Addis

1.3K posts

Addis banner
Addis

Addis

@Addis64845909

Activity for human rights and justice for all Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

Katılım Kasım 2020
442 Takip Edilen65 Takipçiler
Addis
Addis@Addis64845909·
@NatnaelMekonne7 You're right, Natiy, this crazy ass old man. I hope he remembers this picture, NISS Work on it .
Addis tweet media
English
0
0
2
213
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
"ባንዳነት ሲገለፅ በአንዳርጋቸው ተሰልቶ መሆን አለበት" ለምሳሌ 1/2ኛ አንዳርጋቸው 3/4ኛ አንዳርጋቸው...እየተባለ ይገለፃል!
AM
13
13
67
4.3K
Addis
Addis@Addis64845909·
@NatnaelMekonne7 This older man is still alive, you have to say thank you, Dr abiy ahmed, he put you out of jail You remember this picture, Banda
Addis tweet media
English
0
1
1
88
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
የፅምዶ ፕሮግራም ላይ አማራ የሚባል የለም ብሎ በተደጋጋሚ የተነገረውና በመፅሃፉ ሳይቀር የፃፈው ባንዳው አንዳርጋቸው ፅጌ የአማራ ተወካይ ተብሎ ሲጠራ ያለሃፍረት አቤት ብሎ ወደመድረክ ወጣ። መቼስ ይሄ አማራ ፈርዶበታል። ቀጥሎም አፍቅሮተ ኢሳያስ የሚያንገላታው አንዳርጋቸው ስለፅምዶ ሲያብራራ “ፅምዶ ማለት ጥማድ ማለት ነው። እንደሁለት በሬ እንጣመድ ማለት ነው” አለ 😆 ለካ እንደበሬ እንጣመድ እያላችሁን ነው። ታዲያ አማራውን እንደበሬ ከማን ጋር ጠምዳችሁ ልታርሱበት ነው ያሰባችሁት? ከወያኔ ጋር? ከሻቢያ ጋር? በስተርጅና እንደበሬ ጥመዱብኝ እያለ የሚዞረው አንዳርጋቸው ፖለቲካ ሰርቶ ልቡ ጠፍቷል። ያልገባው ነገር የሱ የፖለቲካ ፀሃይ የጠለቀችው ገና ድሮ ነው። አሁን በባህር ማዶ ጎዳናዎች ላይ እንደእድሜ እኩዮቹ ተቀምጦ ለወፍ ጥሬ እየበተነ ከመቆዘም ይሻላል ብሎ ነው የኢሳያስን ምኞት ለመፈፀም የሚላላከው። የአለማችን አዛውንቱ ተላላኪ እሱ ሳይሆን አይቀርም። ለአንዲት ቀን ወደኋላ ዘመን በአስማት የመመለስ ችሎታው ቢኖረኝ አንድ ነገር ብቻ ነው የማደርገው። አንዳርጋቸው ወደተረገዘበት ቀን ተመልሼ ለእናቱ የወሊድ መከላከያ ኪኒን አቀብላቸው ነበር። የዚህን ያህል ነው ምፀየፈው።
AM
23
25
95
6.8K
Addis
Addis@Addis64845909·
@ChelseaFC Congratulations Xavi! I hope you bring back the old, strong Chelsea performance and lead the team to success in 2027. Good luck! I love my team, Chelsea, and have supported them since 1999.
English
0
0
0
7
Chelsea FC
Chelsea FC@ChelseaFC·
Chelsea Football Club is delighted to announce the appointment of Xabi Alonso as Manager of the Men’s Team. The Spaniard will begin his role on July 1, 2026, having agreed a four-year contract at Stamford Bridge. Welcome to Chelsea, Xabi!
English
12.7K
61.5K
323.1K
17.6M
Addis
Addis@Addis64845909·
@premierleague @ManCity Congratulations, Manchester City 👏 💙 next English Premier League champion 🏆 🥇 🏅 I'm a Chelsea fan, my second team from Ethiopia 🇪🇹
English
0
0
0
57
Premier League
Premier League@premierleague·
Pep Guardiola has won 20 trophies in 10 years at @ManCity: 6x Premier League 5x EFL Cup 3x FA Cup 3x Community Shield 1x Champions League 1x Super Cup 1x Club World Cup Will there be one more this season? 👀
Premier League tweet media
English
509
879
5.6K
199.4K
Addis
Addis@Addis64845909·
@premierleague Lit's go Manchester City champion 🏆 🥇 🏅 2026 blues 💙 💙 💙 💙 💙 💙 💙 💙 💙 💙 💙 💙
English
0
0
0
403
Premier League
Premier League@premierleague·
There are now only two days when the Premier League title can be won...
English
413
2.7K
28K
759.5K
Addis
Addis@Addis64845909·
@NatnaelMekonne7 Thank you for serving our hero, the Ethiopian Defense Force. You did an amazing action. We see a picture of this terrorist group keep working 💪
English
0
0
1
221
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
ሰበር ዜና !‼️ጀግናው የ 11ኛ እዝ መከላከያ ሰራዊት ከጥምር ጦሩ ጋር በመሆን በደቡብ ወሎ የሻዕቢያ እና የህወሀት ተልዕኮ ይዞ ሲንቀሳቀስ የነበረው በምሬ ወዳጆ እና ድርሳን ብርሀኔ የሚመራው ፅንፈኛ ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወስዶበታል። ምስሎቹን ለማየት 👉 t.me/NatnaelMekonne…
AM
20
17
106
10K
Secretary Marco Rubio
Secretary Marco Rubio@SecRubio·
Met with Ethiopian Foreign Minister @GHessebon today to discuss expanding our security partnership and increasing commercial opportunities between our two nations.
Secretary Marco Rubio tweet media
English
531
1K
5.9K
254.8K
Addis
Addis@Addis64845909·
@premierleague @Arsenal This is obvious Manchester city is gonna be a champion 🏆 🥇 🏅 😎 👏 2026
English
0
0
0
7
Premier League
Premier League@premierleague·
Two more wins and @Arsenal will be crowned champions 🏆 But how soon could they win the Premier League title? 👇
English
428
1.5K
12.2K
373.9K
Premier League
Premier League@premierleague·
Another step closer to the Premier League title for @Arsenal 🔴
Premier League tweet media
English
1.3K
3.8K
23K
499.8K
Addis
Addis@Addis64845909·
@AbiyAhmedAli በ100 ዓመት አንዴ ከሚከሰቱ ጥልቅ የማሰብ እና ፈጣን ንቃተ-ህልና ካላቸው ሰዋች አንዱ#አንተ ዶ/ሎ/ጠ/አቢይ አህመድ የምትመራትን ኢትዮጵያ ለማየት በመታደሌ ፈጣሪን አመሰግናለሁ🙏 መጪው ዘመን ከብልፅግና ጋር ብሩህ ነው💪
Addis tweet media
AM
0
1
1
72
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
ሁሉንም ቀን መጠቀም አለብን፤ ሁሉንም ወቅት መጠቀም አለብን፤ ለማምረት፣ ለመስራት፣ ለመልፋት፤ ለመብላት ብቻ አይደለም ለማብላትም ጭምር፤ ለመርዳትም ጭምር መጠቀም ይኖርብናል።
AM
73
270
868
18K
Addis
Addis@Addis64845909·
This fundraiser is about a dedicated educator from Ethiopia aiming to represent her country on the global stage. She’s been invited to present her research at three major international conferences in 2026, but the costs of travel and registration are beyond her current means.
English
0
0
0
2
Addis
Addis@Addis64845909·
@AbiyAhmedAli Visionary leader, you have 130 million people behind you ኢትዮጵያ ለዝላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
Addis tweet media
English
0
0
0
99
Adanech Abiebie
Adanech Abiebie@AdanechAbiebie·
#AddisAbaba ለከተማችን ነዋሪዎች ምቾት፣ ለከተማ ውበት ብሎም ለቱሪስት ፍሰት ትልቅ ፋይዳ ያለው እንዲሁም ያማረ እና በቂ የመዝናኛ ቦታዎችን ለማቅረብ ካለማናቸው ቦታዎች አንዱ አራዳ ፓርክ ነው። በውቧ አራዳ ፓርክ ውስጥ የታሪክ መመልከቻ ጋላሪ፣ የንግድ ቦታዎች - ከሱፐር ማርኬት፣ ባንኮች እስከ የተለያዩ እቃዎች መሸጫ ሱቆች፣ ካፍቴሪያዎች፣ አዳራሾች፣ ሆቴሎች፣ ፀጉር ቤቶች፣ የስፓርት መስሪያ ጅምናዚየሞች፣ የሳይክል ውድድር ማድረጊያዎች፣ የመሮጫ ትራክ፣ ፋውንቴይንና የልጆች መጫወቻዎች ወዘት ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ሁሉም በአንድ ቦታ ላይ ተዘጋጅተው ያገኛሉ። መጥታችሁ ከግብይት ማዕከላቱ እንድትሸምቱ እንዲሁም በመዝናኛ ማዕከላቱ እንድትዝናኑ ተጋብዛችኋል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
Adanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet media
AM
27
81
284
8.3K
Addis
Addis@Addis64845909·
@Chude_ND1 Ignore people. I don't understand why people live in South Africa
English
0
0
0
18
Chude
Chude@Chude_ND1·
“Go back to your bloody country, you useless ones. You can’t fight your own government, so you come to South Africa. Bastards.” — South African man tells school kids and their parents
Chude@Chude_ND1

Classrooms in South Africa have become the latest battleground for the anti-immigration group Operation Dudula, with members reportedly attempting to forcibly remove & block children from other African nations from attending classes. Imagine the trauma this will leave on these kids.

English
456
987
2.4K
827.8K
Addis
Addis@Addis64845909·
@NatnaelMekonne7 Nati man, thank you for giving us updates and true news, I really appreciate you 🙏 ❤️
GIF
English
0
0
0
5
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
ከፍላኝ ሳይሆን ከፍዬ ምደግፋት ሐገሬ! እኔ የኢትዮጵያ ደጋፊ ነኝ። ብዙዎች ለኔ ከመንግስት የተለየ ድጋፍና ማበረታቻ የሚደረግልኝ ስለሚመስላችው “ተከፋይ” በማለት ለማሸማቀቅ ሲሞክሩ አያለሁ። ሰሞኑን ደግሞ ከባላህብቶች.... ተከፍሎት ነው የሚጽፈው የሚሰድበን ዘመቻ የሚያደርግብን የሚባሉ ነገሮች በጸሁፍም በድምጽም ደረሱኝ ሲጀምር እኔ እጅ እግር ያለኝን ጤነኛ ሰውዬ መንግስት ሌሎችም ለምን ይደግፉኛል? መንግስት በግል ደረጃ ማንንም በተለየ ሁኔታ መደገፍ አለበት ብዬ አላምንም። ከሐገርህ ጎን የምትቆመው ለመንግስት ብለህ ሳይሆን ለራስህና ለልጆችህ ብለህ ነው። መንግስትን ወይም ኢትዮጵያን ስለደገፍክ ለሆነ አካል የተለየ ውለታ የምትውል ከመሰለህ የአለማችን ጅሉ ሰውዬ አንተ ነህ። በግሌ፥ እኔ ናትናኤል መኮንን ባለሁበት ሐገር እስከአሁኗ ሰአት ድረስ ተቀጥሬ የምሰራው አንድ ድርጅት ላይ ነው። እዚህ ሐገር ለተወሰነ ግዜ ሰርቼ እረፍት ሲያምረኝ የራሴን የአውሮፕላን ትኬት ገዝቼና በአቅሜ ሆቴል ይዤ ኢትዮጵያ የገዛ ገንዘቤን ስበትን ቆይቼ ሲበቃኝ ደግሞ ወደስራዬ እመለሳለሁ። ሐገሬን ከፍዬ ነው ምደግፋት። ሐገሬን በላቤ ነው ምደግፋት። ኢትዮጵያ ከፍላህ ሳይሆን ከፍለሃት ልትደግፋት የምትገባ ወርቅ ሐገር ነች። ዋጋ ከፍለን ከሐገራችን ጎን መቆማችን ራሱ ለኛ ትልቅ እድል ነው። ስለዚህ ማንም እየተነሳ “ተከፋይ ገለመሌ” ሊለኝ አይችልም። ሲጀምር እኔን ማንም ግለሰብም ሆነ ቡድን Afford አያደርገኝም። ልክፈልህ ባይ ቢመጣም ዋጋዬን አይችለውም። ለራሴ ክብር ያለኝ ውድ ሰው ነኝ። ሐገሬን ግን ለምናኝ ሳይሆን ለምኜ፣ ከፍላኝ ሳይሆን ከፍዬ ስቆምላት ነው ምረካው። ከሁሉ በላይ ደስ የሚለኝ ደግሞ የታላቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት የክብር አባል መሆኔ! በየቀኑ ደሙን የሚያፈስላት እልፍ ጀግና ያላት ሐገር እኔ በሶሻል ሚዲያ የበኩሌን ባደርግላት እጅግ የሚያንስባት እንጂ የሚበዛባት አይደለችም። እንደጆተኒ ፍራንክ ሳይጎርስ መንቀሳቀስ የማይችል ከንቱ ነው እኔን ደፍሮ “ይከፈልሃል” የሚለኝ! ሐገሬን በኖረኝና ያለኝን ሁሉ ከፍዬም አንዳች ጠቃሚ ነገር ባደርግላት ክብሩ ለኔ ነው።
Natnael Mekonnen tweet media
AM
109
45
282
13.3K
Addis
Addis@Addis64845909·
@AbiyAhmedAli Abchu the king of Africa 🌍 🙌 👏 ❤️ 💙 ♥️ 🌍
English
0
0
0
48
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
Breaking News : የሽብርና ፅንፈኛ ኃይሎችን ተልዕኮ ለማስፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 138 ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ስር ዋሉ ፍላጎታቸውን በኃይል ለማስፈፀም ታጥቀው በጫካ ከሚንቀሳቀሱ የሽብር እና ፅንፈኛ ኃይሎች ጋር ግንኙነት በመፍጠር የኢትዮጵያን ሰላም እና ደኅንነት ለማወክ እንዲሁም መጪውን 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለማደናቀፍ ስምሪት ወስደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 138 ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለኢቢሲ በላከው መግለጫ አመለከተ፡፡ የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ መግለጫ እንዳመለከተው፤ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የጥፋት ስምሪት ወስደው ሲንቀሳቀሱ በነበሩት ተጠርጣሪዎች ላይ በጥብቅ ዲሲፕሊን የመረጃ ክትትል ሲደረግባቸው ቆይቶ ከፌደራል እና ክልል ፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ከሚያዚያ 09 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በተሠራ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ ዋና ዋና ከተሞች እንዲሁም በተመረጡ አካባቢዎች ሽብር እና አመፅ በመቀስቀስ፤ ለታጠቁ ቡድኖች ሴሎችን በማደራጀት፤ መረጃዎችን በመስጠት፤ ጥቃትና እገታ ላይ በመሰማራት ተልዕኮ ወስደው ሲፈፅሙ የነበሩ መሆናቸው በመግለጫው ተብራርቷል። ለሽብር እና ፅንፈኛ ቡድኖች ገንዘብ፣ ስንቅ፣ ወታደራዊ አልባሳት፣ መገናኛ ሬዲዮዎች፣ የስልክ ቀፎዎችንና ሲም ካርዶችን፣ ጦር መሣሪያና ተተኳሾችን በአጠቃላይ ሎጀስቲክስ ሲያሰባስቡና ሲያቀርቡ እንደነበር እንዲሁም በተመረጡ ከተሞችና ቀበሌዎች የምርጫ እንቅስቃሴዎችን ለማደናቀፍ፣ ብሔርና ሃይማኖት ተኮር ግጭቶችን ጭምር ለመቀስቀስ ስምሪት የወሰዱ ስለመሆናቸውም መረጋገጡም ተመላክቷል። ከተጠርጣሪዎቹ መካከል የተወሰኑት አልሸባብ እና አይ ኤስ ከተባሉት ዓለም-አቀፍ አሸባሪዎች ጋር ትስስር በመፍጠር በሶማሊያ የሽብር ስልጠና የወሰዱ መሆናቸውም በመረጃ ስምሪት ተረጋግጧል፡፡ በሀገራችን አንዳንድ አካባቢዎች በመንቀሳቀስ ለቡድኖቹ ሴሎችን በመመልመል ለሽብር ተግባር ሁኔታዎችን ሲያመቻቹ የነበሩ መሆናቸውም በመግለጫው ተጠቅሷል። በተጨማሪም በኦፕሬሽኑ በቁጥጥር ስር ከዋሉት ተጠርጣሪዎች መካከል በሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር ላይ በመሰማራት ለሽብር እና ለፅንፈኛ ቡድኖች ትጥቅ እና ተተኳሽ በማቅረብ የሀገራችን የፀጥታ ሁኔታ ለማባባስ ጥረት ሲያደርጉ የነበሩ ናቸው። እንዲሁም በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና የኮትሮባንድ ንግድ ላይ በመሰማራት የኢኮኖሚ አሻጥር በመፍጠር በመሰረታዊ የፍጆታ ምርት አቅርቦት ላይ እጥረት እንዲፈጠር ሲሰሩ የነበሩ መሆናቸውም ተረጋግጧል። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር በዋሉበት ወቅት ለሽብር እና ለፅንፈኛ ቡድኖች ሊተላለፉ በዝግጅት ላይ የነበሩ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች፣ ተቀጣጣይ ፈንጂዎችና ቦንቦች፣ ተተኳሾች፣ የተለያዩ የውጭ ሀገር የገንዘብ ኖቶች እንዲሁም የኮንትሮባንድ እቃዎች አብረው እንደተያዙ በመግለጫው ተጠቅሷል። በተጠቀሱት ዝርዝር የሽብር እንቅስቃሴዎች ጨምሮ በተለያዩ የጥፋት ድርጊቶች ላይ ተሰማርተው የነበሩ በድምሩ 138 ተጠርጣሪዎች ከሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና ከክልል ፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በሕግ ቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉ ተመላክቷል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሽብር እና የጥፋት ቡድኖችን ድብቅ ፍላጎት ለማክሸፍና የግንኙነት መረባቸውን ለመበጣጠስ ተጨማሪ ክትትሎችን እና ጥናቶችን እያደረገ እንደሆነ፤ በተለይም መጪው ሀገራዊ ምርጫ ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲካሄድ አስፈላጊውን ቅድመ-ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል፡፡ ኅብረተሰቡም ይህን በመረዳት የተለመደውን ቀና ትብብርና ተሳትፎ በማድረግ መሰል የጥፋት ድርጊቶችን በመጠቆም ከአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ እና ከመላው የሀገራችን የፀጥታ ኃይሎች ጎን እንዲቆም ጥሪውን አቅርቧል።
Natnael Mekonnen tweet mediaNatnael Mekonnen tweet mediaNatnael Mekonnen tweet mediaNatnael Mekonnen tweet media
AM
40
41
152
15.4K
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ቆይታ ከ ሜጀር ጀነራል ተሾመ ገመቹ ጋር! ሠኞ ሚያዚያ 12 በኢትዮጵያ ሠዐት አቆጣጠር ከቀኑ 9 ሠዐት ጀምሮ! Central European Time 1400hrs (2:00) UK Time 1300 (1:00) Washington DC Time 8:00 በአዲስ ፓራዳይም /Addis Paradigm 👇👇👇 @addisparadigm?si=1ZpOwXfs-jqPRC93" target="_blank" rel="nofollow noopener">youtube.com/@addisparadigm
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 tweet media
7
37
93
4.3K