Mengistu

13.9K posts

Mengistu banner
Mengistu

Mengistu

@LeadersFree

ሰው ማለት ሰው የጠፋ ቀን ሰው ሆኖ የተገኘ ነው

Katılım Ocak 2021
7.3K Takip Edilen16.2K Takipçiler
Mengistu retweetledi
CPJ Africa
CPJ Africa@CPJAfrica·
Three years ago, on April 12, #Ethiopia journalist Dawit Begashaw, was arrested in a sweeping crackdown on reporting about conflict in the Amhara region. He remains behind bars on terrorism charges that carry a potential death sentence. He is due to present his defense in May. Dawit’s continued detention, along with three other journalists also accused of terrorism — Genet Asmamaw, Meskerem Abera, and Gobeze Sisay — underscores the risks facing independent media in Ethiopia and the criminalization of reporting on matters of public interest. @pressfreedom calls for Dawit’s immediate release and for Ethiopian authorities to stop criminalizing journalism. Read more: cpj.org/data/people/da…
CPJ Africa tweet media
English
11
126
175
9.2K
Mengistu retweetledi
Zegabi
Zegabi@ZegabiMedia·
የብልፅግና አገዛዝ ውሸትና የአማራ ክልሉ አሳዛኝ ክስተት። አገዛዙ 'ራሳችንን ቻልን' በሚልበት ስቱዲዮ ጀርባ፣ በአማራ ክልል በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እናቶችና ሕፃናት በረሃብና በጦርነት አዙሪት ውስጥ ሆነው የነፍስ አድን እርዳታን እየተማፀኑ ነው።  የዛሬው ልዩ ዘገባችን ጭንብሉን ገልጦ መራራውን እውነታ ይፈትሻል። ሙሉውን ዝግጅት በዚህ ሊንክ ያግኙ youtu.be/zkjOcsOP3sI
YouTube video
YouTube
AM
2
40
95
4.7K
Mengistu retweetledi
Zegabi
Zegabi@ZegabiMedia·
ሰበር ዘጋቢ ዕለታዊ ሚያዝያ 5/2018 ||የፋኖ የ72 ሰዓታት ምስጢራዊ ዘመቻ ||የአስመራው ያልተጠበቀ ክሰተት April 13, 2026 youtu.be/zkjOcsOP3sI
YouTube video
YouTube
AM
0
7
15
689
Mengistu retweetledi
CPJ Africa
CPJ Africa@CPJAfrica·
Three years ago, on April 9, #Ethiopia journalist Meskerem Abera was arrested in a sweeping crackdown on reporting about conflict in the Amhara region. She remains behind bars on terrorism charges that carry a potential death sentence. She is due to present her defense in May. @pressfreedom calls for Meskerem’s immediate release and for Ethiopian authorities to stop criminalizing journalism. Read more: cpj.org/data/people/me…
CPJ Africa tweet media
English
21
268
359
22.4K
Mengistu retweetledi
Zegabi
Zegabi@ZegabiMedia·
There is a deeply troubling pattern emerging in Ethiopia today—one that is becoming painfully familiar: reports of ethnic Amhara healthcare professionals losing their lives. The killing of medical professionals, once unthinkable, is no longer shocking news. Week after week, reports continue to surface from the Amhara region of doctors being killed, detained, or subjected to suffering. These are individuals who have dedicated their lives to saving others—now finding themselves unable to do so, or becoming victims themselves. This ongoing situation raises serious concerns about the safety of healthcare workers and the future of medical care for communities already in need.
English
12
122
196
10K
Mengistu retweetledi
Zegabi
Zegabi@ZegabiMedia·
የአማራ ፉኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ሌተናል ኮሎኔል ደመላሽ አሰፉ የተባለ የአገዛዙ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥን በጎጃም ደጋ ዳሞት ማረከ።
AM
1
18
33
994
Mengistu retweetledi
Zegabi
Zegabi@ZegabiMedia·
ሰበር ዘጋቢ እለታዊ መጋቢት 27/2018 ዓ.ም || የደጋ ዳሞቱ ድል || "በፋኖ ተማርኪያለሁ"ሌተናል ኮሎኔሉ || ቱርክ ኢትዮጵያን አስጠነቀቀች youtu.be/Jjan8TR5gFM
YouTube video
YouTube
AM
0
4
6
587
Mengistu retweetledi
Eyerusalem Tesemma🦅
Eyerusalem Tesemma🦅@Queen_of_Amhara·
Today, April 2, 2026: Demonstrations erupt across Ethiopia’s Amhara region, as protesters reject the election with a powerful message: “We refuse to legitimize our killers again through the ballot box.”
Eyerusalem Tesemma🦅 tweet mediaEyerusalem Tesemma🦅 tweet mediaEyerusalem Tesemma🦅 tweet mediaEyerusalem Tesemma🦅 tweet media
English
13
91
154
5.2K
Mengistu retweetledi
Zegabi
Zegabi@ZegabiMedia·
ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም "ገዳዮቻችንን በምርጫ ካርድ አናነግስም" በሚል መሪ ቃል በመላው አማራ ክልል ምርጫውን የሚቃወሙ ሰልፎች ሲካሄዱ አርፍደዋል።
Zegabi tweet mediaZegabi tweet mediaZegabi tweet mediaZegabi tweet media
AM
3
24
48
898
Mengistu retweetledi
Eyerusalem Tesemma🦅
Eyerusalem Tesemma🦅@Queen_of_Amhara·
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደ/አ/ቀ/አሳምነው ዕዝ በክብር የተሰው ጓዶችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ═══════❁✿❁ ════════ “ክብርና ሞገስ ለቅዱስ ዓላማ ለወደቁ ጀግኖቻችን!" አፋብን ደቡብ አማራ ቀጠና በአሳምነው ዕዝ፣ በአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ኮር ነጎድጓድ ክፍለ ጦር ውስጥ ትግላችን ዛሬ ላይ እንዲደርስ ለህዝባችሁ ህልውና መከበር በጀግንነት ከህዝባችሁ ጎን ተሰልፋችሁ ህይወታችሁን ለሰጣችሁ ውድ ጀግና ሰማዕቶች ለአርበኛ ይገረም ከበደ ፣ለአርበኛ ሱራፌል ገብረሃና እና ለአርበኛ ሙሴ እሸቴ ለህዝባቸው የከፈሉት መስዕዋትነት ጥልቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ትግሉ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በማደራጀት እና በማሰልጠን እንድሁም ከፊት ሆኖ በመምራት በሸዋ ተራሮችና ሸጦች የጠላትን ሀይል መውጫ መግቢያ በማሳጣት ሲፈፅሙት የነበረው አኩሪ ስራ ህያው ምስክር ሆኖ በታሪክ መፅሃፍት ሲከተብ ይኖራል። ጀግኖቻችን፤ እናንተ የታሪክ አደራን ተሸክማችሁ፣ በቆራጥነትና በፅናት ዋጋ የከፈላችሁት ለነገው ብሩህ ተስፋና ለህዝባችን ህልውና በማፅናት ሰላም ማስፈን ነው፡፡ የእናንተ መስዋዕትነት በታሪክ መዝገብ ላይ በወርቅ ቀለም ተጽፎ የሚኖር ሲሆን፤ የጀመራችሁት የትግል ጉዞ (ዓላማ) በሁላችንም ልብ ውስጥ ሲዘከር ይኖራል:: በቀን 21 /07/2018 ዓ.ም ከጠላት ሀይል ጋር በነበረ ከባድ ትንቅንቅ ብዙ የአገዛዙን ሀይል ሲተናነቁ አርፍደው የሚተማመኑት እና ቃል የተገባቡት ጀግኖች ታሪክ ማህደር ውስጥ ደምቀው የሚታዩት ገጾች በብዕር ብቻ ሳይሆን፣ በቆራጥ ልጆች ደምና አጥንት የተጻፉ ናቸው እና የህልውና ትግል አማራጭ የሌለው፣ "ለመኖር መዋጋት" የሚሰኝ የሞትና የሽረት ፍልሚያ በመሆነ ይህን መርጠው ጀግኖቹ የአገዛዙን ሰራዊት አርግፈውት የመጨረሻውን ምርጫ የአባታችንን አፄ ቴወድሮስን የጀግንነት መንገድ ተከትለዋል ፡፡ በዚህ ፍልሚያ ውስጥ የተፈጸሙ ጀብዱዎች ደግሞ ተራ ድርጊቶች ሳይሆኑ፣ ከራስ በላይ ለሆነ ዓላማ (ለህዝብ ፣ ለትውልድና ለህልውና) በመታመን የተከፈሉ የክብር ዋጋዎች ናቸው፡፡ የተከፈለውም መስዋዕትነት ከራስ በላይ ለጓዶች ለሌሎች ህይወት ሲባል የራስን ህይወት አሳልፎ መስጠት እና ለህዝብ ቅድሚያ በመስጠት ከፍተኛው የፍቅር ማሳያ ሆኖ ተመዝግቧል :: በዚህ ህልውና ትግል ውስጥ የወደቁት ጀግኖች "እኔ ባልኖርም ህዝቤ መኖር አለባት" የሚል ጥልቅ እምነት ያላቸው ጀግኖቹ የነበራቸው ዕምነት ለህዝብ መሰዋት ሞት ሳይሆን፣ በታሪክ ውስጥ ዘላለም መኖር ነው የሚሉ ተሰውተው ያሳዩ ናቸው፡፡ የእነሱ ድፍረት እኛን ያነሳል፤ የእነሱ ተስፋ ወደፊት እንድንመራ ይረዳናል፤ የእነሱ መስዋዕት ደግሞ በእርምጃ እንድንመልስ ያደርገናል፡፡ ጀግኖች ቢሰዉም፣ የከፈሉት መስዋዕትነት ግን የነፃነት ችቦ ሆኖ ይበራል:: የእነርሱ ደም የነፃነትን ምድር ያጠጣል፡፡ የሚቀጥለው ትውልድ በሰላም እንዲኖርና አንገቱን ቀና አድርጎ እንዲሄድ መሰረት የሚጥሉት እነዚህ ታላላቅ የቁርጥ ቀን ልጆች ናቸው፡፡ ለተሰውት ጀግኖች ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶችና ለመላው የኮሩ እና የክፍለ ጦሩ አመራርና አባላት መጽናናትን እንመኛለን፡፡ ''ክብር ለተሰውት " አፋብን ደአቀ (አሳምነው ዕዝ) የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደ/አ/ቀ/አሳምነው ዕዝ ቀን 22/07/ 2018 ዓ.ም
Eyerusalem Tesemma🦅 tweet mediaEyerusalem Tesemma🦅 tweet media
AM
6
20
64
4.6K
Mengistu retweetledi
Robel Alemu | ሮቤል ዓለሙ (PhD)
OPP regime forces abducted six members of a single family from their home in Gonder City — including five children as young as 2-years-old. Unfortunately the “one candidate” ballot means no alternative to a regime that holds mothers and young children in concentration camps.
Robel Alemu | ሮቤል ዓለሙ (PhD) tweet media
Amhara Association of America (AAA)@AAA_Amhara

⚡️ℹ️ #UPDATE: AAA has learned that on March 15th, 2026 Oromo Prosperity Party regime soldiers abducted six civilians including five minors as young as 2-years-old in Gonder City. 📍Central Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia amharaamerica.org/post/oromo-pp-…

English
4
71
67
4.6K
Mengistu
Mengistu@LeadersFree·
ሁላችንም ሰብስክራይቭ ላይክ ኮሜንት እናድርግ የአማራልሳን የሆነውን ሚዲያ youtu.be/NqK0SEkeQIk?si…
YouTube video
YouTube
AM
0
0
2
516
Mengistu retweetledi
Zegabi
Zegabi@ZegabiMedia·
ሰበር የድል ዜና የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ እና ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ታሪካዊ የአንድነት ስምምነት ካደረጉ ማግስት ጀምሮ፣ በሸዋ ሰንሰለታማ ተራሮች ላይ የአብይ አህመድ አየር ወለድ ኮማንዶ ወንበር አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ድልን አስመዘገቡ!! ዛሬ ማለትም ሌሊት 11:00 ሰዓት ጀምሮ በተለያዩ ግንባሮች በተቀናጀ ሁኔታ ከፍተኛ ወታደራዊ ስልት የታከለበት ማጥቃት የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ሚሊሻ አድማ መከላከል እና የብአዴን ቡችላ የህዝብ ፖሊስ በጠላት በኩል ሁለት መድፍ እና በርካታ ዙ23 እና ሞርታሮች በታገዘው አውደ ውጊያ የአብይ አህመድን ሰራዊት በገባበት ገብተው በማዳፋት የበላይነት በመውሰድ ድላቸውን አስመዝግበዋል። በተመሳሳይ የምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር 25ኛ ክፍለ ጦር በአካድና ፋርሲ የሶስቱ ግንባሮች የተቀናጀ ውጊያ በግሼ ግንባር የአፋብን ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር እና ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መሀመድ ቢሆነኝ ኮር አስቴጉማ ተራራ ክፍለ ጦር የጠላትን ኃይል መፈናፈኛ አሳጥተውት ውለዋል። በዚህ ግንባር ​እነዚህ ሁለት ክፍለ ጦሮች ​በመቀናጀት በወሰዱት የማጥቃት እርምጃ የአብይ አህመድ ቅጥርኛ ሰራዊት ከፍተኛ ኪሳራ ማድረስ ችለዋል ። የሸዋ ዳገቶች ለፋኖዎቹ የድል አውድማ፣ ለጠላት ደግሞ የሽንፈት ማማ ሆነዋል። እንዲሁም ​በወጀድ ግንባር የአፋብን ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ​ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር ​የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር እና ​የዓፄ ይኩኖአምላክ ክፍለ ጦር​ በቅንጅት በሰነዘሩት ማጥቃት የጠላት ጦር በከፍተኛ ድንጋጤና ውዥንብር ውስጥ በማስገባት እያርበደበዱት ከመገኘታቸውም በላይ ከፍተኛ የአገዛዙ አመራሩ ጨምሮ ሙትና ቁስለኛ ሁኗል። ​ይህ ከአንድነት ማግስት የተጀመረው የተቀናጀ የግንባር አውደ ውጊያ የፋኖን ክንድ ይበልጥ ያጠነከረና የጠላትን የጥፋት ዕድሜ የሚያሳጥር በመሆኑ በሸዋ ተራሮች ላይ የሚካሄደው እልህ አስጨራሽ አውደ ውጊያ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ድልን ያስመዘገቡ በመሆኑ ውጊያውም እስከ አሁን የቀጠለ ሲሆን የአንድነቱ ኃይል ወደፊት እየገሰገሰ ይገኛል። ​ መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! የአፋብን ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያዕቆብ ፩ ኮር ህዝብ ግንኙነት !!!!! መጋቢት 21/07/2018 ዓ.ም
Zegabi tweet mediaZegabi tweet media
AM
2
11
46
2.9K
Mengistu retweetledi
Zegabi
Zegabi@ZegabiMedia·
The Amhara Fano National Movement (AFNM) conveyed its sincere congratulations to Honorable President Kikwete on the occasion of his recent appointment by the African Union Commission as the AU High Representative for the Horn of Africa and the Red Sea. @_AfricanUnion @jmkikwete
Zegabi tweet mediaZegabi tweet media
English
0
3
7
488
Mengistu
Mengistu@LeadersFree·
የአማራን ዘር ማጥፋት በአለም አቀፉ ፍርድቤት የሚፈለጉ ወንጀለኞች
Mengistu tweet media
AM
2
16
37
1.4K
Mengistu
Mengistu@LeadersFree·
♦በቃሊቲ ማ/ቤት የሚገኙ የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች በቂ ሕክምና ለማግኘት እንዳልቻሉ ተገለፀ ፤ ጋዜጠኛ ገነት አስማማው በኩላሊት ሕመም የተነሳ በከፍተኛ ሕመም ላይ እንደምትገኝም ተሰምቷል። ለእስረኞች የጤና አገልግሎት መስጠት ምንም እንም እንኳ የመንግስት ቀጥተኛ ኃላፊነት መሆኑ እና አድሎአዊ ድርጊት የተከለከለ ስለመሆኑ በሀገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ሕጎች የተገለፀ ቢሆንም በኢትዮጵያ ውስጥ ተፈጻሚ እየሆነ አይደለም። የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 21(1) እስረኛ መሆን ማለት ሰብአዊ ክብርን የመነፈግ ማለት እንዳልሆነ በመግለጽ “በቁጥጥር ሥር የሚውሉ ሰዎች በሙሉ እንዲሁም ጥፋተኛ ተብለው በቅጣት ላይ ያሉ ሰዎች ሰብአዊ ክብራቸውን በሚያከብር መንገድ የመታከም መብት አላቸው” ይደነግጋል። የፌዴራል እስረኞች አያያዝ ደንብ ቁጥር 138/2007 ይህ ደንብ በ2007 የወጣ ሲሆን፣ እስረኞች በጾታ፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ አመለካከት ወይም በዜግነት ሳይድሉ እንዲታከሙ ያዛል ። ይሁን እንጅ በተለይም በአማራነታቸው የተነሳ ወደተለያዩ የፌደራል ማ/ቤቶች ተወስደው የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች ሕክምናን ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን እያገኙ አለመሆኑን በመጥቀስ በተደጋጋሚ ለፍ/ቤት አቤቱታዎችን ሲያቀርቡ ይደመጣል። የጤና ባለሙያዎች ሳይቀር ክሊኒካዊ ነጻነታቸው እየተነጠቀ የሕክምና ውሳኔዎችን በህክምና ምክንያቶች ብቻ ከመወሰን ይልቅ በእስር ቤት አስተዳደር ሰራተኞች ፖለቲካዊ ጫና ሲቀለበሱ ይስተዋል። የፍ/ቤት ትዕዛዝን በተገቢው ሁኔታ ባለመፈፀምም ጭምር ሕሙማን እንዳይታከሙ ማድረግ የተለመደ ሆኗል። አንድ ተጠርጣሪም ሆነ የተፈረደበት ሰው መሰረታዊ የሆነ አለማቀፋዊ የሆነ ሕክምና የማግኘት መብቱን በመግፈፍ መቅጣት ትልቅ ኢሰብአዊ የሆነ ወንጀል ነው። ይህን መሰረታዊ የሆነ ሕክምና የማግኘት መብት ከተነፈጉት መካከልም በቃሊቲ ማ/ቤት የሚገኙ በአማራነታቸው የተነሳ ያለፍትህ በግፍ እስር ላይ የሚገኙ ሴት የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች ይገኙበታል። ከእነዚህም መካከል ፦ 1) ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ፣ 2) ጋዜጠኛ ገነት አስማማው ፣ 3) አለም በድሉ ፣ 4) ሕይወት አለማየሁ እና 5) ሀሊማ መሀመድ 6) የዋስትና 150 ሽህ ብር ተጠይቃ ደጋፊ ባለማግኘቷ ለመክፈል ባልቻለችው መቅደስ አለሙ እና በሌሎችም ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ እና በደል ተጠቃሽ ነው። መንግስታዊ የሆነ የዘር ፍጅትና የጦር ወንጀል እየተፈፀመበት ስላለው የአማራ ሕዝብ ድምፅ በመሆኗ እንደ ወንጀል የተቆጠረባት መምህርትና ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ለገጠማት ከፍተኛ የሆነ የዐይን ሕመም ከብዙ ጩኸት ፣ ልመና እና አቤቱታ በኋላ ሕክምና ለማግኘት መቻሏ ይታወቃል ፤ መጠነኛ መሻሻል ብታሳይም አሁንም በክትትል ላይ ትገኛለች። በተመሳሳይ የግፍ እስር ላይ የምትገኘው ጋዜጠኛ ገነት አስማማው ከብዙ መዘግየት በኋላ የግል ሕክምና ማግኘቷ ተገልጧል ፤ ጋዜጠኛዋ ሁለት ኩላሊቷ መጎዳቱ በሀኪም ተረጋግጧል። መጋቢት 10/2018 ወደ ቃሊቲ ማ/ቤት በመሄድ የግፍ እስረኞችን የጎበኘው ጠበቃ ሰለሞን ገዛኽኝ እንደገለፀው የእስረኞቹ የጤና ሁኔታ አሳዛኝና አሳሳቢ ነው። ጋዜጠኛ ገነት አስማማውም የኩላሊት ጠጠር ነው የተገኘባት። ለመኝታ የሚሆን ደረቅ ፍራሽ እንዲገባላት ፍ/ቤት ትዕዛዝ እንዲሰጥላትም መጠየቁ ተገልጧል። 3) ሌላኛዋ የግፍ እስረኛ አለም በድሉም ሕክምና ለማግኘት በተደጋጋሚ ብታመለክትም የተሻለ ሕክምና እንድታገኝ አልተፈቀደላትም። ዳኑ የአጥንት ሕክምና ሄዳ አስቸኳይ ሕክምና ማግኘት ባለመቻሏ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። 4) ሕይወት አለማየሁ እና ሀሊማ መሀመድ በከፍተኛ ሕመም ላይ ይገኛሉ። ሁሉም ከሰብአዊነት አንጻር አስቸኳይና የተሻለ ሕክምና የማግኘት መብታቸው ሊከበርላቸው ይገባል። ይህ ይሆን ዘንድ ደግሞ የሰብአዊ መብት እና የሚዲያ ተቋማት በቃሊቲ ማ/ቤት እና በችሎት እየተገኛችሁ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ ተጠይቋል።
Mengistu tweet media
AM
3
56
79
2.3K