
Ephrem B.
17.5K posts




@LinagaSil Now, we are hating on eshetu

For the first time, the Zayed Charity Race was held in Addis Ababa, Ethiopia — a humanitarian sporting event from Sheikh Zayed’s legacy. Participants from the UAE and beyond united to support charity and international cooperation. Proceeds will fund heart treatment for children in Ethiopia with the Emirates Red Crescent. More than a race, it’s a global message of “Giving Without Borders.”



የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር 34 የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታቸው ተጠናቆ በዚህ ዓመት እንደሚመረቁ አስታወቀ 🛣 በአሁኑ ወቅት በመላ ሀገሪቱ ከ500 በላይ የመንገድ ግንባታ፣ ጥገና እና የዲዛይን ፕሮጀክቶችን እያከናወነ መሆኑንም ተቋሙ አስታውቋል። 🗣 የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር መሐመድ አብዱራህማን፤ ከ24 ዓመታት በፊት 26 ሺህ ኪሎ ሜትር ብቻ የነበረው የሀገሪቱ የመንገድ ሽፋን አሁን ላይ 180 ሺህ ኪሎ ሜትር መድረሱን ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል። 🇪🇹🚧 በአሁኑ ወቅት ከ55 በመቶ በላይ የሚሆኑት የግንባታ ሥራዎች በሀገር ውስጥ ተቋራጮችና ባለሙያዎች እየተከናወኑ እንደሚገኙ ገልፀዋል።



ከቢሾፍቱ ሰማይ ስር የተፋፋመው ግንባታ 🛫 ከአፍሪካ ግዙፉ አየር ማረፊያ የሚሆነውን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ግንባታ በይፋ መጀመሩን ተከትሎ ሥራው ተጠናክሮ ቀጥሏል። 💵 የግንባታ ሂደቱ የመጀመሪያ ምዕራፍ በ760 ሚሊየን ዶላር ወጪ ወደ ሥራ መገባቱን ቀደም ሲል የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ማስታወቃቸው ይታወሳል። ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል

“ማምረት ሉዓላዊነትን ያጎናፅፋል፤ አለማምረት ደግሞ ታሪክን ያጎድፋል” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገሪቱ ርዕሰ መስተዳደር አራተኛውን የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኤክስፖ መርቀው ከፍተዋል። “በዘንድሮው ‘ኢትዮጵያ ታምርት’ ኤክስፖ ላይ የሀገራዊ ርዕያችንን ተጨባጭ ስኬት መመልከት ትልቅ ክብር ነው። ውጤት ተኮር አመራራችን ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ የኢንዱስትሪ መስፋፋት ተንጸባርቋል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ገልጸዋል። 🗣 በኤክስፖው ከ850 በላይ የንግድ ስምምነቶች እና ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት ይፈፀማል ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ቀድም ሲል ተናግረዋል።
















