
@Berryyy_2 @addis1923 ኪሎ ስንት ነው ? Delivery አለወይ ? እስከ ስንት ኪሎ መውሰድ ይቻላል ? [DM]
AM
AKEDU
314 posts

@BZLight4
"የሆነው ሁሉ እንዳለ ሆኖ አሁንም ቢሆን ሰዎች ከስር መሠረታቸው ጥሩዎች ናቸዉ ብዬ አምናለሁ"!


Good morning #Ethiopia|ye

@nafkotaschenaki @Kayumufc እባክሽን ስለ አርሴናል ጨዋታ ዘግቢልን። እየጠበቅን ነው።

ኢራኖች 70ኛው የትሩ ፕሮሚስ (እውነተኛው ቃልኪዳን) ኦፕሬሽን ዌቭ ላይ ደርሰዋል 😮