♡እቴጌ♡👑🦅

3.2K posts

♡እቴጌ♡👑🦅 banner
♡እቴጌ♡👑🦅

♡እቴጌ♡👑🦅

@shewareged_12

ዝንት አለም አማራ!!👑🦅 ⒶⓂⒽⒶⓇⒶ✊🫶

shewa Addis Abeba/ berera Katılım Kasım 2023
61 Takip Edilen357 Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
♡እቴጌ♡👑🦅
♡እቴጌ♡👑🦅@shewareged_12·
የምንጃር አንበሳ የጫካው ነብር እናሸንፋለን ሳንደራደር እሳቱ ትውልድ🔥👏
AM
10
104
250
11.6K
JusticeIsNotFree
JusticeIsNotFree@Amharafirst88·
በአስማረ ዳኜ ታሪክ ላይ የተፃፈ ፅሁፍ ወይም መፅሀፍ ካለ ጠቁሙን እስቲ።
JusticeIsNotFree tweet media
AM
6
3
25
988
♡እቴጌ♡👑🦅 retweetledi
Dawit
Dawit@HOAAffairs·
Three traditions. One Abraham. One path through the desert @teddyafromuzika : One poet. A voice that walks the desert. A single tear traces her face, steady, unhidden, as her gaze holds firm. In her hands, the flag that once inspired dignity far beyond our borders is gathered close, not as a symbol of triumph, but as something guarded, almost wounded. It carries a history that lifted others, yet now feels strained at its source. She does not speak, but the silence is enough, a quiet insistence that what has been diminished can still be remembered, and perhaps, one day, restored. Inspired by #መሬማ #Merima
Dawit tweet media
English
2
24
36
925
♡እቴጌ♡👑🦅
♡እቴጌ♡👑🦅@shewareged_12·
''እውነትን የሚናገር ዘፋኝ ግፍን ከሚደግፍ ሰባኪ ይበልጣል ''መጋቢ ሀዲስ እሸቱ''
♡እቴጌ♡👑🦅 tweet media
AM
6
41
194
2.7K
Silva Jo
Silva Jo@JohnsonsSi65971·
@shewareged_12 የሙዚቃው ስሜት ከ ምስሉ ጋር አይሄድም::
AM
1
0
0
9
♡እቴጌ♡👑🦅
♡እቴጌ♡👑🦅@shewareged_12·
ወይ አላሳጨድነው ወይ ከብት አልበላው ከቶ ወዴት ይሆን ያ'ሳር ማለቂያው ! #amhara
AM
0
6
22
596
♡እቴጌ♡👑🦅
♡እቴጌ♡👑🦅@shewareged_12·
"በእኔ እምነት ብቻ ሳይሆን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ማንም ሰው ከፖለቱካ ውጭ መሆን አይችልም"
AM
0
11
26
1.4K
♡እቴጌ♡👑🦅 retweetledi
Dawit
Dawit@HOAAffairs·
There are moments when a song ceases to be music and becomes something else entirely. In መሬማ, Teddy Afro has given voice to a nation in quiet anguish. Watching her, those tears unguarded, that gaze carrying more than words ever could, you begin to understand. This is not performance. This is recognition. A people dispersed. A burden carried in silence. A dignity that refuses to break. መሬማ does not ask to be heard. It settles within you. And once it does, it does not leave. Let the tears flow, unrestrained, like a quiet volcanic eruption from the depths of a wounded soul… @YilmaYada @Eliasyemariam @Hohe421 @Unity_for_Amhar @AbrarSuleiman
English
7
49
89
5.3K
♡እቴጌ♡👑🦅 retweetledi
Phጨ
Phጨ@kyisfa·
በትንሹ 45 ሚ ብር የሚገመት መሃል ከተማ ያለ ቪላ አፍርሰው 6 ሚ ሰጥተው፣ አንጨቆረር ሲጥሉህ፣ የቪላውን ሰርቪስ እያከራየህ በምታገኘው ገቢ፣ የምትኖር መካከለኛ ገቢ ያለው ሰው፣ በ አንድ ጀምበር፣ ድሃ እና ጎዳና ተዳዳሪ ያድርጉሃል!! #ዳስ_ጣል
Phጨ tweet media
AM
7
40
176
10K
♡እቴጌ♡👑🦅
♡እቴጌ♡👑🦅@shewareged_12·
#ምኒልክ ዕዝ 👏ብርሀኑ ጁላ ይህን የደቡብ እና የኦሮሞ ወጣት ከአመፀኛው ሀገር ቤተአምሓራ አስገብቶ እንዲያልቁ ያደርጋል።ሬሳቸውን እንኳን አይሰበስብም። ቤተሰቦቻቸውም መርዶ ስለማይነገራቸው ስንቱ ሞቶ ስንቱ እንደተረፈ አያውቁም።
♡እቴጌ♡👑🦅 tweet media♡እቴጌ♡👑🦅 tweet media♡እቴጌ♡👑🦅 tweet media♡እቴጌ♡👑🦅 tweet media
AM
1
4
5
1.2K
♡እቴጌ♡👑🦅
♡እቴጌ♡👑🦅@shewareged_12·
ከቻልን ታሪካችንን በእጃችን እንፅፋለን ፣ ካልቻልን ታሪካችንን በደማችን እንፅፋለን‼ አማራዎች ነን !!
AM
0
3
4
112
♡እቴጌ♡👑🦅
♡እቴጌ♡👑🦅@shewareged_12·
የዚህ ዘመን ጴንጤዎች እየሱሳቸው (እየሱሴ ብለው የሚያመልኩት ) ብልፅግና ፖርቲ (አብይ አህመድ) ነው !! እየመረራችሁ ዋጡት ሐቁ ይህ ነው!!
AM
10
12
37
4.8K
♡እቴጌ♡👑🦅 retweetledi
AmharaQuest
AmharaQuest@AmharaQuest·
75 years ago, #Ethiopia stood alone in #Africa in the Korean War—sending the Kagnew Battalion and recording no POWs. Thanks to His Imperial Majesty Haile Selassie’s visionary leadership, a legacy of courage, discipline, and far-reaching global influence was magnificently forged—shining as a beacon of honor and greatness for generations.
English
0
17
30
1.5K
♡እቴጌ♡👑🦅 retweetledi
Neamin Zeleke
Neamin Zeleke@NeaminZeleke·
#ቴዲአፍሮ የኢትዮጵያን ህዝብ የታፈነ አንደበትና ስሜት ፣ ብሶት እና ጥልቅ ህመም ያስተጋበው/ያንጸባረቀው "ዳስ ጣል"/አነሳው አልበም ከኢትዮጵያ እልፎ በአለም ዙሪያ በሚሊዮኖች መደመጡ (እስከአሁን ባለው መረጃ ከ 70 ሚሊዮኖች በላይ) እጅግ የተበሳጨው አረመኔው ወሮበላ የ #አብይእህመድ እና የ #ኦሄድድ ብል_ግና ጭንጋፍ ፋሽስቶች ዛሬ አፋኝ ገዳዮቻቸውን በመላክ ምንም መሳሪያ ያልያዙ፣ ከፓለቲካም ጋር ግንኙነት የሌላቸውን ዜጎች ማዋከብ፣ በማሸማቀቅና ወደ እስር ቤት አግዘዋል ። መንግስታዊ ውንብድና መፈጸም ፣ በአፋኞቻቸው ማስፈጸም። #አብይእህመድ "ጩሀት እይነቀንቀንም" እያለ ሲፎክር፣ ህዝብንም እንዴ "በቁራ" ሌላ ቀን "በጉቶ፣" እየመሰለ ፍርሃቱን ለመደበቅ ከሰሞኑ ሲያቅራራ ፣ ህዝብን በጅምላ ሲዘልፍ እንደነበር ይታወቃል።፡ ዛሬ ፍርሃቱን መቆጣጠር አቅቶች ወደ ወከባና እስር ዘምቶአል። ይህ የምትመለከቱት ዛሬ የሆነ ነው፣ የቴዲ አፍሮን የቅርብ ጓደኛ ዩሱፍ ያሲን እንዲሁም የቴዲ አፍሮ ም/ስራ አስኪያጅ ማህሌት ሰለሞንን በአሳዛኝ ፣ አሳፋሪ ወከባ ነው ታስረው እንዲወስዱ ያስደረገው። ለዚህ ነው፣ ከዚህ ነውረኛው፣ ከሃዲ፣ አረመኔ #አብይእህመድ ጋር የሰላማዊ ። ህጋዊ ትግል አይሰራም የምንለው ። የህዝብ አምጽና ፣ ብረት ብቻ ነው የሚሰራው። ባንዲራውን አንሳው !‼️‼️‼️
Neamin Zeleke tweet mediaNeamin Zeleke tweet media
AM
29
142
246
18.2K