ትግል ነቅለን እንድምንጥላት ምንም ጥርጥር የለኝም ምክንያቱም እውነተኛ ማንነቷ በሂደት እንደ መስከረም ውሃ እየኮለለ ነው!@afnm_official @DuchessOfGonder @fano_ze1855

AM

ሰብለወንጌል retweetledi
ሰብለወንጌል retweetledi

ሶስት ጥያቄዎች???
1⃣ከዚህ በፊት በፋኖው መካከል የነበሩ አለመግባባቶችን እንደመፍትሄ "የሀሳብ ልዩነት ምናምን አይሰራም በአንድ ቀጠና አንድ አደረጃጀት ብቻ መኖር ስላለበት ልዩነቱን ተገዳድለህ ፍታ" የሚል አጀንዳ በአደባባይ የምታራምድ ግለሰብ በምን እሳቤ የሀሳብ ልዩነቶችን በሰለጠነ መንገድ ለመፍታት አደራ የተጣለበት የአማራ ሚዲያ ካውንስል መሪ ሆነች??? ችግራችሁን በመገዳደል ፍቱ ያለቻቸው ፋኖዎች ችግራቸውን በሰለጠነ መንገድ ፈትተው ሲመጡ በምን ሂሳብ በዋና አጋፋሪነት የአንድነቱ አብሳሪ ሆና መጣች???
2⃣መዓዛ መሀመድ ወደ አማራ ትግል የተጠጋችው በወለጋ ሚደርሰውን የአማራ ጭፍጨፋ ዘጋቢ እና አጋዥ በመምሰል ነበር፡፡ መዓዛ በጆ ባይደን አስተዳደር ዘመን ሴቶችን መርጦ በሚሸልመው ፕሮግራም ላይ የተገኘቸውም ይሄ ስራዋ ተጠቅሶ ነበር፡፡ መዓዛ አጀንዳ ካደረገቻቸው እና ወደአማራው የበለጠ እንድትጠጋ ያደረጋት አንዱ የቲውተር ገጿ ላይ ፍቶግራፋቸውን የለጠፈችው እና ዛሬ ድረስ የት እንደገቡ ማይታወቁት በኦነግ ታጣቂዎች ታፍነው የጠፉት የአማራ ሴት ተማሪዎች እጀንዳ በማድረጓ ነበር፡፡ ዛሬ መዓዛ ኦነግ ሴቶችን ደፍሯል ተብሎ መክሰስ ልክ አይደለም ሲባል እንዴት አስቻላት??? የሚዲያ ስራዋንና አጠቃላይ ኑሮዋን የገነባችበት የወለጋ ሴቶች እና አማራዎች ሚያጠቃቸው ሚድፍራቸው፤ የሚያሳድዳቸው እና በጅምላ ሚጨፍጫፋቸው አንዱና ዋናው ኦነግ አልነበረም ወይ? ዛሬስ እንደቀጠለ አይደለም ወይ???
3⃣ በትህነግ እና ብልጽግና ጦርነት ተብሎ አማራን ያለተከላካይ በጨፈጨፉበትና ባስጨፈጨፉበት ጦርነት ትህነግ "በትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት ታውጇል ጅምላ ጭፍጨፋም ተደርጓል" የሚል የ ፖሮፖጋንዳ ዘመቻ አድርጓል፡፡ መዓዛ June 24, 2024 ሚኒሶታ ላይ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባዘጋጀው ስብሰባ ላይ የትግራይ ሴቶች መደፈራቸውን አምና እሱም እንዲጣራ ጠይቃለች፡፡ የትህነግ ሰዎች ደሞ በደፋሪነት ሚከሱት በጦርነቱ ላይ ከራሳቸው ክልል አልፈው ያልሄዱትን የአማራ ሀይሎችን ነው፡፡ ዛሬም ድረስ ለፍርድ እናቀርባቸዋለን ሚሏቸውም እንዚህ በጉዳይ የሌሉበትን የአማራ ሀይሎችን ነው፡፡ ስለዚህ መዓዛ የትግራይ ሴቶች መደፈር በህግ እንዲጣራ ስትጠይቅ የሀሰት ክሱን እየተቀበለች ነው ማለት ነው፡፡ መዓዛ አማራን የመከላከል አላማ ካላት አማራ በፖለቲካዊ ሻጥር እና ትርክት በሀሰት በደፋሪነት ሲከሰስ እንዲጣራ ነው ምትጠይቀው ወይስ በሀቅ ተመስርታ ክሱን ሙሉ ለሙሉ መቃወም ነው የነበረባት???? ዛሬም ከሁለት ዓመት በኋላ መዓዛ ያላት አቋም ተመሳሳይ ነው፡፡ ሰሞኑን ሰለሞን ቦጋለን ከአሜሪካ መባረር ተመልክቶ በሚሰጠው አስተያየት ዙሪያ መዓዛ ዛሬም በትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት ያወጁ ሁሉ ተጠያቂ መሆን አለባቸው ትላለች፡፡ ይሄ ሰለሞንንም ሌሎችንም አማሮች ይጨምራል፡፡ የትህነግ አክቲቪስቶች እና የትግራይ መብት ተሟገቾችም የመዓዛን ሀሳብ ይጋሩታል፡፡ ሌሎች አማሮችም የሰለሞን እጣ ፋንታ እንዲደርሳቸው ይፈልጋሉ፡፡ ስለዚህ መዓዛ የዚህ ሀሳብ ደጋፊ ሆና ስትመጣ ነገ በዳያስፖራ ያሉት አማሮችን በሙሉ በትግራይ የሀሰት ክስ ምክንያት ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ እንደሰለሞን ቢባረሩ እንዳማይገዳት እየነገረችን ነው፡፡ ከእንዲህ አይነት ግለሰብ ጋር ምን አይነት የአማራ ትግል ነው ምንጋራው??? መዓዛን ሚያስጨንቃት የትግራይ የሀሰት ክስ ወይስ በሀሰት የተከሰሱት እና አፍራሽ ትርክት ሚሰራባቸው ዐማራዎች ጉዳይ????


AM
ሰብለወንጌል retweetledi








