Ragassa🇪🇹
721 posts


@reda_getachew Cool down loser. You sold yourself to the devil and crying out will not help now. With their short comings, Debrich and his team deserve respect for taking the difficult but highway to defend the interest of their people. Congratulations TPLF!
English

መጽሔተ አማራ (Journal of Amhara) የመጀመርያ ዕትሙን በይፋ በመልቀቅ የመክፈቻ ጉባኤውን በስኬት ማጠናቀቁን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ።
ጥናታዊ ጽሑፎቹን በዚህ ሊንክ ያግኙ
…7-4c31-a278-8b9b0a170095.usrfiles.com/ugd/976f00_5c9…

AM


ጀነራል ተፈራ ማሞ ለዓለም አቀፉ የተቃውሞ ሰልፍ ድጋፋቸውን ገለጹ፤ “አገዛዙ በሕዝባችን ስም እየተበደረ የዘር ማጥፋት እንዳይፈጽም የዲፕሎማሲ ጫናው ይበርታ” ሲሉ አሳሰቡ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ጀነራል ተፈራ ማሞ በዛሬው ዕለት በስዊድን ስቶክሆልም ለተጀመረውና በሌሎች የዓለም ከተሞች ለሚቀጥለው ዓለም አቀፍ የተቃውሞ ሰልፍ ሙሉ ድጋፋቸውን ገለጹ።
ጀነራሉ በሰጡት መግለጫ፣ የውጭው ዲያስፖራ አገዛዙ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን የዘር ማጥፋት ወንጀልና በምርጫ ስም የሚደረገውን የይስሙላ ሩጫ ለማስቆም በቆራጥነት እንዲነሳ ጥሪ አቅርበዋል።
ጀነራል ተፈራ ማሞ ባስተላለፉት መልእክት፣ አሁን ያለው የአብይ አህመድ አገዛዝ ዲያስፖራው በሀገሩ ቋሚ ንብረት ማፍራት ቀርቶ፣ ሲሞት እንኳን ሰውነቱ በክብር እንዳያርፍ የከለከለ ጨካኝ ሥርዓት መሆኑን ገልጸዋል። በመሆኑም በውጭ የሚኖረው ወገናችን ይህንን ግፍ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በማሳወቅ በአገዛዙ ላይ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ጫና ማሳደር እንደሚገባው አሳስበዋል።
በተለይም አገዛዙ በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም የሚበደረው ብድርና የሚያገኘው እርዳታ በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሚያ እየሆነ መሆኑን ጀነራሉ ጠቁመዋል።
በመሆኑም ዲያስፖራው አገዛዙ ምንም ዓይነት ዓለም አቀፍ ብድርም ሆነ እርዳታ እንዳያገኝ በትጋት ሊሠራ እንደሚገባ ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጥተዋል።
ይህ ዓለም አቀፍ የተቃውሞ ሰልፍም የአገዛዙን እውነተኛ ገጽታ ለማጋለጥና የገንዘብ ምንጮቹን ለማድረቅ ወሳኝ መድረክ መሆኑን ጀነራሉ አረጋግጠዋል።
AM

የኔን ስክሪን ሹት ለሚያንዘፋዝፉት ይድረስልኝ!!❗️
አሳዬ ደርቤ❗️
➖➖➖
ሬድዋን ሁሴን ‹‹ኢትዮጵያ አንድ አይነት የምትሆንበት ጊዜ አብቅቷል›› በማለት ተናገረ፡፡
‹‹ያ ጊዜ ላይመለስ አልፏል›› በማለት ጎረረ፡፡
ይሄን ንግግር ከዚህ በፊት ሙፈሪያት ካሚል አድርጋዋለች፡፡ ሙጂብ አሚኖም በየቀኑ የሚደጋግመው ነው፡፡ (ካስፈለገ ቪዲዮ ማቅረብ ይቻላል፡፡)
እናም እንዴ ሬድዋን ሁሴን፣ ሙፈሪያት ካሚል ሙጅብ አሚኖ ላሉ ሰዎች መልስ ስትሰጥ የጅምላ ስማቸው "የስልጤ ፖለቲካል ኤሊት" በመሆኑ እኔም ያደረግኩት ይሄንኑ ነው፡፡ የስልጤን ሕዝብ ይቅርና ኤሊቱንም በጅምላ አልጠራሁም። ፖለቲካው ውስጥ የሚያዳክረውን ነጥዬ ነው የጻፍኩ!!
ልብ አድርጉ!
እኒህ ሰዎች ሥርዓት በተቀያየረ ቁጥር ከመጣ ከሄደው ጋር እየተለጠፉ ይሄን ተመሳሳይ የመነቸከ አባባል የሚያነበንቡት ከአማራው ጋር ድንበርተኛ ወይንም መሐበርተኛ ስለሆኑ አይደለም። አባቶቻችንም አንድ አይነት ኢትዮጵያ በመፍጠር የሚታወቁ ስለነበሩ አይደለም፡፡
አባቶቻችንማ እንደ አገር የእራሳቸው ቋንቋ፣ ሃይማኖትና ማንነት ያላቸው 76 ብሔር ብሔረሰቦች አስረክበው ነው ያለፉት፡፡
እንደ ኢትዮጵያ ይቅርና እንደ አማራ ስትመጣም አንድ አይነት ሕዝብ የሚኖርበት ክልል አታገኝም፡፡
ከአማራው ባለፈ አርጎባ፣ ቅማንት፣ አገው የሚባሉ ሕዝቦች፣ ኦርቶዶክስ፣ እስልምና ፕሮቴስታንት... የሚባሉ ሃይማኖቶች የያዘ ክልል ነው የምታገኘው፡፡ እኒህ ሌላ ማንነት ያላቸው ሕዝቦች ደግሞ በእራሳቸው ወኪሎች የሚመሩ፣ በእራሳቸው ቋንቋ የሚሰሩና በባህልና ወጋቸው የሚኮሩ ናቸው፡፡
እናም ይህ በሆነበትና ማንም ስለ አሃዳዊት ኢትዮጵያ ባልተጠየቀበት ሁኔታ እነ ሬድዋን ሁሴን እና መሰሎቹ ይመጡና በኢሕአዴግ ዘመን ወያኔ፣ በኦሕዴድ ዘመን ሸኔ ሆነው በመቀጠር አንተን እያጥላሉ ኑሯቸውን ያደላድላሉ። በውሸት ትርክት አማራውን እያስ ገደሉ ዘና ብለው ይኖራሉ።
የአሃዳዊነት ጥያቄ ባልጠየቅክበት ሁኔታ ያደፈ ትርክታቸውን ጎትተው ያመጡና "ደሴቲቱ እንደሰመጠች፣ አንድ አይነቷ ኢትዮጵያ ላትመለስ እንደተቀበረች" ይነግሩሃል፡፡
"ለማን?" 👉ለአማራው❗️
ምሳሌያቸው ደግሞ "ኢትዮጵያ የተለያዩ ቅርንጫፎች ያሏት አንድ ዛፍ ናት ነው" የሚል ነው፡፡ በበኩሌ ግን ሬድዋን እንዳለው ኢትዮጵያ አንድ ዛፍ ከሆነች አሃዳዊት ናት ማለት ነው፡፡ ምክንያቱም አንድ ዛፍ ላይ የሚበቅለው ተመሳሳይ ቅርንጫፍና ፍሬ ነው፡፡ የብርቱካን ዛፍ ላይ የምታገኘው የብርቱካን ቅርንጫፍና ፍሬ እንጂ አንዱ ቅርንጫፍ ላይ ሙዝ፤ ሌለኛው ላይ ሎሚ... ተንጠልጥሎ ልታገኝ አትችልም፡፡ ስለዚህ ምሳሌው ውዳቂና መናኛ ነው፡፡
የእነ ሬድዋን ዋነኛ ዓላማ ግን አማራውን ማሸማቀቅና ከፖለቲካው ማራቅ በመሆኑ የምሳሌውም ሆነ የንግግሩ እውነታነት አያሳስባቸውም፡፡
ስለዚህ እነሱ ስለ አሃዳዊነት የሚታገል ፓርቲም ሆነ የትጥቅ ድርጅት በሌለበት ሁኔታ በደፈናው አማራውን እንደ ሕዝብ "ያንተ ኢትዮጵያ ላትመለስ ተቀብራለች" ሲሉት አሳዬ ደርቤ አማራ ያሳደገው ጨዋ በመሆኑ ሕዝብን እንደ ሕዝብ "ስልጤ" ብሎ በመጣራት ፈንታ እነ ሬድዋን፣ ሙፈሪያትና ሙጅብ በፖለቲካው ዘርፍ የተሰማሩ ልሂቃን በመሆናቸው በሥማቸው ጠርቶ ‹‹ወይድ አንተ አትንገረኝ ማንነቷን፣ ምጥ አታስተምርም ልጅ እናቷን›› የሚል መልስ ሰጠ፡፡
አማራውን "ሞኣ ተዋህዶ፣ ኦርቶ አማራ" በሚል ስያሜ የሚጠሩትና የአማራ ሙስሊሞችን ከመስጊድና ከመጂሊስ ያባረሩት እነ ሙጂብ አሚኖ "የዘር ግንዳችን ከአረብ ይመዘዛል" ስለሚሉ የእነሱን ምኞት መነሻ በማድረግ "ባይሆን ስለ እሱ ብታስተምሩን ይሻላል" በማለት ጠየቀ፡፡
ከእዚህ ውጭ ግን "እኔ ባሰኘኝ ሰዓት እየመጣሁ እንደ ሕዝብ ተሳዳጅ ያደረገህን ፖለቲካ ስሰራብህ አንተ መልስ በመስጠት ፈንታ ስለኳስ አውራ" የሚል የሞኞች አስተሳሰብ ተቀባይነት የለውም፡፡ የሚበጀን መከባበርና እውነቱን መነጋገር ነው፡፡

AM

@Ragassa9 @RealAbyan Speak English your retarded raw meat eating tree worshiping shitopian
English

@Ragassa9 @RealAbyan Ethiopian sucking Emarati dick, who wouldve thought LMAO
English

#Ethiopia: Fuel shortages emerged on the second day of the war and persist to this day. The reliance on external sources has led to this outcome.
Abiy's leadership has not only devastated the country but also complicated efforts to navigate the current crisis.

English

አትርሱኝ ባዮች በዝተዋል
እቺ የተረሳች አርቲስት ደግሞ ምን እያለችን ነው ወገን? በቃ የተረሳና ህዝብ የጠላው አርቲስት እንደገና ወደህዝቡ ለመመለስ ሲፈልግ የፖለቲካና የእምነት ካርድ የሚመዝባት ሐገር ሆነች ማለት ነው ኢትዮጵያ? አሁን ይሄ የአጋዘን ድምፅ ያለው የራሱን ድምፅ ራሱ መልሶ መስማት የማይችል ዘፋኝ በዘመነ ህውሀት ለሱ ቅርብ የነበሩ ባለስልጣኖች ያን ሁሉ በደል ሲያደርሱብን ጭጭ ብሎ፥ ያ ሁሉ አማራ ሲገደል፣ ያ ሁሉ ኦሮሞ ሲጨፈጨፍ፣ በአደባባይ እናት የልጅሽ ሬሳ ላይ ተቀመጭ ስትባል፣ ከአራት መቶ በላይ ጋዜጠኞች በእስር ቤት ሲታጎሩ፣ ሴቶችና ወንዶች በእስር ቤት ሲደፈሩና ሲገደሉ፣ እሱ ያዲሳባ ህፃናት ሴቶችን ሰብስቦ ከበሮ ሲደልቅ የነበረ ሰው፥ ያ ሁሉ መአት በወያኔ ሲፈፀምብን አንዲት ቃል ያልተነፈ አፈ ትብ፥ ዘፈኑም ስላልተሳካለትና ህዝብ ስለጠላው ብን ብሎ ጠፍቶ ከርሞ አሁን ወደዘፈኑ አለም ለመመለስና በታለንቱ ያጣውን የህዝብ ፍቅር መልሶ ለማግኘት የመረጠው መንገድ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስም በክፉ ማንሳት መሆኑ ይገርማል።
ብዙዎቹ እንደዚህ ናቸው። በሞቀበት አዳሪዎች፣ እወደድ ባዮች ናቸው። ነገ የሳይበሩ አለም ግልብጥ ብሎ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ቢያወድስ ደረቱ ላይ ፎቷቸውን ተነቅሶ ይመጣል። ሁሉንም እናውቃቸዋለን። ማን ምን አይነት personality እንዳለውና ማን ከልቡ ሐገሩን እንደሚወድ ከኛ የተሰወረ አይደለም።
አሁን አሁን ልክ እንደዚህ ታለንት አልባ ዘፋኝ ብዙዎች ዝናና ጆሮን ለማግኘት ፖለቲካ መነካካትን እንደስትራቴጂ ሲጠቀሙ እያየን ነው። እንደውም ባለፈው አንድ ራፐር ነኝ ባይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሃሺሽ በማሰራጨትና ከፆታ ትንኮሳ ጋር በተያያዘ በህግ ተጠያቂ መሆኑ እንደማይቀር ሲገባው በቅርቡ ከሐገር ሸሽቶ የፈረደበት የተቃውሞ ፖለቲካን ተቀላቅያለሁ ሲል ሰምቻለሁ። የከሰረ አርቲስትና ጭብጨባ የናፈቀው ከያኒ ሁሉ የፖለቲካና የብሔርን መስመር አልፎ የሰውን ልብ ለማግኘት ሲሞክር ማየት ያሳቅቃል። ያልተረዱት ነገር ይህ አይነቱ አካሄድ ግዚያው ላይክና ኮመንት ቢያስገኝም ከረጅም ግዜ ጥቅም አንፃር ለነሱ የበለጠ አክሳሪ መሆኑን ነው።
እና እቺም አስታውሱኝ አትርሱኝ ባይ ድክሞ ዘፋኝ ወደሚዲያው ለመመለስ የመረጠችበት መንገድ አስቂኝ ነው።

AM

@Habtishgreat ሀገርቷ ድገም በኦርቶዶክስ አትማራም ።
የቴድ አፍሮ ሀገር የዘሬ እትዮጽያ አይደለችም አቶንምም ምክንያቱም የሁኗ እትዮጽያ የእምነት እኩልነትና የቤሄሮች እኩልነት በሀይማኖት የማትማራ ሀገር ናት ፡ጽዱ ይሄ መንግስት ሸርሙጣ ብሄር ፡መበራር ነው
AM

#ዜናመሠረት በደቡብ ጎንደር ዞን ጋይንት ወረዳ ውስጥ በርካታ ወጣቶች ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ መረሸናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለሚድያችን ጠቆሙ
"ይህ የሚሆነው የላይ ጋይንት አስተዳደር ግቢ ውስጥ በስላሴ ቤተክርስቲያን አጥር በኩል ባለው ክፍት ቦታ ላይ ነው። ህዝብ ትልቅ ፍራቻ ላይ ነው፣ ያገኙትን ወጣት በሙሉ ነው አስረው እያመጡ የሚረሽኑት"- ነዋሪዎች
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
meseretmedia.org/p/e38
በ30% ክፍያ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
meseretmedia.substack.com/30pcoff
AM

@Amharaawakening O his unt Amhara 🤣🤣 what about teddy? Teddy is unt ethiopian which one is more genocide?
English

@shewareged_12 እንጥለቹ ይውራድ ገራድ ሁላ
አብይን አንድ ቤሄር አይደለም የምያወርዳው ጅል ሁላ ማንም ወጠጤ አፉን በከፍታ አብይ ይወርደል🤣🤣🤣
AM




















