Ephrem Eshete Ephrem

2.6K posts

Ephrem Eshete Ephrem banner
Ephrem Eshete Ephrem

Ephrem Eshete Ephrem

@EphremKesis

Unapologetically Ethiopian!!!! My tweets=my views. Retweets=FYIs. Retweets are NOT endorsements. ** Founder & CEO @AdebabayMedia

San Antonio, TX Katılım Ocak 2021
850 Takip Edilen9.4K Takipçiler
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
ወታደራዊ ግዳጅ በአሜሪካ ሊጀመር? ======== ከሚቀጥለው ኦክቶበር 2026 ጀምሮ ወታደራዊ ግዳጅ (Military conscription, or a "draft,") በሀገረ አሜሪካ ሊጀመር መሆኑ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል:: ዕድሜአቸው ከ18-26 የሆነ በአሜሪካ የሚኖሩ ወጣቶች (ወደዱም አልወደዱም) ውትድርና ይመዘገባሉ። በሌላ በኩል ፕሬዚዳንት ትራምፕ ራሳቸውን ከጌታ ጋራ ያነጻጸሩበት የAI ሥዕልም መነጋገሪያ ሆኗል:: ይህንን እና ሌሎች አጀንዳዎችን አንሥተን ተወያይተናል። እነሆ ..... youtube.com/live/yJcN58-Y9…
YouTube video
YouTube
AM
0
0
0
309
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
ለብርሃነ ትንሣኤው እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!!! ++++ * ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን!! * Christos Anesti!! * Christ is Risen!!
Ephrem Eshete Ephrem tweet media
1
3
36
292
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
የምዕራብ ሚዲያዎች፣ በጥሩ ቋንቋ እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተከሽነው የሚቀርቡ ፕሮፖጋንዳ ማምረቻ ፋብሪካዎች ናቸው። በአሜሪካ ካለ ሰው ይልቅ በአውሮፓ ያለ ተመልካች የተሻለ የመረጃ እና ዜና አማራጭ አለው። አሜሪካ ዜና ማግኘት በጣም ከባድ ነው:: የፈረደበትን CNN እና Fox ለመመልከት ደግሞ ትልቅ አቅም ይጠይቃል። አንዴ ምንነታቸውን ካወቅኋቸው በኋላ ተራ ፕሮፖጋንዳቸውን ለመጋት ትዕግሥቱ የለኝም። ይሁንና እነዚህን ዘመናዊ የፕሮፖጋንዳ መፈብረኪያዎች እንደወረደ ወደ አማርኛ እየተረጎሙ የሚያቀርቡ ባለሙያዎች ግን ትንሽ የቤት ሥራቸውን መሥራት ቢለምዱ ጥሩ ነበር።
AM
7
2
41
5.5K
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
ቅዱስ አባታችን!!! ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ለ፲፫ኛ ዓመት በዓለ ሢመትዎ እንኳን አደረሰዎ...!!
Ephrem Eshete Ephrem tweet media
AM
0
3
13
261
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት - ዕድሎች እና ስጋቶች ==== የዛሬ የአቤል ጋሼ ዝግጅት ውይይት ከዶክተር አብራር ሱሌይማን ጋር ይሆናል። youtube.com/live/pgrCqVliM…
YouTube video
YouTube
AM
1
1
6
326
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
A brief summary of references to Ethiopia in 334 documents related to Jeffrey Epstein ===== (By Tolessa Gurmessa) DOJ released millions of files related to the child sex trafficker and financier Jeffrey Epstein. Refusing to be left out, Ethiopia made it to about 334 of the documents. (Read more and check screenshots here in our telegram page: t.me/AdebabayMedia/… )
English
0
0
4
1.3K
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
ትስማማላችሁ? ===== ** ስፔን ከ16 ዓመት በታች ያሉ ልጆች ማሕበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ ( እንዳይኖራቸው) የሚያደርግ ሕግ ልታወጣ ነው።
AM
2
5
26
1.8K
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
የእንግሊዝኛ ቅዳሴ ነገር:- ሳንነጋገርበት ጊዜው እንዳያልፍብን ======== ** የዛሬ ውይይታችን በዚህ ጉዳይ ዙሪያ የሚያተኩር ይሆናል። youtube.com/live/8VnjBs56C…
YouTube video
YouTube
AM
0
1
5
313
George
George@BehizyTweets·
No idea what they're saying, but I love the way Ethiopians worship Jesus Christ. "All the nations You have made will come and bow down before You, Lord, and will honor Your name" - Psalm 86:9 "That at the name of Jesus every knee should bow, Of those in heaven, and of those on earth, And of those under the earth, And that every tongue should confess That Jesus Christ is Lord, To the glory of God the Father." - Philippians 2:10-11
English
138
1.2K
8.2K
115.2K
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
የዲ/ን ዶ/ር ከሣቴ ብርሃን ቃለ ምልልስ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች አግኝቼበታለሁ። ብትመለከቱት ትጠቀሙበታላችሁ። ======== youtu.be/P1YiWosnzrw?si…
YouTube video
YouTube
AM
1
3
21
1.4K
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
እንኳን አደረሳችሁ። === በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ፡፡ አሜን፡፡ እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ!! አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ሥሉስ ቅዱስ (አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ) ማለት በሦስነት ዓለምን ካለመኖር ወደ መኖር አምጥተው የፈጠሩ ለዘመናቸው ኀልፈት በመንግሥታቸው ሽረት የሌለበት ዓለምን ፈጥረው የሚመግቡ እነሱ ዓለሙንና በውስጧ ያለውን ሲያስገኙ አስገኝ የሌላቸው በባሕር በየብስ በሰማይ በምድር ምሉኣን የኾኑ ናቸው፡፡ ባሕርያቸው ባሕርያቸውን ያመሰግነዋል፡፡ ሥላሴ በስም በአካል ፫ በባሕርይ በህልውና በመለኮት ፩ አንድ ናቸው፡፡ በስመ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይባላሉ፡፡ በግብር አብ ወላዲ ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሠራፂ፤ አብ መውለድ ማሥረፅ ፤ ወልድ መወለድ መንፈስ ቅዱስ መሥረፅ ግብራቸው ነው፡፡ አካል ማለት ከራስ ጠጉር እስከ እግር ጥፍር ድረስ ሲኾን እንደ አንድ ሰው አካል ፈራሽ በስባሽ አይደለም፡፡ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለየራሳቸው ፍጹም አካል ፍጹም ገጽ ፍጹም መልክ አላቸው፡፡ አብ ልብ ወልድ ቃል መንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ ሲኾኑ በአብ ልብነት ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስባሉ፡፡ በወልድ ቃልነት አብ መንፈስ ቅዱስ ይናገራሉ፡፡ በመንፈስ ቅዱስ እስትፋስነት አብ ወልድ ሕያዋን ናቸው፡፡ ይህም የኩነት ስም ነው ይባላል፡፡ የአንድነት ስማቸው እግዚአብሔር፣ አምላክ፣ ጸባኦት፣ ኤልሻዳይ፣ አዶናይ፣ መለኮት፣ ፈጣሪ፣ መሓሪ የመሳሰለው በነጣለ ግስ የሚነገረው ስም ነው፡፡ አብ ወላዲ አሥራፂ ወልድን ተወላዲ መንፈስ ቅዱስን ሠራፂ ብለን ፫ቱን አንድ አምላክ እንላለን እንጅ ፫ አምላክ አንልም። ይህም ሲባል አንድነታቸው ሦስትነታቸውን አይጠቀልለውም፤ ሦስትነታቸው አንድነታቸውን አይለያውም፡፡ በባሕርይ በፈቃድ በሥልጣን ፩ድ ናቸው፡፡ ጥቅመ ሰናኦር ======== ዛሬ ጥር 7 የሚከበረው በዓል ታሪክ በአጭሩ ከጥፋት ውኃ በኋላ በምድር ላይ ከተራቡት ከካም ዘሮች ናምሩድ በምድር ላይ ኀያል መኾን ጀመረ፡፡ ዘፍ ፲፥፱ ከምሥራቅ ተነሥተው ሰናኦር በምትባል ሜዳ ላይ ስማችንን እናስጠራው ዘንድ ወደ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ ተባባሉና በእሳት ተኮሰው መሥራት ጀመሩ፡፡ ወርዱ ፫ ክንዱ ቁመቱ ፲ ክንድ ፩ ወገን የሚኾን አቈልቋዩ ፫ ክንድ ቁመቱ ፭ ሺህ ፬፻፴፫ ክንድ ከ፪ ስንዝር በአንድ ጎን አቈልቋዩ ፲፭ ምዕራፍ የሚኾን ግንብ በ፵፭ ዓመት ሠሩ፡፡ በዚህ ጊዜ ሥላሴ “ንዑ ንረድ ወንዝርዎ (ወንክዐዎ) ለነገሮሙ” ይላል፡፡ ኦ.ዘፍ. ፲፩፥፩ ትርጉም:- ኑ ወርደን ቋንቋቸውን እንደባልቅ ብለው በዐሳብ ለዩአቸው፡፡ ይህም የኾነበት በትዕቢታቸው ነው፡፡ ጦር ወደ ሰማይ እየወረወሩ አኹን አብን ወጋነው አኹን ወልድን ወጋነው አኹን መንፈስ ቅዱስን ወጋነው እያሉ ሲዘብቱ ባቢል የሚል ጥልቅ ነፋሰ ተልኮ ሕንጻቸውን ንዶታል፡፡ እነሱንም ተበታትነዋል፡፡ ስለዚህ ሰናኦር ባቢል ባቢሎን ተብላለች፡፡ ዝሩት (የተበተነች) ማለት ነው፡፡ የአጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ በረከት ረድኤት አይለየን፡፡ ====== (ጽሑፍ ምንጭ፡- መድበለ ታሪክ ዘሐምሌ 7) ** እኔ ከማኅበረ ቅዱሳን የቴሌግራም ገጽ ላይ ወሰድኹት፣ ** ፎቶውን ከ Frewoini Gebretsadik Gebru ገጽ ወስጄ ነው።
Ephrem Eshete Ephrem tweet media
AM
4
10
162
2K
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
እንኳን አደረሳችሁ፣ አደረሰን
Ephrem Eshete Ephrem tweet media
AM
1
7
63
941
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
"ኖላዊ ዘመጽአ ውስተ ዓለም ወልዱ ወቃሉ ለእግዚአብሔር" = ወደ ዓለም የመጣው እረኛ የእግዚአብሔር አብ ቃሉና ልጁ ነው" (ቅዱስ ያሬድ)
Ephrem Eshete Ephrem tweet media
AM
0
5
69
997
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
"ሶማሌዎች ሲታሙ ለእኛ ብላችሁ ስሙ" ======= በአሜሪካ ያለው ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚዊ ሁኔታ እየተለወጠ ይመስላል። በተለይ ከሌላው ዓለም በተለይም አፍሪካን ከመሳሰሉ አዳጊ ሀገራት ለመጡ ወገኖች ነገሮች ከበድ እያሉ ነው። በሚኔሶታ በሶማሌ ማኅበረሰብ አካባቢ ተፈጥሯል የተባለው የማጭበርበር ዜና "ለጸረ ስደተኛ" ፕሮጋንዳ የተመቸ ከባቢ ፈጥሯል። እኛ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወገኖች ለመሆኑ እየተከታተልን ነው? youtube.com/watch?v=JWiHvJ…
YouTube video
YouTube
AM
0
1
7
1.9K
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
እንኳን አደረሳችሁ ===== "አሕለፍከነ ማዕከለ እሳት ወማይ፣ ወአውፃእከነ ውስት ዕረፍት። ትርጉም ===== "በእሳትና በውኃ መካከል አለፍን (አሳለፍኸን)፣ ወደ ዕረፍትም አወጣኸን።" (መዝ ፷፭÷፲፪ || መዝ 65(66)÷12)
Ephrem Eshete Ephrem tweet media
AM
0
5
48
652
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
አሜሪካ በናይጄሪያ አክራሪዎችን በአየር መታች ===== ( Adebabay ሚዲያ፤ ዲሴምበር 25, 2025):- በናይጄሪያ ክርስቲያኖች ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በሚያደርሱ የአይሲስ (ISIS) አክራሪዎች ላይ የአየር ድብደባ እንዲካሄድ ማዘዛቸውንና መፈጸሙን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ። "የጦር ኃይሎች የበላይ አዛዥ በመሆኔ እና ባለኝ ሥልጣን መሠረት ተደጋጋሚ ድብደባዎች እንዲፈጸሙ አዝዤ ተግባራዊ ሆኗል፣ አክራሪ እስልምና እንዲያቆጠቁጥ አንፈቅድለትም" ብለዋል ፕሬዚዳንት ትራምፕ። ======= Tonight, at my direction as Commander in Chief, the United States launched a powerful and deadly strike against ISIS Terrorist Scum in Northwest Nigeria, who have been targeting and viciously killing, primarily, innocent Christians, at levels not seen for many years, and even Centuries! I have previously warned these Terrorists that if they did not stop the slaughtering of Christians, there would be hell to pay, and tonight, there was. The Department of War executed numerous perfect strikes, as only the United States is capable of doing. Under my leadership, our Country will not allow Radical Islamic Terrorism to prosper. May God Bless our Military, and MERRY CHRISTMAS to all, including the dead Terrorists, of which there will be many more if their slaughter of Christians continues. DONALD J. TRUMP PRESIDENT OF THE UNITED STATES OF AMERICA
Ephrem Eshete Ephrem tweet media
AM
2
6
17
1K
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
የዚህ ሳምንት ዋና አጀንዳችን ======== ባለፈው ሳምንት በካህናት ግድያ ላይ እጃቸው አለበት ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች በሕግ ቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ ብዙ ጫጫታ ተቀስቅሷል። ተጠርጣሪዎቹ አባል የሆኑበት "#ወልዳ_ዱከ_ቡኦታ" ማኅበር የውግዘት መግለጫ አውጥቷል። አባላቱም የተቃውሞ ዓይነት ጽፈዋል። ለመሆኑ ይህ ማኅበር ማን ነው? መቼ እና ለምን ተቋቋመ? አጀንዳችን ነው። በሌላ በኩል ካህናት አባቶችን አትስሙ እኛን ብቻ ስሙ የሚሉ "#የጎበዝ_አለቆች" (በአብዛኛው ምዕመናን) ዘመቻቸው በርትቷል። በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ አድራጊ ፈጣሪ መሆናቸውን እያየን ነው። ይህ ሁሉ የሚሆነው ሰማዕታት የሆኑ ካህናት ቤተሰቦች ከአርሲ እስከ ወለጋ እየተበተኑ ባሉበት ጊዜ ነው። በዚህ ዙሪያ ዝግጅት እናቀርባለን። ሌሎችም አጀንዳዎች ይኖሩናል። እግዚአብሔር ይርዳን።
Ephrem Eshete Ephrem tweet media
AM
0
11
26
1.4K
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
ለኮንግረሱ የቀረበው ረቂቅ ሕግ:- ጥርስ ያለው አንበሳ ወይስ የወረቀት ላይ ነብር ======== ** የቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይ በአሜሪካ ኮንግረስ ** ለኮንግረስ የቀረበው እጩ ውሳኔ H. Res. 937 (IH) ** ስለ ኢትዮጵያና ስለ ቤተ ክርስቲያን ምን ምን ይዟል? ** ዛሬ ማታ 6 pm (በዲሲ ሰዓት አቆጣጠር) @AdebabayMedia @MesfinMtegenu youtube.com/live/EHtvJuUUY…
YouTube video
YouTube
AM
0
7
13
1.3K
Ephrem Eshete Ephrem retweetledi
America
America@america·
The U.S. House just passed legislation to criminalize transgender sex transitions on minors, including surgeries, puberty blockers and hormone therapy. 207 Democrats and 4 Republicans voted against it.
English
1.4K
2.3K
19.5K
4M
Ephrem Eshete Ephrem
Ephrem Eshete Ephrem@EphremKesis·
የምንሰማው፣ የምንከተለው ቤተ ክርስቲያንን ብቻ ነው!!!!!! ============ ** "ቤተ ክርስቲያን ልክ እንደ [ፀሐይ] ብርሃን እውነትን ለመላው ዓለም ታንጸበርቃለች። ... ቤተ ክርስቲያን ባለችበት የእግዚአብሔር መንፈስ አለ፤ የእግዚአብሔርመንፈስ ባለበት እውነት እና ድኅነት አለ።" (ቅዱስ ሄሬኔዎስ "በእንተ መናፍቃን" ከጻፈው የተወሰደ) ** “The Church spreads the Truth throughout the whole world as light… Where the Church is, there also is the Spirit of God; and where the Spirit of God is, there are Truth and salvation”. (St. Irenaeus of Lyons, Against Heresies V, 20:1; III, 24:1)
Ephrem Eshete Ephrem tweet media
AM
0
10
20
970