Sabitlenmiş Tweet
Grace
31.5K posts

Grace retweetledi
Grace retweetledi

@me4ethio @Hohe421 @1212flagot @mio63361673 @ze_gelila @HOAAffairs @BizuayenEth በደርባባ የሐበሻ ባሀሪሽ ( ምርጡ ) 👌
በሁለት መስመር ቦንቦችሽ ( ይሰውረነ ) 🙄
ሾጥ በሚያረግ አለንጋሽ (አውጣን ከመዐቱ)😂
AM

የጥበብ አፍላጋት
ይንፎለፎላሉ በእነ @Hohe421 @1212flagot @me4ethio @mio63361673 ልሳናት
ተውበዋል በነ @ze_gelila @HOAAffairs @BizuayenEth ቀለማት
የጥበብ ክዋክብት🖊
ያብረቀርቃሉ በነዚ ነፍሳት
ይስረቀረቃሉ በነዚ ትናጋት
የሰላም መዝሙራት
የልብ ብርሀናት💥

AM

@bluenile8954904 @AdonisLo Thank the Lord 🙏🏽
ንስር @bluenile8954904
finally updates his insults
በ "ዲቃላ" ድርቅ ሊሞት ነበር😜


English

የውጭ አገር እንጀራ ፀባዩ 😂 ትግስተኛ ያደርጋል አንዳንድ ሰው ቆሞ መቅረቱ ነው 😂
@DuchessOfGonder @Wudasema @hevelom4 @Eliasyemariam @Nadey123_
AM

@me4ethio @DuchessOfGonder @Wudasema @hevelom4 @Eliasyemariam ቆመንም አንቀረም እንጀራ እማይበላ መርጠናል 😉
አስተያየት መስጠት አይቻልም😡

AM











