ጌታ አስራደ /Geta Asrade

34 posts

ጌታ አስራደ /Geta Asrade banner
ጌታ አስራደ /Geta Asrade

ጌታ አስራደ /Geta Asrade

@Geta_Asrade_

Dedicated Advocate for the Rights and Freedom of the Amhara People. Head of the Political Department of the AFPO. Former Researcher at University of Gondar.

Katılım Kasım 2022
139 Takip Edilen1.4K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
ለተከበራችሁ የትግሉ ባለቤቶች፤ ደጋፊዎችና አጋሮች በሙሉ፤ የአማራ ፋኖ ሕህባዊ ድርጅት (አፋሕድ) የፖለቲካ ፕሮግራም ረቂቅ ማኒፌስቶውን ካስተዋወቀ በኋላ በርካታ ግብረ-መልሶችን እያገኘን እንገኛለን። ይህም ሕዝባችን የምናደርገውን ታላቅ ተጋድሎ በንቁ ህሊና እየተከታተለ መሆኑን የሚያመለክተን እና እየተካሄደ ያለውን ፍትሐዊ እና መራር ትግል የበለጠ አጠናክረን እንድንቀጥል አደራ የጣለብን ነው። በዚህ አጋጣሚ አስተያየታችሁን በተለያዩ መንገዶች እያደረሳችሁን ያላችሁትን የትግሉ ባለቤቶች፤ ደጋፊዎች እና አጋሮች ማመስገን እንፈልጋለን። የህዝብን አስተያየት ከግምት ውስጥ ለማስገባት ሲባል የፖለቲካ ፕሮግራማችንን የመጀመሪያ ረቂቅ (ይፋዊ ባልሆነ መንገድ) ያስተዋወቅን እንደመሆኑ መጠን የመጨረሻው እርማት የተደረገበትን እና የተስተካከለውን ረቂቅ ሰነድ በቅርብ ይፋ የምናደርግ ይሆናል። ረቂቅ ሰነዱ ምቹ ሁኔታዎች በሌሉበት የትግል ሜዳ ላይ ሆነን የተዘጋጀ በመሆኑ አንዳንድ ስህተቶች እና የቃላት ግድፈቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ ለማስገንዘብ እንወዳለን። በተቻለ መጠን የተለያዩ ፍላጎቶችን ለማቻቻል እና ለማካተት ሙከራ ተደርጓል። በዚህ ምክንያት ሊፈጠሩ የሚችሉ ስህተቶች ቢኖሩ ከሌሎች የአማራ ፋኖ ወንድሞቻችን ጋር ወደፊት በምናደርገው ውይይት የሚስተካከሉ ይሆናል። እንዲሁም በሰነዳችን ላይ "ይህ ሰነድ እንደ አስፈላጊነቱ ከሕዝብ በሚመጡ አስተያየቶች ማሻሻያ ወይም ማስተካከያ የሚደረግበት ሆኖ ይቀጥላል" ባልነው መሰረት፤ በመላው ዓለም የሚገኙ ለህዝባችን ሰቆቃ በአስቸኳይ ማብቃት እና ብሩህ ተስፋ ቀናኢ የሆኑ ወገኖችቻን፤ በሰነዱ ላይ በሚያደርጉት የነቃ ተሳትፎ የዳበረና የህዝባችንን የዘመናት ጥያቄዎች የሚመልስ ትግል የመጨረሻ መመሪያ እንደምናደርገው እናምናለን። ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ! ድል ለአማራ ፋኖ! ________ To the Amhara people, supporters, and allies of our struggle, We have received numerous feedback regarding the draft manifesto of the AFPO's political program. This indicates that our people are following our great endeavor with keen interest and that we are encouraged to continue this struggle with even greater determination. On this occasion, we would like to express our gratitude to our people, supporters, and allies of the struggle who have shared their opinions in various ways. The first draft of the manifesto was released (unofficial), intended to circulate among and discuss with our people in order to receive public opinion and officially release the final draft of the manifesto. Given that the draft was prepared under challenging conditions on the ground, some errors and omissions may exist. Efforts have been made to accommodate and include various interests as much as possible. Any errors that may have occurred will be corrected in future discussions with our fellow Fano brothers. Additionally, our document states that "this document will continue to be revised or amended as necessary based on feedback from the people." Therefore, we firmly believe that the active participation of our people worldwide will help us finalize a guiding document that addresses our people's longstanding demands. Victory to the oppressed Amhara people! Victory to the Amhara Fano!
ጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet media
AM
0
120
226
20.1K
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
የአማራ ህዝብ በዘር አጥፊ ወንጀለኞች ከተፈተነባቸው ቀናቶች መካከል ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም ዋነኛ ተጠቃሽ ነው፤ የ"ጥቅምት 30" የማይካድራ ሰማዕታትን ስናስብ በዓለማችን ከታዩት ዓይነተ ብዙ ግዘፍ የሚነሱ ጭፍጨፋዎች አኳያ ነው። ባለፉት አንድ መቶ ዓመታት፣ ዓለም በዓይነታቸው ልዩ የሆኑ ግፎችንና ጭፍጨፋዎችን አስተናግዳለች፡፡ ♦️ በብሪታንያ የቅኝ አገዛዝ ግፍ እና በደል ለዘመናት የዘለቀ ስቅየትን ያስተናገዱት ሕንዶች የአምሪትሳር ግድያ (እ.ኤ.አ 1919)፣ ♦️ የጀመርመኑ ናዚ ወደ ሥልጣን ከወጣ በኋላ በአይሁዳዊያን ላይ ያደረሰው ዘግናኝ እልቂትና የኦሽዊት ጭፍጨፋ (1940 ዎቹ መግቢያ)፣ ♦️ በፈረንሳይ ቅኝ ግዛት የማያባራ ጥቃት ሲፈጸመባቸው የኖሩ አልጄርያውያን ላይ የወረደባቸው የፊሊፕቪል ዕልቂት (እ.ኤ.አ 1955)፣ ♦️ በአፓርታይድ የግፍ ሥርዐት ውስጥ የነበሩት ደቡብ አፍሪካውያን ላይ የተካሄደው የስዌቶ ፍጅት (እ.ኤ.አ 1976)፣ ♦️ ከእነዚህ ጋር የሚመሳሰል፣ ከአንዳንዶቹም  የሚልቅ ጭፍጨፋ በማይካድራ የአማራ ተወላጆች ላይ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል የዛሬ አምስት ዓመት ጥቅምት 30/2013 በዚህ ቀን ነበር። የወንጀሉ ባለቤትም የአገር ውስጥ ቅኝ ገዥው ወያኔ-ህወሃት ነው! የዘር ማጥፋት የወንጀል በትሩን ከወያኔ የተረከበው የብልጽግናው አገዛዝ ዳግም የከፈተውን የዘር ማጥፋት ለመመከት የአማራ ህዝብ የራሱን ኀልውና ለማስከበር ከአማራ ፋኖ ጎን እንዲሰለፍ በዚህ አጋጣሚ ጥሪየን ለማስተላለፍ እወዳለሁ። መቼውንም አንረሳውም! መቼም የትም ቢሆን መደገም የለበትም! #AmharaGenocide #Maikadra #Wolkait #Amhara
AM
0
15
28
1.3K
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ትልቅ ደግ አባት አጡ!! የተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈት የፈጠረብን ሀዘንና ድንጋጤ ትልቅ ባዶነት እንዲሰማን ቢያደርግም በክርስቲያን እና በሙስሊም ማህበረሰቦች መካከል የሰላም እና የአንድነት ትሩፋት ሌጋሲያቸውን ግን አጽንተው አልፈዋል። የአቡነ ማትያስን የልብ ሀዘን ስናስብ በኢትዮጵያ የሁለቱን ታላላቅ እምነቶች በወንድማማችነትና በፍፁም ፍቅር የኖሩበትን የሺህ ዘመን ታሪክ ያሳዬናል። የእውነትና የሰላም አባት የሆኑት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ --- ጸረ-እምነት ፣ ጸረ-አንድነት እና ጸረ-አማራ በሆኑ የአገዛዙ ቁንጮዎች በማንነታቸው ምክንያት ክብር በሚነካ መልኩ ከመጅሊሱ ተገፍተው እንዲወጡ በመደረጉ ያለጊዜው እንድናጣቸው አድርጎናል ይህ መገፋት ለታሪክ ፍርድ የምናስቀምጠው የትውልድ ጠባሳ ምልክት ነው። የተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ህልፈት...ፍትህ፣ ፍቅርና ሰላም ለናፈቀን ለኛ ለነጻነት ታጋዮች በሙሉ የተሰማን ሀዘን በእጅጉ ጥልቅ ነው። ለመላ ኢትዮጵያውያን በተለይም ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በሙሉ መጽናናትን እመኛለሁ:: የአባታችን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን። #ተቀዳሚ_ሙፍቲ #ሰላም #ወንድማማችነት
ጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet media
AM
0
5
26
1.8K
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
ልኳትን በሰንደቅህ ስር ግርጌ፤ የፅዋ ደምክን ፈልጌ፤ ባክህ አባት ሆይ ስማኝ ደምህ ሕዝብህን አደራ፤ ለሚደርስበት ግርፋት ኢምንት ቁራጯን አልፍራ፤ የሞትም ፅዋ ካለበት ቀድሜ እኔ ልጠራ። .... አርበኛ አሻግሬ ባዬ ለሜጀር ጀኔራል ከፍያለው ደሴ መታሰቢያ ከጻፈው ግጥም ለቅምሻ የቀረበ ... ለተከበራችሁ የትግሉ ባለቤቶች፤ ደጋፊዎችና አጋሮች በሙሉ፤ የአማራ ፋኖ ድምጽ ፩ ዓመት፣ ፭ እትም፤ ▪ በርዕሰ አንቀጿ ጠንካራ ሀገረመንግስት ለመገንባትና የማይናወጥ እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት ለብዙ ዘመናት የዘለቀውን የማያባራ ስደት ለማስቆም ሰፊ ጠንካራ የፖለቲካ ማህበረሰብ መመስረትን፣ በዚህ ረገድ አፋሕድም እንደተቋም ትግሉን በኃላፊነት በመምራት ብቻ ሳይሆን ይህንን ታሪካዊ አደራ ለመወጣት እየተጫወተ ያለውን ሚና ትዘረዝራለች። እንዲሁ የአማራን ህዝብ የሚመጥን ንቁና ጠንካራ የፖለቲካ ማህበረሰብ ለመፍጠር የገጠመውን ችግርና ይህን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት መደረግ ስላለበት መፍትሔ ዘርዝራለች፣ ▪ የሜጀር ጄኔራል ከፍያለው ደሴ መታሰቢያ ግጥም፣ ▪ አርበኛ እስክንድር ነጋ በፓን አፍሪካኒዝም ላይ ያቀረበውን ጠንካራ ሀሳብና ሀተታን ይዛለች። በዚሁ ሀተታ ላይ አርበኛ እስክንድር ፕሮፌሰር ሉቡምባ ለፓን አፍሪካ መሳካት የሚያደርጉትን ትግል በመጥቀስ እና በማመስገን AfCFTA ለአህጉራዊ ውህደት እንዲተገበር አሳስቧል። ሙሉ ዕትሟን እንዲያነቡ ተጋብዘዋል። ተከታተሏት 📖 Voice of Fano Vol. 1 No. 5 features an editorial on Amhara as a political community, a memorial poem for Maj. Gen. Kefyalew Dessie, and Eskinder Nega on Pan-Africanism. The editorial urges forming a broad political community to secure lasting change and end decades of persecution; AFPO leads. Eskinder spotlights Gen-Z-driven digital mobilization, echoing P.L.O. Lumumba, and urges realizing AfCFTA for continental integration. You’re invited to read!
ጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet media
AM
1
17
38
3.1K
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
የአማራ ፋኖ ድምጽ አንደኛ ዓመት፣ አራተኛ እትም (ቁጥር ፬)፣ የድርጅታችን ልሣን "የአማራ ፋኖ ድምጽ" ፩ኛ ዓመት፣ አራተኛ እትም (ቁጥር ፬) በርዕሰ አንቀጿ ወሳኝ መልዕክት ይዛለች። የተዋሃደ፣ የተደራጀ ሕዝብ የጠንካራ ሀገረ መንግሥት መሠረት መሆኑን፣ እንዲሁም ስርዓት አልበኝነትን በመከላከል ሰላምና ዕድገትን ለማስፈን እንደሚያረጋግጥ አፅንዖት ሰጥታለች። ከቬትናምና ከቻይና የቀረቡት ምሳሌዎች የፖለቲካ ማህበረሰቦች በትምህርት እና በቅስቀሳ እንዴት እንደተገነቡ፣ ኢትዮጵያ ግን ከከፋፋይ ሥርዓት እና ከፖለቲካ ባህል መዳከም ጋር እየታገለች እንደምትገኝ፤ ይህም አንድነትን አስፈላጊ ማድረጉን ተንትና አቅርባለች። የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት በአዲስ ዓመት መልእክቱ ለኢትዮጵያውያን በተለይም ለአማራው ህዝብ መልካም ምኞቱን ገልጿል። ትግሉ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ በደረሰበት በዚህ ወቅት አንድነት፣ መርኅ እና ቁርጠኝነት እንዲኖርም ይጠይቃል። ድርጅታችን አፋሕድ በአዲሱ ዓመት አምስት ግቦችን ማስቀመጡ ይታወሳል። የአፋሕድ አምስቱ ግቦች አንድነት፣ የስትራቴጂካዊ ድል መሰረት የሆነው ወታደራዊ አስተምህሮን ማሳደግ፣ የፖለቲካ የበላይነት ያለው የትጥቅ ትግል፣ ዲፕሎማሲ እና ፋይናንስን የተመለከቱ ናቸው፡፡ እነዚህን ግቦች ለማሳካት የአማራ አንድነት ወሳኝ ግብዓት መሆኑን አፋሕድ ያምናል። ይህንንም በቃል ኪዳን አስሯል። የድርጅታችን ልሣን "የአማራ ፋኖ ድምጽ"  ፩ኛ ዓመት፣ አራተኛ እትም (ቁጥር ፬) ሙሉ ዕትሟን እንዲያነቡ ተጋብዘዋል። ተከታተሏት 📖 2018 የተስፋ ዓመት ነው! ከገፅ 1 እስከ ገፅ 4 ከዚሁ ያለ ሲሆን ገፅ 5ን ከታች ያገኙታል። In its editorial, the Voice of Fano stresses that a unified, organized population is the foundation of a strong state, preventing anarchy and enabling peace and progress. Examples were drawn from Vietnam and China to show how political communities were built through education and mobilization, while Ethiopia still struggles with division and weak political culture, making unity essential. The New Year’s message from the Amhara Fano People’s Organization extends greetings to Ethiopians, especially the Amhara people, and calls for unity, discipline, and commitment as the struggle enters a decisive phase. PDF available at: thevoiceoffano.com
ጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet media
AM
3
30
61
4.2K
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
የድርጅታችን አፋሕድ የአዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን አስተላልፏል፦ 2018 ዓ.ም የተስፋ ዓመት ነው የሚለው የድርጅታችን መልዕክት አፋሕድ የአዲሱን ዓመት ኃላፊነቱን እና ግዴታውን በቃል ኪዳን ማሰሩን አረጋግጧል። በትግሉ ውስጥ በቀጥታ እየተሳተፉ ለሚገኙት የአማራ ፋኖ አባላት እና ለተከበረው የአማራ ሕዝብ የሚከተሉትን ጥሪዎች አስተላልፏል... !! 🌻 ድል ለአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት!! 🌻 ድል ለአማራ ሕዝብ!! 🌻 ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!
ጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet media
AM
0
10
13
364
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
የአማራ ፋኖ ድምጽ አንደኛ ዓመት፣ ሶስተኛ እትም (ቁጥር ፫) የአማራ ፋኖ ድምጽ በዚህ ሳምንት እትሟ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) "የፋኖ አንድነት የማይናወጥ ቃል ኪዳን" የትግሉ መሠረት መሆኑን በአፅንዖት የገለጸበትን ሀተታ አካታለች። አፋሕድ የገጠሙትን ውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮቶች የመቋቋም ልምዱን፣ ለአማራ ሕልውና እና ፍትሕ ያለውን የረዥም ጊዜ ራዕይ እና የተለያዩ የፋኖ አደረጃጀቶች በጋራ መርሆዎች እና ዲሞክራሲያዊ እሴቶች በመመራት አንድ ለማድረግ የሚያደርገውን ጥረት ታወሳለች። ያለፉትን የአንድነት ተግዳሮቶች ማለትም መለያየትን፣ አሉታዊ የሚዲያ ዘመቻዎችን፣ ግድያዎችን እና አደረጃጀቶችን የማፍረስ ተግዳሮቶችን ጨምሮ በዝርዝር ገልጾ አንድነትን ለጥንካሬ፣ ለሰላም፣ ለሕጋዊነት እና ለውጤታማ ትግል አስፈላጊ መሆኑን ያረጋግጣል። አፋሕድ በማኒፌስቶው ዙሪያ ያተኮረ ራዕዩ፣ የጋራ ኃላፊነት፣ ግልጽነት እና የዲያስፖራ ተሳትፎ መርሆዎችን በመዘርዘር ለእውነተኛ አንድነት በፍትሕ እና በይቅርታ ላይ ተመሥርቶ የጋራ ግቦችን በመተግበር እና ከፋፋይ አጀንዳዎችን ባለመቀበል አማራዊ መተማመን በአማራዊ አንድነት ላይ በመገንባት መሆኑን አስምሮበታል። ጋዜጣዋ የፋኖ አንድነት የአማራን ሕዝብ ነፃነት፣ ክብር፣ ፍትሕ እና እኩልነትን ለማስፈን የማይደራደርበት ቃል ኪዳን መሆኑን አፋሕድ ያረጋገጠበትን አንቀጽ አካታለች። ከአማራ ሕዝብ እና ከሕልውና ትግሉ ጋር የተያያዙ ዋና ዋና ዘገባዎችን ዳሳለች። ከገፅ 1 እስከ ገፅ 4 ከዚሁ ያለ ሲሆን ገፅ 5ን ከታች ያገኙታል። ተከታተሏት 📖 The Voice of Fano (Volume 1, Number 3) The Voice of Fano, in its current issue, emphasizes the Amhara Fano People’s Organization’s (AFPO) unwavering commitment to unity as the cornerstone of its struggle. It highlights AFPO’s resilience through internal and external challenges, its long-term vision for Amhara survival and justice, and its efforts to unify diverse Fano groups under shared principles and democratic values. The issue details past challenges to unity, including divisions, negative media campaigns, assassinations, and sabotage, while reaffirming unity as essential for strength, peace, legitimacy, and effective struggle. It outlines its vision centered around its manifesto, principles of collective responsibility, transparency, and diaspora engagement, stressing that true unity requires justice, forgiveness of past wrongs, adherence to shared goals, and rejection of divisive agendas. The newsletter ultimately frames Fano unity as a non-negotiable covenant necessary to safeguard the Amhara people and advance freedom, justice, and equality. It also highlights top news pertinent to the Amhara People and its struggle. 1/2
ጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet media
AM
1
29
64
3.1K
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
የአፋሕድ ዋና መሪ አርበኛ እስክንድር ነጋ ያስተላለፈው የአዲስ አመት መልእክት፣ የአዲሱ ዓመት የፋኖ አንድነት ቃል ኪዳናችን!! የአማራ ሕዝብ ባልተማከለ መልኩ የጀመረውን ፀረ-ጄኖሳይድ የሕልውና ትግል፣ በ2017 መባቻ  በ“አማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት"  ታሪካዊ ምስረታ ወደ አዲስ ምዕራፍ እንዲሸጋገር አድርጓል። ሆኖም፣ ባለፉት 50 ዓመታት በተደጋጋሚ እንደታየው ሁሉ፣ ሁሌም የአማራ ድርጅት ሲመሰረት የሚከፉ እና የሚደነግጡ ኃይሎች በእንጭጩ እንዲቀጭ ተረባርበዋል፣ አሁንም እየተረባረቡ ናቸው ። አፋሕድ ገና ከመነሻው በአራት አቅጣጫ ከውስጥም ከውጭም ሁለገብ ጦርነት ተከፍቶበት ዓመቱን በሙሉ ራሱን በመከላከል ሰራ ላይ ተጠምዶ እንዲያሳልፍ ተገድዷል። እነዚህ አራት (4) ኃይሎች እነ ማን ናቸው…? ዝርዝር መሉ መግለጫው እንዲሁም አፋሕድ ለ2018 ዓ.ም ያሰቀመጣቸው አምስት (5) አንኳር ግቦችን በተመለከተም በመሪያችን አንደበት በዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል:- ሙሉ መግለጫውን ተከታተሉ 2018 ብሩህ ዓመት ነው !!! ድል ለድርጅታችን አፋሕድ !! ድል ለአማራ ፋኖ !! ድል ለአማራ ሕዝብ !! ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!
AM
0
43
78
6.5K
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
ድርጅታችን አፋሕድ፣ በፖለቲካ መምሪያው በኩል በአማራ ፋኖ ትግል ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የአማራ ፋኖ ድምፅ የተሰኘ የበይነ መረብ ጋዜጣ ማስተዋወቁ ይታወሳል፡፡ ድርጅታችን፣ በዚሁ የበይነ መረብ ጋዜጣው፣ አንደኛ አመት ሁለተኛ ቅፅ፣ ቁጥር 2 ላይ በዓይነቱ ለየት ያለ የአቋም ማብራሪያውን ለትግሉ ባለቤት የአማራ ሕዝብ፣ ለአማራ ትግል ደጋፊዎችና ለዓለማቀፉ ማኀበረሰብ አሳውቋል፡፡ በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የሰው አልባ አውሮፕላን የድሮን ጥቃት፣ ከህግ አግባብ ውጭ ግድያ፣ ጅምላ መፈናቀል፣ ጾታዊ ጥቃት፣ የትምህርት ቤቶች መዘጋት፣ የሰብአዊ ርዳታ መከልከል እና የሕዝብ ተቋማት መውደምን ጨምሮ ለዓለማቀፉ ማኀበረሰብ ተደራሽ እንዲሆን ይፋ ያደረግናቸውን ዝርዝር ሰቆቃዎችን በተመለከተ ጣና ቴቪ (@TanaTvOfficial) እንደሚከተለው ዘግቦታል፡፡ youtu.be/XF5CqVP2tp0?si… ጥቃቶቹም ሥርዓት መር የዘር ማጥፋት ዓላማ ያላቸው መሆናቸውን ያመላከትንበትን ዕትማችን ሙሉውን እንድትከታተሉ እየጋበዝን፣ ድርጅታችን አፋሕድ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ለመተባበር ፍላጎቱን ዛሬም በቁርጠኝነት ይገልጻል፡፡ ድል ለድርጅታችን አፋሕድ !! ድል ለአማራ ፋኖ !! ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!
YouTube video
YouTube
ጌታ አስራደ /Geta Asrade@Geta_Asrade_

የአማራ ፋኖ ድምፅ፣ አንደኛ አመት ሁለተኛ ቅፅ፣ (ቁጥር ፪)፣ በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የሰው አልባ አውሮፕላን (የድሮን) ጥቃት፣ ከህግ አግባብ ውጭ ግድያ፣ ጅምላ መፈናቀል፣ ጾታዊ ጥቃት፣ የትምህርት ቤቶች መዘጋት፣ የሰብአዊ ርዳታ መከልከል እና የሕዝብ ተቋማት መውደምን ጨምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ በስፋት እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በወፍ በረር ለመዳሰስ ተሞክሯል። በኢትዮጽያ መንግስት ስርአት መር የሚፈጸመው በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰበት ያለውን የዘር ማጥፋት በደል በጥቂቱ ዳሷል። በተጨማሪም አፋሕድ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ህጎችን ለማክበር፣ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ሰላማዊ ዜጎችን ለመጠበቅ በቀጠናው ከሚንቀሳቀሱ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ለመተባበር ፍላጎቱን በቁርጠኝነት ገልጿል። በመጨረሻም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የብልጽግና ስርአት በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጸመውን መንግስት መራሽ እልቂትን ለማስቆም፣ ማህበራዊ አገልግሎቶችን ለማስጀመር እና የሰብአዊ እርዳታ እና አገልግሎት ሰጭ ሰራተኞችን ደህንነት ለመጠበቅ በምናደርገው ጥረት አለምአቀፋዊ የድጋፍ ትብብሩን እንዲደረግለት ጥሪውን አቅርቧል። ተከታተሏት📖 The Voice of Fano #2 highlights severe human rights violations in Ethiopia, particularly targeting the Amhara people under Prime Minister Abiy Ahmed’s regime. It details widespread atrocities, including drone strikes, extrajudicial killings, mass displacement, sexual violence, school closures, denial of humanitarian aid, and the destruction of public services. The Amhara people are victims of systemic persecution amounting to genocide. The text newsletter also affirms AFPO's commitment to upholding international human rights laws, protecting civilians in its controlled areas, and collaborating with regional and global institutions. Finally, it calls on the international community to cooperate in efforts to urgently halt massacres, restore essential services, and safeguard humanitarian workers. @LemkinInstitute @hrw @_AfricanUnion @redcrosscanada @UNOSAPG @RedCross @RedCrossAU @USEmbassyAddis @StateDRL @StateDept @marcorubio @amnestyusa @CanadianPM @Europarl_EN @BBCWorld @CNNPolitics @UN @AAA_Amhara @UKinEthiopia @Keir_Starmer @IsraelinET @KremlinRussia_E @RusEmbEthiopia @RepJohnJames @AsstSecStateAF @UNOSAPG @VP @amnesty @Girma

AM
1
25
54
4.7K
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
ጌታ አስራደ /Geta Asrade@Geta_Asrade_·
የአማራ ፋኖ ድምፅ፣ አንደኛ አመት ሁለተኛ ቅፅ፣ (ቁጥር ፪)፣ በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የሰው አልባ አውሮፕላን (የድሮን) ጥቃት፣ ከህግ አግባብ ውጭ ግድያ፣ ጅምላ መፈናቀል፣ ጾታዊ ጥቃት፣ የትምህርት ቤቶች መዘጋት፣ የሰብአዊ ርዳታ መከልከል እና የሕዝብ ተቋማት መውደምን ጨምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ በስፋት እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በወፍ በረር ለመዳሰስ ተሞክሯል። በኢትዮጽያ መንግስት ስርአት መር የሚፈጸመው በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰበት ያለውን የዘር ማጥፋት በደል በጥቂቱ ዳሷል። በተጨማሪም አፋሕድ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ህጎችን ለማክበር፣ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ሰላማዊ ዜጎችን ለመጠበቅ በቀጠናው ከሚንቀሳቀሱ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ለመተባበር ፍላጎቱን በቁርጠኝነት ገልጿል። በመጨረሻም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የብልጽግና ስርአት በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጸመውን መንግስት መራሽ እልቂትን ለማስቆም፣ ማህበራዊ አገልግሎቶችን ለማስጀመር እና የሰብአዊ እርዳታ እና አገልግሎት ሰጭ ሰራተኞችን ደህንነት ለመጠበቅ በምናደርገው ጥረት አለምአቀፋዊ የድጋፍ ትብብሩን እንዲደረግለት ጥሪውን አቅርቧል። ተከታተሏት📖 The Voice of Fano #2 highlights severe human rights violations in Ethiopia, particularly targeting the Amhara people under Prime Minister Abiy Ahmed’s regime. It details widespread atrocities, including drone strikes, extrajudicial killings, mass displacement, sexual violence, school closures, denial of humanitarian aid, and the destruction of public services. The Amhara people are victims of systemic persecution amounting to genocide. The text newsletter also affirms AFPO's commitment to upholding international human rights laws, protecting civilians in its controlled areas, and collaborating with regional and global institutions. Finally, it calls on the international community to cooperate in efforts to urgently halt massacres, restore essential services, and safeguard humanitarian workers. @LemkinInstitute @hrw @_AfricanUnion @redcrosscanada @UNOSAPG @RedCross @RedCrossAU @USEmbassyAddis @StateDRL @StateDept @marcorubio @amnestyusa @CanadianPM @Europarl_EN @BBCWorld @CNNPolitics @UN @AAA_Amhara @UKinEthiopia @Keir_Starmer @IsraelinET @KremlinRussia_E @RusEmbEthiopia @RepJohnJames @AsstSecStateAF @UNOSAPG @VP @amnesty @Girma
ጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet media
AM
0
30
57
6.4K
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
ጌታ አስራደ /Geta Asrade@Geta_Asrade_·
የአማራ ፋኖ ድምጽ፣ አንደኛ አመት የመጀመሪያ ቅፅ፣ በተከታታይ የምትታተም የአፋሕድ የፖለቲካ ጉዳዮች መምሪያ ጋዜጣ ስትሆን፤ በዚህ የመጀመሪያ እትሟ፤ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት በሚቆጣጠራቸው አካባቢዎች ትምህርት ያለምንም እንከን መቀጠል እንዳለበት ያለውን ፅኑ አቋም የገለፀበትን እንዲሁም ከሕዝቡና ከዓለማቀፉ ማኅበረሰብ ስለሚያስፈልገው ድጋፍ የተነተነበትን ርዕሰ አንቀጽ ይዛ ወጥታለች። ተከታተሏት 📖
ጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet media
AM
4
40
87
6.9K
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
ጌታ አስራደ /Geta Asrade@Geta_Asrade_·
The Voice of Fano As a newspaper of the Political Affairs Department of the Amhara Fano People's Organization, it has published an editorial that reflects the foundational reasons for the Amhara People's Organization's stance that education should continue without disruption in the areas under its control, as well as the support required from the local and International Communities - in its first issue.
ጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet media
English
3
21
43
2K
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
ጌታ አስራደ /Geta Asrade@Geta_Asrade_·
የአፋህድ የሐዘን መግለጫ---በሰብዓዊ እርዳታ ሠራተኛው አቶ ሆነልኝ ፋንታሁን ግድያ ከልብ አዝነናል!!! / ነሃሴ 13 / 2017 ዓ. ም / የሰብዓዊ እርዳታ ሠራተኛ የነበሩት የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ባልደረባው አቶ ሆነልኝ ፋንታሁን ነሐሴ 8 / 2017 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እንገልፃለን። አቶ ሆነልኝ ፋንታሁን፣ ዶ/ር ተፈራ አሰፋ እና አቶ አደላድለው ይግዛው ነሐሴ 8 / 2017 ዓ.ም በሰሜን ጎንደር ዞን ከደባርቅ ከተማ በቅርብ ርቀት በሚገኘው ጨነቅ አካባቢ፣ በችግር ላይ ላለው ህዝባችን ሰብአዊ እርዳታ ለማድረስ እየተንቀሳቀሱ በነበሩበት ሁኔታ፣ ለግዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ፀረ-አማራ ታጣቂ ወንጀለኞች መታገታቸው ታውቋል። በጣም በሚቆጭ መልኩ ደግሞ፣ እነዚህ ለወገን ደራሽ የሆኑ ወንድሞቻችን በግፍ መታገታቸው አልበቃ ብሎ፣ በቀጣይነት በተፈፀመባቸው አረመኔያዊ ድብደባ እና ኢ-ሰብዓዊ አያያዝ፣ በነጋታው ነሐሴ 9 / 2017 ዓ.ም አቶ ሆነልኝ ፋንታሁን ህይወት በሚያሳዝን ሁኔታ ማለፉን የሰማነው በታላቅ ምሬት ነው። በአማራ ክልል ላለፉት ሁለት ዓመታት በዘለቀው ጦርነት፤ በርካታ የተወሳሰቡ የሰብዓዊ ቀውሶች መከሰታቸው ይታወቃል። ይህን የተረዳው የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእርዳታ እጁን የዘረጋ ሲሆን፣ ለተጎዳው ህዝባችን የተላከለትን እርዳታ እንዳይደርስ በማንኛቸውም መንገድ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚያስተጓጉልን ግለሰብም ሆነ ቡድን የማንታገስ መሆኑን እንገልፃለን። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንደገለጽነው ሁሉ፤ አሁንም የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶች እና ሠራተኞች፣ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች እና ጋዜጠኞች በነፃ ወረዳዎቻችን እና በምንቆጣጠራቸው ቦታዎች በፍፁም ነፃነት መንቀሳቀስ የሚችሉ ከመሆናቸውም ባሻገር፤ እስካሁን ስናደርግ እንደቆየነው ወደፊትም ለደህንነታቸው ጥበቃ እና ድጋፍ የምናደርግ መሆኑን እናረጋግጣለን። አፋሕድ፣ የሰብአዊ እርዳታ ድርጅት ሠራተኛው አቶ ሆነልኝ ፋንታሁንን ግድያ ጨምሮ፤ ከወራት በፊትም በተመሳሳይ ህይወቷ ያለፈው የሰብአዊ እርዳታ ሠራተኛን ግድያ በተመለከተ ገለልተኛ አካል እንዲያጣራ ይጠይቃል፡፡ ለዚህም ደግሞ ድርጅታችን ተባባሪ እንደሚሆን ከወዲሁ ማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ቸሩ እና ኃያሉ ፈጣሪ የአቶ ሁነልኝ ፋንታሁንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናቱን ይስጥልን። ድል ለአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት!!! ድል ለአማራ ህዝብ!!! ድል ለኢትዮጰያ ህዝብ!!! ነሐሴ 13 / 2017 ዓ.ም
ጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet media
AM
0
8
23
934
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
ጌታ አስራደ /Geta Asrade@Geta_Asrade_·
AFPO strongly condemns the abduction & brutal murder of Red Cross worker Mr. Honelign Fantahun by anti-Amhara armed groups. We call for protection of aid workers, urgent humanitarian response, & international investigation into crimes against civilians in Ethiopia. Our heartfelt condolences go to his family, colleagues & the humanitarian community. @LemkinInstitute @hrw @_AfricanUnion @redcrosscanada @UNOSAPG @RedCross @RedCrossAU @USEmbassyAddis @StateDRL @StateDept @marcorubio @amnestyusa @CanadianPM @Europarl_EN @BBCWorld @CNNPolitics @UN @AAA_Amhara @UKinEthiopia @Keir_Starmer @IsraelinET @KremlinRussia_E @RusEmbEthiopia @RepJohnJames @AsstSecStateAF @UNOSAPG @VP @amnesty
ጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet media
English
2
25
51
4.8K
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
ጌታ አስራደ /Geta Asrade@Geta_Asrade_·
AFPO Response to U.S. 2024 Human Rights Report on Ethiopia Date: August 14, 2025 Organization: Amhara Fano People’s Organization (AFPO) The Amhara Fano People’s Organization (AFPO) welcomes the balanced tone and credible sourcing of the U.S. Department of State’s 2024 Human Rights Report on Ethiopia and offers the following key points for consideration: ◉ Fano Definition: AFPO rejects the characterization of Fano as a “militia,” emphasizing that it is a non-state, community-based self-defense movement composed of multiple autonomous groups. ◉ Unlawful Killings: AFPO condemns all unlawful killings of civilians, calls for individual accountability, and supports impartial, independent investigations. ◉ Civilian Casualties: AFPO notes that reported figures for Amhara civilian deaths are substantially lower than documented realities, and urges improved monitoring and accurate reporting. ◉ Humanitarian Workers: AFPO condemns any violence against humanitarian personnel, guarantees their safety in areas under its administration, and calls for unhindered access for humanitarian and human rights observers, as well as independent media. ◉ Terminology and Historical Accuracy: AFPO objects to the use of the term “Western Tigray,” to refer to Wolkayt–Tegede–Setit–Humera, which it regards as historically inaccurate and inconsistent with the Amhara people’s longstanding position. The areas in question are parts of the Amhara ancestral territories of Wolkayt–Tegede–Telemt–Setit–Humera and Raya. AFPO urges the use of historically accurate place names and supports an impartial, evidence-based boundary review process. ◉ International Oversight: AFPO requests that international reporting avoid broad generalizations, and instead support impartial, on-the-ground investigations, granting full access to journalists and humanitarian actors. AFPO reaffirms its commitment to justice, human dignity, and the rule of law. @USEmbassyAddis @StateDRL @hrw @StateDept @marcorubio @amnestyusa @_AfricanUnion @CanadianPM @Europarl_EN @BBCWorld @CNNPolitics @UN @UKinEthiopia @Keir_Starmer @IsraelinET @KremlinRussia_E @RusEmbEthiopia @RepJohnJames @AsstSecStateAF @UNOSAPG @VP
ጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet mediaጌታ አስራደ /Geta Asrade tweet media
English
0
40
70
8.5K
ጌታ አስራደ /Geta Asrade
ለአማራነት የተከፈለ ውድ ዋጋ፣ ታጋይ ያልፋል ትግል ይቀጥላል! ሀገር ሰሪው ታላቁ የአማራ ሕዝብ በዚህ ዘመን የገጠመው ጠላት፡- በኢትዮጵያ ስም ጦር አደራጅቶ፣ ባጀት መድቦ፣ ሠራዊት መልምሎ፣ ቁጥራቸው የበዛ ከባድና ቀላል መሣሪያዎችን ደግኖ፣ በምድርና በአየር የሚያጠቃው፣ የዘር ማጥፋት ዓላማ ያለው ጦርነት የከፈተበት ከፉ ደመኛ ጠላት ነው፡፡ ይህን በአማራ ህዝብ ጥላቻ ያበደ ፋሽስት ወራሪ ሀይል ለመመከት የአማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል ላይ ይገኛል፤ የሕልውና ትግሉ መሪ ደግሞ ፋኖ ነው፡፡ ይህ ታሪካዊ አደራ ትክሻው ላይ የወደቀው ፋኖ፣ ሕዝባዊ ተጋድሎ ማድረጉን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዚህ የሕልውና ትግል ብቸኛው የአማራ ሕዝብ አታጋይ ድርጅት የሆነው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት እንዲመሰረት ከፍተኛው ሚና የተጫወተ፤ በአማራዊ አንድነት የሚያምን፤ ከፍተኛ የአገር ፍቅር ስሜት የነበረው እና በአማራነቱ የማይደራደር ወታደራዊ መሪያችን ነበር ኮሎኔል ታደሰ እሸቴ፡፡ መሪያችን ከፍተኛ የወታደራዊ አመራር ክህሎት ብቻ ሳይሆን የላቀ የፖለቲካ ግንዛቤ የነበረው ንቁ ወታደራዊ መኮንን ነበር፡፡ የጠላት ብልጽግና ሰራዊት ፍላጎት የአማራ ተዋጊ ኃይሎችን ‹ጨርሶ ማጥፋት› (complete annihilation) እንደሆነ ተንትኖ ከማስረዳት በላይ ይህን ለማሳካት የጠላት ብልጽግና ሰራዊት የሚከተለውን የውጊያ ስልት ቀድሞ በመተንበይ የተካነ ነበር፡፡ በሌላ በኩል የአማራ ፋኖ በጎንደር በሚደራጅበት ወቅት፣ የወታደራዊ ቤዝ ግንባታ፣ የውጊያ ስልጠና፣ ኢንዶክትሪኔሽን፣ አደረጃጀት፣ የሰው ኃይል ስምሪት፣ የወታደራዊ እቅድና ግምገማ፣ መልሶ ማደራጀት፣ የጦር ምህንድስና፣... ወዘተ ወሳኝ በሆኑ ወታደራዊ ዕውቀት በሚጠይቁ ጉዳዩች ላይ የቁርጥ ቀን መሪ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ የአማራ ፋኖ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በውህደት ሲመሰረትም እንዲሁም የአማራ ሕዝብ አታጋይ ድርጅት የሆነው አፋሕድ እውን ሲሆን በሁሉም ሂደት ውስጥ የወታደራዊ አስተዳደር ጉዳዮችን በብቃት መርቷል። የትግል ጓዳችን ኮሎኔል ታደሰ እሸቴ በጀግንነት ታግሎ በጀግንነት የተሰዋ ቁርጠኛ ታጋይ ነበር። ታጋይ ይሞታል ትግል ይቀጥላል! የጀግናው ኮሎኔል ታደሰ እሸቴ መታሰቢያ ፕሮግራም ላይ በመገኘት ያደረኩትን ንግግር እንድታደምጡት ማስፈንጠሪያውን ከስር አያይዣለሁ። በኮሎኔል ታደሰ እሸቴ እና ጓዶቹ ሰማዕትነት የተሰማኝን ሐዘንና ቁጭት እየገለጽኩ ለቤተሰቦቹ እና ለአማራ ትግል ደጋፊዎች በሙሉ ጽናትና ብርታትን እመኛለሁ። የአማራን ህዝብ ነፃነት ለማስከበር በምናደርገው በዚህ መራራ ትግል ከጎናችን እንድትቆሙ በአደራ አሳስባለሁ። እናመሰግናለን የመይሣው ካሣ ልጅ! ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለአማራ ሕዝብ! ድል ለኢትዮጵያ!
AM
27
80
150
19.5K