Getachew

497 posts

Getachew

Getachew

@Getat73

Ethiopia Katılım Ağustos 2021
58 Takip Edilen35 Takipçiler
Getachew retweetledi
Ministry of Agriculture & Animal Resources |Rwanda
Today, PS @olivikam chaired a technical validation workshop on CAADAP Kampala diagnostics with national stakeholders to review findings, strengthen alignment between the Kampala Declaration and Rwanda’s national priorities, and support a Kampala-compliant PSTA5. #AgriUpdatesRw
Ministry of Agriculture & Animal Resources |Rwanda tweet mediaMinistry of Agriculture & Animal Resources |Rwanda tweet mediaMinistry of Agriculture & Animal Resources |Rwanda tweet mediaMinistry of Agriculture & Animal Resources |Rwanda tweet media
English
1
14
24
1.6K
Getachew
Getachew@Getat73·
@SuleimanDedefo ታዲያ ድንበር ላይ ምን አገተው? de jure and de facto are different.
Euskara
0
0
0
44
Suleiman Dedefo
Suleiman Dedefo@SuleimanDedefo·
የሀገር መከላከያ ሠራዊት በሀገራችን ግዛት ውስጥ ተንቀሳቅሶ ሰላምን የማስከበር ሕገመንግሥታዊ ሥልጣን ያለው በመሆኑ የማንንም ፈቃድ አያስፈልገውም። ከዚህ አንፃር በሰሜኑ የሀገራችን ድንበር በኩል መሰማራት ካለበት የሕወኃት ፈቃድ አያስፈልገውም።
AM
94
67
320
18.1K
Getachew
Getachew@Getat73·
@TiborPNagyJr Can you let the two countries sort out their problems by themselves? This is the best we expect from US.
English
0
0
0
30
Tibor Nagy
Tibor Nagy@TiborPNagyJr·
U.S. involvement is not necessary in every issue but the risk of renewed conflict between Ethiopia and Eritrea demands U.S. attention. Ethiopia is asking for discussions on a number of critical issues and such negotiations need high level support. War would be unimaginable!
Tibor Nagy tweet media
English
236
160
508
60K
Getachew
Getachew@Getat73·
@EliasMeseret ሰውየው የሀገር ውስጥ ምስኪኖችን ሰብስቦ ምሁር ነኝ አዋቂ ነኝ እያለ መፎከር እንጅ አለም አቀፍ መድረክ ላይ ሊያቀርበው የሚችለው እውቀት የለውም:: World Economic Forum is stage where you show your competence and leadership.
0
0
3
242
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
በቀደሙት አመታት ኢትዮጵያ በዳቮስ፣ በስዊዘርላንድ በሚካሔደው አመታዊ ስብሰባ ላይ ዋና ተሰላፊ ነበረች፣ አፍሪካን በመወከል ከአለም መሪዎች ጋር ትደራደር ነበር። ዛሬን ጨምሮ እየተካሄደ ባለው የዘንድሮው ስብሰባ ላይ የለንም፣ በምስሉ ላይ እንደሚታየው የጎረቤት ሀገር ሱማሌላንድ ፕሬዝደንትን ጨምሮ በርካታ መሪዎች ተገኝተው የአለምን ሀይል አንቀሳቃሾች (power brokers) አግኝተው ለሀገራቸው ጥቅም እየተንቀሳቀሱ ይታያሉ (የሱማሌላንድ ፕሬዝደንት በምስሉ ላይ ከዶናልድ ትረምፕ ልጅ ኤሪክ ትረምፕ ጋር ይታያሉ)። የግብፅ ፕሬዝደንትን ጨምሮ የውጭ ጉዳይ እና የውሀ ሀብት ሚኒስትሩ እዛው ናቸው፣ የአለም መሪዎችን አግኝተው እያነጋገሩ ነው፣ በቀጠናው ካለው ውጥረት እና ከሰሞኑ የትረምፕ ንግግር ጋር ተያይዞ የዚህ ውጤት ምን ማለት እንደሆነ ግልፅ ነው። ስለዚህ 'እኛስ?' ብሎ መጠየቅ ትክክል ይመስለኛል። 'የጠረጴዛ ዙርያ ውይይቱ ላይ ከሌለን ምግብ ሆነን እንቀርባለን" "If we're not at the table, we're on the menu."
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ tweet mediaᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ tweet mediaᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ tweet media
AM
75
27
201
24.3K
SAED A HUSEN
SAED A HUSEN@ezadinselah·
@dagmawi_belay ክልላቸው ላይ የኦሮምኛ ቋንቋ ቅድሚያ ነው ::ባህር ዳር ወልዲያ ላይ ሲገነባ አማርኛ ቅድሚይ ይሆናል መቀሌ ሲሆን ትግርኛ ችግር የለውም ዋናው ምልእክቱ ደርሷል ወይ ነው
AM
2
0
5
445
Dagmawi M. Belay
Dagmawi M. Belay@dagmawi_belay·
ደብረ ዘይት ከተማ ይገነባል በተባለው አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በማስመልከት የፕሮጀክት ዝርዝሩ ላይ አማርኛ ቋንቋን በሶስተኛ ደረጃ ማስቀመጡ ለምን ተፈለገ? የ ኦሮሞ ብልፅግና ወንበዴ ስብስብ በግድ የምታስፋፋው ወይም የምትጭነው ባህል ወይም ቋንቋ የለም:: አማርኛን ሊተካ የሚችል ቋንቋ መቼም አይኖርም::
Dagmawi M. Belay tweet media
AM
59
16
54
8.3K
Getachew retweetledi
AKADEMIYA2063
AKADEMIYA2063@AKADEMIYA2063·
The #2025AATM examines recent trends in Africa’s global & regional trade. With its updated statistics & data, the AATM serves as a comprehensive tool for monitoring Africa’s participation in global trade & the progress made in intra-African trade & regional integration. Download the report: resakss.org/node/6930
AKADEMIYA2063 tweet media
English
0
1
4
62
Getachew retweetledi
AKADEMIYA2063
AKADEMIYA2063@AKADEMIYA2063·
@AKADEMIYA2063 wishes you a prosperous 2026 and looks forward to continued collaboration in advancing Africa’s transformation.
AKADEMIYA2063 tweet media
English
0
2
4
66
Getachew retweetledi
AKADEMIYA2063
AKADEMIYA2063@AKADEMIYA2063·
The #2025AATM examines recent trends in Africa’s global and regional trade. With its updated statistics and data, the #AATM serves as a comprehensive tool for monitoring Africa’s participation in global trade and the progress made in intra-African trade and regional integration. Download the report: resakss.org/node/6930
AKADEMIYA2063 tweet media
English
0
1
5
74
Abdirezak Sahane
Abdirezak Sahane@AbdiSaxanee·
Ethiopia is a country of 130 million people. When we think rationally, we cannot compare it with the other 43 landlocked countries in the world, 9 of which have populations between 17 and 44 million, and the remaining 31 have populations between 800,000 and 16 million. Ethiopia cannot remain landlocked indefinitely. Eventually, even the people themselves will be forced to disperse in search of livelihood and access to the sea. Therefore, before such a day of “evaporation” arrives, I urge our neighbors especialy Eritrea to consider carefully the importance of granting a sea outlet to this great nation. @PMEthiopia @AbiyAhmedAli @TemesgenTiru
Abdirezak Sahane tweet media
English
97
18
77
146.2K
Getachew
Getachew@Getat73·
@mrgenuine አቤት ትንተና:: ይህም አሁን እውቀት ሆኖ ለፅሁፍ መብቃቱ ያሳዝነኛል:: ውሃ ቀርቶ አፍ የማይቃጥር ትንተና::
AM
0
0
1
151
Getachew
Getachew@Getat73·
@DerejeGerefa ኦሮሚያ የምትባል ሀገር ለማወለድ ሻብእያ ለኦሮሞ ፅንፈኞች ሮል ሞዴል አልነበረም እንዴ? ዛሬ ምን ተገኝቶ ይህን ያክል ሀገር ወዳድ የሆናችሁት? በነፈሰበት ከምትነፍስ ዛፍ ስር ብትጠለል ይሻላል:;
AM
0
0
0
26
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹@DerejeGerefa·
የጀብሃ የእንግዴ ልጅ ሻዕቢያ ከፍጥረቱ ጀምሮ ስራው ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች መላላክና ኢትዮጵያን ማተራመስ ነው። እነሆ ዛሬም ተላላኪው በመጨረሻ ሰዓቱ ካይሮ ሄዶ አልሲሲ እግር ላይ ተደፍቷል። ኢሱ አልቆልሀል ከእንግዲህ የምታድነው ወደብ የለም።
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 tweet media
AM
79
30
127
6.2K
Getachew
Getachew@Getat73·
@DerejeGerefa ምነው የህች የባህር በር እቃእቃ ጨዋታ ህዝብ ማሳመን ስለአልቻለች በህይል ለማሳመን እዛትክ ባልሆነ:: ግልብ አ*ጨብ*ጫቢ::
AM
0
0
0
32
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹@DerejeGerefa·
ኢትዮጵያ የባህር ሀይል ያቋቋመችው ለሰርከስ አይደለም ቀይ ባህር ላይ መልህቋን ጥላ ክብሯን በማስመለስ ራሷን ለመጠበቅ እንጂ። ይህንን ጉዞዋን ለማደናቀፍ የሚሞክር ማንኛውም አካል ብርቱ ክንድ ያርፍበታል። የባህር በር ጥያቄ የትውልዱ ጥያቄ ነው።
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 tweet media
AM
56
33
117
5.7K
Getachew
Getachew@Getat73·
@DerejeGerefa አሁን አንተ የኮማንደር ዘለቀን ልጅ የመንቀፍና የሳደብ ሞራል አለህ? ከአንተና ከነአመን ለኮማንደር ዘለቀ ማን ይቀርባል? ቅ*ሽም
AM
0
0
0
2
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹@DerejeGerefa·
የሻዕቢያ ተላላኪው ነአምን ዘለቀ ሰሞኑን በአንድ ዩቱብ ፕሮግራም ላይ ስለ አሰብ ተጠይቆ አባቱ ስንት ዋጋ የከፈሉለትን አሰብን ክዷል። ሀገር ወዳድ አባቱ አሰብን ሲገነቡ ነአምን ግን በጥቅም ለሻዕቢያ ወግኖ ኢትዮጵያን ክዷል። አሰብ የኢትዮጵያ ነው!
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 tweet media
AM
89
32
123
20.7K
Getachew
Getachew@Getat73·
Congratulations to Rwanda! You made it.
Getachew tweet media
English
0
0
0
10
Getachew retweetledi
AKADEMIYA2063
AKADEMIYA2063@AKADEMIYA2063·
2nd AISESA Congress - Day 3 "@AKADEMIYA2063 was hosted by @IFPRI. Then, in 2020, we moved fully into #Africa, where we have our headquarters and everything. At #AKADEMIYA2063, we are focusing on food, agriculture, and economic development issues. And I see that energy was one of the biggest gaps that we had, and we are happy to join with this group. AISESA is a special program because it has independent operations and everything is managed by the members. So, we are happy to contribute and to be part of this initiative." @Getat73, Director of Policy Intelligence, AKADEMIYA2063. #AISESA2025
AKADEMIYA2063 tweet media
English
0
1
6
75
Getachew
Getachew@Getat73·
@dagmawi_belay ተው ይህን የማይረባ ዘረኛ እዚህ አታምጣብን:: የመለስም የግድ ሆኖብን ነው::
AM
0
0
0
83
Dagmawi M. Belay
Dagmawi M. Belay@dagmawi_belay·
ሌላ መመስገን ያለበት የህዳሴ ግድብ ባለውለታ: የህዳሴን ግድብ መሰረት ከጣሉትና እዚህ ካደረሱት ሰዎች መካከል አቶ ስዮም መስፍንም አንዱ ናቸው:: በ 1988 ጣልያን ሀገር ድረስ ሄደው በሚስጥር የግድቡን ጥናት በሳሊኒ እንዲጠና ያደረጉ ባለውለታ ናቸው:: የአንዳንድ ሰው ጥሩ ስምና ስነምግባር ሰውዬው በህይወት ሲለይ ነው የሚታወቀው:: አቶ ስዮም መስፍንን አብይ አህመድ ለምን እንደገደላቸው አሁን ምስጢሩን አውቀናል:: ኢትዮ ፎረም በጣም አስገራሚ ቪድዮ አጠናክሮ እነ መለስ የህዳሴን ግድብ እንዴት እንዳስጀመሩት የሚያስረዳ መረጃ ለጥፈዋል ያድምጡት:: ህወሃቶች ብዙ ብሄራዊ ስ ህተቶችን ሰርተዋል አሁን ላለንበት ቅርቃርም ተጠያቂ ናቸው ነገር ግ ን በህዳሴ ግድብ ግ ንባታ በመንገድ ስራ በትምህርት ቤት ማስፋፋት በጤናና የሀገሪቱን ሉአላዊነት በማስጠበቅ ዘርፍ ጥሩ አበርክቶ እንዳላቸው የሚካድ አይደለም::
Dagmawi M. Belay tweet media
AM
42
36
170
9.7K
Getachew
Getachew@Getat73·
@MeseretMedia የቤት ልጆች ወዴት እንደሚላኩ ግልፅ ነው:: ባለፈው የግብርና ሚንስትሩ የት ተላኩ? የጎረቤት ልጆች ታኝከው ይጣላሉ:: የገባው ይግባው::
AM
0
0
0
414
Meseret Media
Meseret Media@MeseretMedia·
#ዜናመሠረት አዳዲስ የባለስልጣናት ሹመቶች እና የስራ መደብ ዝውውሮች - የፌደራል ፖሊስ አዲስ ኮሚሽነር ጀነራል ሊሾምለት መሆኑ ተሰምቷል - ዶ/ር ለገሰ ቱሉ በአምባሳደርነት የሚሄዱበት ሀገር ታውቋል - ኮሚሽነር ደመላሽ ገ/ሚካኤል ወደ አለም አቀፍ ተቋም - የብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ስልጣን ለቀው ወደ ግል ስራ የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ: tinyurl.com/469xpbyx የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: tinyurl.com/2s3b4yj9
Meseret Media tweet media
AM
11
8
48
10.9K
Getachew
Getachew@Getat73·
@TiborPNagyJr Had it not been our #Ethiopian internal problems, this wouldn’t be an issue anymore. We Ethiopians should focus on our internal problem, once we are united then we know how to deal with it.
English
0
0
0
133
Tibor Nagy
Tibor Nagy@TiborPNagyJr·
Here we go again, Egypt throwing another snitfit over the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). It seems willing to engage with every country about it - except the one that matters: Ethiopia. It's a new world; Egypt needs to adjust. africanews.com/2025/08/13/exi…
English
87
155
535
33.8K
Getachew
Getachew@Getat73·
@EliasMeseret These duds care about names and signs, not substance. The bank was about to collapse, had it not been the mercy of IMF. Was it because of its logo or because of its inefficiency? Tired of small minded leaders.
English
0
0
8
137
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
የፌደራል ባለስልጣናት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አርማን (logo) ለመቀየር ባንኩ የሄደበትን መንገድ በፍጥነት ማስቆማቸው ይበል የሚያሰኝ ነው። ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አርማ በመቀጠል እጅግ ልዩ የሆነ ዲዛይን ያለው እና ከአምስት አስርት ዓመታት በላይ ያገለገለውን አርማ ምስሉ ላይ በሚታየው አርማ ባለፈው ሳምንት ለመቀየር ታስቦ እንደነበር ሰራተኞቹ መረጃ ሲያደርሱኝ ነበር፣ ለአዲሱ አርማ በሚገርም ሁኔታ 600 ሚልዮን ብር እንደወጣበትም ሪፖርተር ዘግቧል። በርካታ አለም አቀፍ ባንኮችም ሆኑ ሌሎች ተቋማት አርማ ሲቀይሩ የቀደመውን ተንተርሰው ይቀይራሉ፣ አገልግሎቱንም ያስታውሳሉ/ይዘክራሉ። ከሰማንያ ዓመት በላይ ታሪክ ያለው ባንክን በዚህ መልኩ በአንዴ መቀየሩ የባንኩን እሴት፣ ታሪክ (heritage) አውጥቶ ይጥላል። አንድ የብራንድ ዲዛይን ባለሙያ "አዲሱ ሎጎ የአንድ የቴክ ስታርትአፕ ወይም አንድ የትኛውም አለም ላይ የሚገኝ ድርጅት አርማ ሊሆን ይችላል። ክቡ አርማ ግን ልዩ ነው፣ በዛን ወቅት ኮምፒውተር ሳይኖር እንዴት ሰሩት ብዬ ሳስብ ይደንቀኛል" ብሏል። ሌላኛው ደግሞ 'Always reliable bank' የሚለው ራሱ የ grammar ችግር አለበት። ይልቅ አርማ ከመለወጥ ወደ አገልግሎት ጥራት ላይ ትኩረት ቢደረግ ሳይሻል አይቀርም። መልካም ቀን!
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ tweet media
AM
78
34
289
30.4K