
@DerejeGerefa ድሮ አብይን አትንኩ ህይወታችንን ይቀይራል ብለህ አልነበር? አሁን ደግሞ ኑሮው መረረህ መሰለኝ። ዞሮ ግን እኛ ከድሮውም አብይን አንወደውም። ጠላታችን ነው። ጠላት ደግሞ መከራ ቢያመጣብን አንደነቅም። የመጣው ይምጣ!
AM
ጋዜጠኛ ማክቤል ነኝ Emirates Dubai (Makbel)
2.9K posts

@MekEnjoy
Digital Diplomat #Analyst #Geopolitics #መርማሪ_ጋዜጠኛ❗ #አማራ ለነፃነቱ ይዋደቃል!
















