Ilma Booraa

3.7K posts

Ilma Booraa banner
Ilma Booraa

Ilma Booraa

@Jedsse9

Dhiira ta'i‼️ ሰው ሁን‼️ Dhuma addunyaati jettanii hin yaadinaa. Jireenyi itti fufa. Don't think it's the end of the world. Life goes on.

Ethiopia Katılım Ocak 2023
6 Takip Edilen120 Takipçiler
Ilma Booraa
Ilma Booraa@Jedsse9·
@martinplaut If the country he lives in loses its forests, he will see the remaining musk deer covered in mangroves in the forests of Africa.
English
0
0
0
10
Martin Plaut
Martin Plaut@martinplaut·
Ethiopia: From a colleague. “Reports suggest that Fano may suffer defeats unless it fully utilizes available opportunities with efficiency, strategic precision, and timeliness. The regime is under significant nationwide pressure and has lost legitimacy, and it is also beset by political deadlock, diplomatic isolation, and an economic crisis. However, Fano is not fully utilizing these opportunities.”
English
74
31
135
18.7K
Ilma Booraa
Ilma Booraa@Jedsse9·
@NatnaelMekonne7 ሆድ እንጂ የሰው ሕሊና በሌላቸው ግለሰቦች አማካኝነት የሚፈጸሙ አረመኒያዊ ጥቃቶችን ለማስቆም ድርጊቱን በፈጸሙና በተባባሪ አካላት ላይ መንግስት የማያዳግም ጠንካራና አስተማሪ እርምጃወችን ካልወሰደባቸው በቀር የእሕቶቻችን እንባ አይታበስም።
AM
0
1
2
374
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
ከባድ ድብደባ የፈፀመው ዘፋኝ በ 300 ብር ተቀጣ! ከዚህ በፊት አህመድ ሁሴን ወይም ማንጁስ የሚባለው ዘፋኝ አንድ ሴት ላይ የመድፈር ሙከራና ከባድ የድብደባ ወንጀል መፈፀሙና አንዲትም ቀን ሳይታሰር እንደቀረ፥ ከዚያም ባለፈ ያለአግባብ የወንጀሉን እርከን ዝቅ በማድረግ ጉዳዩ ለፍርድቤት እንደቀረበ ፅፌ ነበር። አሁን ሽንት መንገድ ላይ ሸናችሁ ብሎ በሺ ብሮች የሚቀጣው ፍርድ ቤት ይህንን ደፋሪና ጨካኝ ደብዳቢ በኢትዮጵያ 300 (ሶስት መቶ ብር) ብቻ በመቅጣት በነፃ አሰናብቶታል። ኢትዮጵያ ውስጥ የሴቶች ጥቃት የማይቆምበት ብቸኛ ምክኒያት በሙስና የተጨማለቁ ህግ አስከባሪዎች ስላሉ ብቻ ነው። ማንጁስ የተባለው ዘፋኝ ተደጋጋሚ ወንጀሎች በመፈፀም የሚታማ ብዙ ሴቶችም ጥያቄ የሚያቀርቡበት ሰው ነው። ነገር ግን ተደፈርኩ ወይም ከባድ አካላዊ ጥቃት ተፈፀመብኝ ብላ የሄደችን ሴት በተለመደ መልኩ ከሙሰኛ ፖሊሶች ጋር በመመሳጠር በማፈን ጉዳዩን ያድበሰብሳል፣ ካልሆነ ከፍተኛ የማስፈራራት ስራ ይሰራል፣ እሱ ካልተሳካለት ደግሞ ሽማግሌዎች በመላክ ነገሩን ለመፍታት ይሞክራል ወዘተ። ከዚህ ሁሉ ታልፎ ነገሩ ፍርድቤት ከደረሰም በዚህ መልኩ ለተጎጂዎቹ “ስድብ” የሆነ አሳፋሪ ፍርድ ተሰጥቶ ነገሩ ይጠናቀቃል። ይህንን ፍርድ የሰጣችሁ ዳኞች ግን ሴት ልጆች አሏችሁ? እህቶች አሏችሁ? እናትስ አላችሁ? መድፈሩ ይቅር በሚታይ ማስረጃ ፊቷን እንደዚያ ቀጥቅጦና ከመኪና ገፍትሮ ሜዳ ላይ ሲጥላት ሰውነቷ በዚያ ልክ የተጋጋጠን ሴት እያያችሁ ይህንን አረመኔ በ 300 ብር ቅጣት በነፃ ማሰናበቱን እንዴት ህሊናችሁ ተቀበለው? እሺ የሚጠይቃችሁ እናንተም የምትፈሩት የበላይ አካል አይኑር፣ ህሊናችሁን አትፈሩም ወይ? ይህንን አካይስት አረመኔ ሰው በሶስት መቶ ብር ለቅቃችሁ እንቅልፍ ትተኛላችሁ ወይ? ፍትህስ እንደይሁዳ በሶስት መቶ ብር ትሸጣለች ወይ? ማንጁስ ተጎጂዋን በእጮኛውና በብዙ ሰዎች በኩል ሲያስፈራራትና ሲያሳቅቃት ከርሟል። ጭራሽ ምንም አታመጪም እያሉ ክለብ ውስጥ ከሱ ጋር የተነሱትን ፎቶዎች ከክለቦቹ ባለቤቶች ጋር ተመሳጥረው እያወጡና ተደፈርኩ ብትይም ማንም አያምንሽም በማለት እስከትናንትና ድረስ በተለያየ ስልክ ሲዝቱባት ቆይተዋል። ሁሉም በማስረጃ ተይዟል። ጉዳዩንም እስከመጨረሻው ድረስ ይዘን ለመሄድ ቆርጠናል። ህግ በዚህ ደረጃ እርቃኗን ቆማ፣ ደፋሪና ደብዳቢ በሶስት መቶ ብር ቅጣት ተለቆ ተደፋሪና ተደብዳቢ ሞራሉ ተነክቶና ተቀልዶበት ነገሮች ተድበስብሰው የሚያልፉበት ሁኔታ አይኖርም። ሃላፊነት ከሚሰማቸው የህግ አካላት ጋር በደምብ እንሰራበታለን። ተደብዳቢዋ መጀመሪያ ሄዳ ጥቃቱን ካመለከተችበት ፖሊስ ጣቢያ ጀምሮ ይህ ጉዳይ ዳግም ሊጣራ ይገባዋልና በዚች እህታችን ላይ የተፈፀመውን ኢፍትሃዊነት ለሌሎች መቀጣጫ እስከሚሆን ድረስ አንተወውም። ከሁሉም ነገር የገረመኝ ግን ሴቶች ጉዳይ የሚባለው ቢሮ ባለፈው አስጌ ደንደሾ በመባል የሚታወቀው ዘፋኝ የሆነ ነገር ተናገረ ብሎ ረዥም መግለጫ ማውጣቱ ትዝ ይለኛል። አሁን ፍትህ በ 300 ብር ስትሸቀጥ ለምን ይሆን ዝም ያለው? እጅግ አሳፋሪ ነው።
Natnael Mekonnen tweet media
AM
17
10
52
9.1K
Ilma Booraa
Ilma Booraa@Jedsse9·
@AbrarSuleiman ኋላ በቀረ የቀለም አቢዮት የነፈዙ ከንቱወች ዛሬ ላይ አይቀጥሉም። ለኢትዮጵያ ክብርና ሕልውና የሚጨነቅ ዜጋ በተግባ ተገልጦ ጊዜን የዋጀ ዘመን ተሻጋሪን ስራን ሲሰራ እንጂ በየማህበራዊ ሚዲያው እየጮኸ አቁፋዳውን ለመሙላት አይነትብም።
AM
0
1
1
7
Ilma Booraa
Ilma Booraa@Jedsse9·
@AbrarSuleiman ሽፍታ እደገፋ እና የኢትዮጵያን መሪዎች እያጥላሉ የጎመን ድስት ይመስል የሚንፈቀፈቁ ግለሰቦች ስለ #ኢትዮጵያ ሀያልነት እና ስለ ሕዝቦቿ ጥንካሬ የማውራት ሞራል የላቸውም። #ቆየን ለየን ልክ እንዳንተ።
AM
1
1
1
65
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
I held a fruitful bilateral meeting with President Daniel Francisco Chapo of Mozambique, marking the beginning of a long-lasting and tangible partnership. We also presided over the signing of several Memoranda of Understanding (MOUs) that will serve as the framework to shape and deepen our cooperation across strategic sectors. Together, we are turning our shared African potential into transformative reality.
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
English
38
240
742
16.4K
Ilma Booraa
Ilma Booraa@Jedsse9·
@NatnaelMekonne7 የግል ህይወቱ ላይ የመወሰን መብቱ እንደተጠበቀ ሆኖ የኢትዮጵያን ሕልውና ለመናድ አቅደው በጥቂጥ የግለሰብ ስብስቦችን(ወንበዴወች) ፍላጎትና ምቾት ለማሟላት ሲባል ትላንት ባጭበረበሩበት መንገድ ዛሬ የሚሸወድ ትውልድ የለም ብሏል በሉልኝ።
AM
0
0
2
90
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
ጉጀሌው የህወሓት አተዳደር በሳቅ ነው የሚገለኝ:: 27 አመት ኢትዮጵያን እየመራ ሲዘርፍና ሲያዘርፍ ኖሮ አሁን በካልቾ ሲመታ የመገንጠል አጀንዳ ይዞ ብቅ ይላል :) ይሄ ሰውዬ ምን እያለ ነው?!👇 “እጃችን ላይ ያለውንና የተገኘውን ሁሉ ይዘን ለሉዓላዊነታችን ለመታገል ወስነናል።የመጨረሻው ግባችንስ ምንድነው? ለሚለው ህወሓት አክሱም ውስጥ ባደረገው ስብሰባ ላይ ባሳለፈው ውሳኔ የቀደመ አቋሙን ቀይራል።አቋሙንም ግልፅ አድርጓል።የህወሓት የአሁኑ አቋም የራስን እድል በራስ የመወሰን መብታችንን ማረጋገጥ የሚል ሆኗል። በፊት “በመከባበር ላይ የተመሠረተ አንድነት” ብለን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደነበርን ይታወቃል።አሁን ያ አቋም ተቀይሯል።የራሳችንን እድል በራሳችን የመወሰን መብታችንን ማረጋገጥ አለብን ብለናል። በዴፋክቶ ነው ? ወይስ የነፃ አገርነት ጥያቄ ነው ? ወይስ በሌላ ነው ? (እዚህ ላይ “ሌላ” ሲል በኮንፌዴሬሽን ለማለት የፈለገ ይመስላል) የሚለው ነገር ቆይቶ የሚታይ ይሆናል” - አቶ ፍናን አብርሃ (የህወሓት ማ/ኮ አባል)
AM
8
18
46
4.5K
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
I officially welcome His Excellency President Daniel Francisco Chapo of Mozambique to Ethiopia. As the Land of Origins, Ethiopia is a place of boundless opportunity, opening her arms to the world and inviting partners to rediscover their shared roots and grow through cooperation. Through our genuine partnership we affirm that Ethiopia is far more than a destination, it is a second home for all who seek visionary growth and transformation upon mutual respect. I hope that your stay will bring us a productive outcome, laying a foundation of shared success and enduring friendship.
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
English
59
297
1.1K
36.8K
Ilma Booraa
Ilma Booraa@Jedsse9·
@AbiyAhmedAli It's true. Strong relationships are essential for sustainable development. We are seeing amazing things happening. Stay strong!!
English
0
1
2
250
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
አትርሱኝ ባዮች በዝተዋል እቺ የተረሳች አርቲስት ደግሞ ምን እያለችን ነው ወገን? በቃ የተረሳና ህዝብ የጠላው አርቲስት እንደገና ወደህዝቡ ለመመለስ ሲፈልግ የፖለቲካና የእምነት ካርድ የሚመዝባት ሐገር ሆነች ማለት ነው ኢትዮጵያ? አሁን ይሄ የአጋዘን ድምፅ ያለው የራሱን ድምፅ ራሱ መልሶ መስማት የማይችል ዘፋኝ በዘመነ ህውሀት ለሱ ቅርብ የነበሩ ባለስልጣኖች ያን ሁሉ በደል ሲያደርሱብን ጭጭ ብሎ፥ ያ ሁሉ አማራ ሲገደል፣ ያ ሁሉ ኦሮሞ ሲጨፈጨፍ፣ በአደባባይ እናት የልጅሽ ሬሳ ላይ ተቀመጭ ስትባል፣ ከአራት መቶ በላይ ጋዜጠኞች በእስር ቤት ሲታጎሩ፣ ሴቶችና ወንዶች በእስር ቤት ሲደፈሩና ሲገደሉ፣ እሱ ያዲሳባ ህፃናት ሴቶችን ሰብስቦ ከበሮ ሲደልቅ የነበረ ሰው፥ ያ ሁሉ መአት በወያኔ ሲፈፀምብን አንዲት ቃል ያልተነፈ አፈ ትብ፥ ዘፈኑም ስላልተሳካለትና ህዝብ ስለጠላው ብን ብሎ ጠፍቶ ከርሞ አሁን ወደዘፈኑ አለም ለመመለስና በታለንቱ ያጣውን የህዝብ ፍቅር መልሶ ለማግኘት የመረጠው መንገድ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስም በክፉ ማንሳት መሆኑ ይገርማል። ብዙዎቹ እንደዚህ ናቸው። በሞቀበት አዳሪዎች፣ እወደድ ባዮች ናቸው። ነገ የሳይበሩ አለም ግልብጥ ብሎ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ቢያወድስ ደረቱ ላይ ፎቷቸውን ተነቅሶ ይመጣል። ሁሉንም እናውቃቸዋለን። ማን ምን አይነት personality እንዳለውና ማን ከልቡ ሐገሩን እንደሚወድ ከኛ የተሰወረ አይደለም። አሁን አሁን ልክ እንደዚህ ታለንት አልባ ዘፋኝ ብዙዎች ዝናና ጆሮን ለማግኘት ፖለቲካ መነካካትን እንደስትራቴጂ ሲጠቀሙ እያየን ነው። እንደውም ባለፈው አንድ ራፐር ነኝ ባይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሃሺሽ በማሰራጨትና ከፆታ ትንኮሳ ጋር በተያያዘ በህግ ተጠያቂ መሆኑ እንደማይቀር ሲገባው በቅርቡ ከሐገር ሸሽቶ የፈረደበት የተቃውሞ ፖለቲካን ተቀላቅያለሁ ሲል ሰምቻለሁ። የከሰረ አርቲስትና ጭብጨባ የናፈቀው ከያኒ ሁሉ የፖለቲካና የብሔርን መስመር አልፎ የሰውን ልብ ለማግኘት ሲሞክር ማየት ያሳቅቃል። ያልተረዱት ነገር ይህ አይነቱ አካሄድ ግዚያው ላይክና ኮመንት ቢያስገኝም ከረጅም ግዜ ጥቅም አንፃር ለነሱ የበለጠ አክሳሪ መሆኑን ነው። እና እቺም አስታውሱኝ አትርሱኝ ባይ ድክሞ ዘፋኝ ወደሚዲያው ለመመለስ የመረጠችበት መንገድ አስቂኝ ነው።
Natnael Mekonnen tweet media
AM
31
5
71
10K
Ilma Booraa
Ilma Booraa@Jedsse9·
@martinplaut But are you human? What are you? Is the woman who sang the song "You heard me" safe?
English
0
0
0
16
Martin Plaut
Martin Plaut@martinplaut·
Ethiopia: music by superstar artist Tewodros Kassahun surpassed 100 million YouTube views within days, reflecting the country’s situation and shaking the regime. People were reportedly banned from listening to the music, dozens of listeners, along with the artist’s deputy manager, were detained and his studio was also reportedly raided, with equipment looted by government forces.
English
113
242
690
29.6K
Ilma Booraa retweetledi
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
በአንድ የኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ አራት መሰረተ ልማቶች፤ የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ሁለተኛው ምዕራፍ፣ ኦርጅን፣ ሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎች እና የኤች.ዜድ ጋዝ ፋብሪካ ምንዳዎች፦ • 4,650 በላይ ዜጎች የሥራ ዕድሎች • 11.3 ጊጋዋት ንጹህ ኃይል • 900 ቶን ኦክስጅን • 40,000 ቶን ናይትሮጅን •7 ቶን ሃይድሮጅን Four facilities in one industrial park: Benefits of Toyo Phase 2, Origin, Lumintech solar factories and HZ Gas plant combined:   • 4,650+ jobs • 11.3 gigawatts of clean energy • 900 tons of oxygen • 40,000 tons of nitrogen • 7 tons of hydrogen   #EthiopiaDelivers
AM
88
328
1.1K
32.9K
Ilma Booraa retweetledi
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
Good meeting this morning with @Dr_JeanKaseya, Director General of Africa CDC, during which we discussed a range of priorities, including the new responsibility entrusted to me as the African Union Champion for Artificial Intelligence and Digital Health. Innovation remains a bedrock of Africa’s progress. As we navigate evolving health challenges, harnessing the power of AI and digital technologies will be essential to strengthening our health systems, expanding access, and delivering better outcomes for our people. Ethiopia remains committed to sharing its experience across the continent and forging strong partnerships to effectively adapt to a rapidly evolving technological landscape. I look forward to working closely with Africa CDC and partners across the continent to translate this vision into tangible, inclusive impact.
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
English
71
217
663
12.8K
Ilma Booraa retweetledi
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
A culture shift in the overall national delivery of services is required. As part of our five development pillars, we have embraced technology as an enabler in the service sector to improve efficiency and accessibility. Only recently have we begun implementing a one-stop center approach to service delivery. However, the level of satisfaction achieved through MESOB services clearly demonstrates the value of this model, underscoring the need for further expansion. The launch of the MESOB mobile service today is a clear reflection of this continued progress. We will continue to expand these integrated services to ensure more efficient use of time and to deliver meaningful time savings for our citizens.
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
English
53
243
771
26.6K
Ilma Booraa
Ilma Booraa@Jedsse9·
@AbrarSuleiman አንደበተ ዝግ የሆነ አዛውንት በ....በበበበበ ሲል ምን ለማለት እንደፈለገ መገመት ቀላል ነው መቼም። #ጆንያ መቼም ከእህል በረንዳ እስከ በ.....ነው የሚያውቀው🤣😂🤣😂🤣 ከንቱ።
AM
0
0
0
35
Ilma Booraa
Ilma Booraa@Jedsse9·
የማሕበራዊ ሚዲያ #የወፈፌ ጫጫታ የግል ኪሳቸውን ከማደለብ ውጪ #ለኢትዮጵያ ምን ፈየዱ? ይህ 👉@mamamesay እና መሰሎቹ ለአመታት በየሚዲያው ሲፎክሩ ንስሩ @AbiyAhmedAli ግን የኢትዮጵያን ስብራት ጠግኖ የድህነት ማቋን ገፎ ጥሎ ወደክብሯ መልሷታል።
Ilma Booraa tweet media
AM
0
1
1
11
Ilma Booraa retweetledi
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
This morning, I received the European Union Commissioner for International Partnerships, Mr. Josef Šíkela, with whom I discussed our longstanding cooperation with the European Union.
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
English
83
292
953
20.9K
Ilma Booraa retweetledi
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
This morning, we begin the third 100-day review of government performance for the past year alongside a comprehensive assessment of the past nine months. We have moved away from an economy once characterized by a weak institutional and political framework that was not conducive to growth, limited private sector participation, and an ineffective regulatory environment. The private sector itself faced low competitiveness, while numerous state-owned enterprises operated inefficiently, burdened by high levels of debt. Productivity remained low, and the economy was highly vulnerable to the impacts of climate change. In response, we have adopted a new, pragmatic political economy approach. This shift has enabled the achievement of strong, double-digit growth momentum. Currently, the economy is growing at 9.2%, and we expect this to rise to 10.2% in the coming year. Sectorally, we are advancing targeted growth objectives: 7.9% in agriculture, 13.2% in industry, and 9.3% in services. These efforts reflect our commitment to building a more resilient, competitive, and inclusive economy.
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
English
91
314
1K
29.3K