ሸበላው
41.4K posts

ሸበላው retweetledi

Vox Tigray - Media freedom in Tigray is collapsing, with journalists facing arrests, intimidation and displacement
voxtigray.org/reports
English

@TsionawitA16 @Haileyabekele Action has already been taken, according to the report.
English

@Haileyabekele ዋናዉ ጥያቄ "what are they going to do about it?" ነዉ... ሌብነት ድሮም ነበረ የአሁኑን የሚለየዉ ምንድነዉ?
ባለዙፋኑ መንግስት ሌብነት ይቀጣል ወይስ ይሸልማል? 🤔
AM

ማስታወሻ
በአማራ ትግል ውስጥ ከሀብታሙ አያሌው የከፋ ብአዴን የለም
ብአዴን እያልን ምንሰድባቸው ማናቸውም ሰዎች የጆተኒውን 10% ያህል ለብአዴን አላገለገሉም።ዛሬም የብአዴንነት በሽታው አገርሽቶበት ለወያኔ ስገዱ እያለን ነው። @HabtamuAya
ናቲ@Ras__Naty
እስኪ መጀመሪያ በብአዴኑ ሀምሳሉ እና በብአዴኑ ሀብታሙ አያሌው ላይ ጨክኑ የራስ ፈስ አይሸትም መሰለኝ? @amsalu77 @HabtamuAya
AM

እኛ የምናውቀው 'የባለትዳር ደሃ፣ የጳጳስ ለጋሽ የለውም' ሲባል ነበረ። መቶ ከምናምን ሚሊዮን ከነበራቸው ምኑን ጰጰሱት?😁
አጋፋሪ@Tesafari
ባለ 120 ሚሊዮን ብር ቤት🤭 እንዴት ብርቱ ናቸው
AM
ሸበላው retweetledi

ከቀናት በፊት የነጻነት በዓሏን ያከበረችው ደቡብ አፍሪቃ ለነጻነቷ ድጋፍ ያደረጉ የአፍሪቃ አገራት ዜጎችን በማሳደድ እና ከአገሯ በማስወጣ ክብረ በዓሉን አድምቃዋለች። የመጤ ጠልነት እንቅስቃሴ ተፋፉሟል። በዚህ ሰፊ ዘገባ አዳዲስ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን።
ዘመቻ "ዱዱላ" በደቡብ አፍሪቃ
thehornfrequency.substack.com/p/111

AM





