Eco Savvy

296 posts

Eco Savvy banner
Eco Savvy

Eco Savvy

@Savvyethio

I do for health not for wealth

Katılım Şubat 2026
120 Takip Edilen92 Takipçiler
Eco Savvy
Eco Savvy@Savvyethio·
#ቴዲ ስምምነ = ስንስማማ ቢና አትስማሞት = በኛ አለመስማማት ገነንዳ = ሀገራችን ሰላም በከረችም = ሰላም አጣች እክም ተእክም = ይህመ ያሀም እንቀጥላለን ወይ ቀጥሉት #Ethiopia #MusicMoments
AM
0
0
1
7
Eco Savvy
Eco Savvy@Savvyethio·
YouTube ምን እየሆነ ነው? 71K Like እና 10K comments ኖሮት 5ሺ ብቻ ነው የተየው ሚለው? #ቴዲ #Ethiopia #Eritrea
Eco Savvy tweet media
0
0
0
2
Eco Savvy
Eco Savvy@Savvyethio·
@nafkotaschenaki ኤንሪኮ ብዙ የሌላ ሰፈር ሰው ኬኳ ትንሽ ስለሆነች እንደሚጣላ ታቃላቹ፤
AM
0
0
1
163
Nafkot
Nafkot@nafkotaschenaki·
😋
Nafkot tweet media
QME
21
0
78
4.1K
Eco Savvy
Eco Savvy@Savvyethio·
@RAS_EPHI ቴዲ ግን አንደኛውን ዘፈን ሱዳንኛ ቢያረጋትስ ሱዳን ላይ ሲዘፍን አይቸው ነበር፤ ጎበዝ ነው ደሞ ለሱዳን ህዝብ ይገባዋል youtube.com/clip/Ugkx9Uztg…
AM
0
0
3
870
ራስ ቢትወደድ
ቴዲ አልበም ባወጣ ቁጥር ''የጥበብ ሰዎች ነን'' ባዮች ሁሌም ለገዢው መንግስት ወግነው ለሱ ያላቸውን ምቀኝነት እንዳሳዩ ነው ኢትዮጵያ አልበም ሲወጣ አሌክስ አብርሃም እና ቴዎድሮስ ፀጋዬ አሁን ደሞ ካሙዙ 😫 ካሙዙን እንኳን ከሰው መቁጠር ይከብዳል 🤮
AM
14
7
196
6.8K
Eco Savvy
Eco Savvy@Savvyethio·
@martinplaut Dictators behaviors are the same worldwide as Abiy of #Ethiopia do the same. Secularism died, individuals dominate in the ruling party
English
0
0
3
345
Martin Plaut
Martin Plaut@martinplaut·
I’m shocked that Trump does this but I’m hardly surprised. The President knows no moral boundaries
Martin Plaut tweet media
English
14
6
35
4.5K
Eco Savvy
Eco Savvy@Savvyethio·
@GTWTW_Now Opportunity?! እርግጥ ነው; After war started 1. Ethiopia Air-cargo shipment up by over 30% 2. Investment inflow increased, over $13 billion based on recent forum result 3. International coffee price shows sign of increase ሌሎቹን Opportunities እመጣበታለሁ Follow አድርጉ
English
0
0
0
15
Ephrem Madebo
Ephrem Madebo@GTWTW_Now·
" ከእያንዳንዱ ግጭት እኛ Opportunity ፈልቅቀን ማውጣት ነው የሚጠበቅብን" A human being can always be an idiot, but at this level? እንኳን አለም ጦርነት ውስጥ ሲገባ ኬንያና ሶማሊያም ጦርነት ውስጥ ከገቡ ኢትዮጵያ በስደተኛ ጎርፍና ወንጀል ትጠቃለች እንጂ ምን አይነት opportunity ነው ፈልቅቀን የምናወጣው? አሜሪካና እስራኤል ከኢራን ጋር ጦርነት መጀመሪያቸው መላውን አለም ነው ችግርና መከራ ውስጥ የከተተው፣ እኛ አገርማ ጭራሽ ሰውም ሸቀጣሸቀጥም መንቀሳቀስ አቁመው ህዝብ መከራውን እያየ ነው። ይህንን መከራ ይሆን ይህ እንደመጣለት የሚናገር ሰው Opportunity የሚለው? Yes, we must be proactive and open to unexpected events, but a nation already grieving from its own war and struggling through economic hardship shouldn’t be told to look for ‘opportunities’ in a global conflict. Framing wider war as a chance for gain, while people are still burying their dead and trying to rebuild their lives, comes across as detached from reality and borders on irrationality
AM
17
9
35
9K
Eco Savvy
Eco Savvy@Savvyethio·
@DanielsonKassa1 ተረት ተረትህን የጅብ ቆዳ ለብሰህ ሙቀው ሌሎች የዛ ሰፈር ተረቶችንም በሰፊው እንመጣበታለን እስከዛ Follow
Eco Savvy tweet media
AM
0
0
0
5
Pulp Faction
Pulp Faction@DanielsonKassa1·
ይድረስ ለዳግማዊ በላይ። የአማራ ሴቶችን መሀን ለማድረግ ከጀፍሪ ኤፕስቲን ጋር በመመሳጠር መርፌ (ክትባት) ሲወጋ የኖረውን ቴድሮስ አድሃኖም ነው። እንዴት ነው ግን ይህን የሴይጣን ቁራጭ “you are a good man” የምትለው⁉️ ለማንኛውም አማራ እንዳልሆንክ ተነቅቶብሃል።አስመሳይ ነህ።😆 @dagmawi_belay
Pulp Faction tweet media
AM
9
6
32
3.7K
Eco Savvy
Eco Savvy@Savvyethio·
@miknyat አትሰሙም እንዴ ሰውየው ባሬስታ ናቸው 😄😆
AM
1
0
1
12
አቤል
አቤል@miknyat·
ሀገር ሰራን አሉን ቁስ እየተከሉ ሀገር ሚሰራውን ሰው እየገደሉ
አቤል tweet media
AM
2
1
7
161
Eyob Alemayoh
Eyob Alemayoh@menkemeyob252·
ከዚህ ቀደም የመምህራን ምገባ ተጀመረ በሚል መምህራንን የሚያሸማቅቅ ፣ ክብራቸውን የሚገፍ ፕሮፖጋንዳ የሰራው ምሁር ጠሉ #የብልፄ ሚዲያ ... ዛሬ ደግሞ ጋውን አስለብሶ የበዓል እርዳታ ሲቀበሉ የሚያሳይ ፎቶ የጠ/ሚ ፅ/ቤት ለቋል። @WFP @DrTedros
Eyob Alemayoh tweet media
AM
2
0
0
11
Habtish Gurmu (Commentary)
Habtish Gurmu (Commentary)@Habtishgreat·
How disgusting and disrespectful is to show your nasty and disgusting feet. What is wrong with Eritrean President Isaias Afwerki?
Habtish Gurmu (Commentary) tweet mediaHabtish Gurmu (Commentary) tweet media
English
59
3
47
9.4K
Jawar Mohammed
Jawar Mohammed@Jawar_Mohammed·
ግመል ሰርቆ አጎንብሶ ነው የሚባለው?  ከሳምንታት በፊት የአብይ አህመድ አገዛዝ በበኒሻንጉል ክል ለሱዳኑ ጃንጃዊድ ቡድን (RSF)  ካምብ ከፍቶ የህዳሴውን ግድብ ቀጠና በጦርነት ሊያምሰው መሆኑ ሲገለጽ ፋርሴውች ጉዳዩን ለመካድ ሲረባረቡ ነበር። አንዴ ካምፕ የለም ሌላ ጊዜ ደግሞ የወርቅ ማውጫ ግቢ ነው ሲሉ ከረሙ። ነገር ግን የአሜሪካው እውቁ  Yale University  ምርመራ ቡድን ረጅም እና ዝርዝር ጥናት ሲያካሂድ ከርሞ፣ ውጤቱን መካድ ማንገዳገድ በማያስችል መልኩ ረፖርት አቅርቧል። እና አሁንስ ምን ይሉ ይሆን? files-profile.medicine.yale.edu/documents/6fd5…
AM
64
46
161
19.2K
Prosperity Party - ብልፅግና
Ethiopia and Burundi have reaffirmed their commitment to strengthening bilateral ties and expanding practical cooperation following the conclusion of the Second Joint Ministerial Commission in Addis Ababa.
Prosperity Party - ብልፅግና tweet mediaProsperity Party - ብልፅግና tweet mediaProsperity Party - ብልፅግና tweet mediaProsperity Party - ብልፅግና tweet media
English
2
22
64
1.3K
Eco Savvy
Eco Savvy@Savvyethio·
ዛሬ PMO ይህን ፎቶ አጋርቷል፤ አብዛኞቹ የመንግስት ሀላፊዎችም ፎቶ ይለጥፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። Your Comment?? #Ethiopia #ፋሲካ
Eco Savvy tweet mediaEco Savvy tweet mediaEco Savvy tweet media
AM
0
0
1
17
Eco Savvy
Eco Savvy@Savvyethio·
@PMEthiopia እንደዚህ አይነት ነገር ለምን ከPP በፊት አልተስፋፋም? በዛ ላይ አንዱ ሰውዬ ዶክተር ይሁኑ አስተማሪ ከነ ጋወናቸው ናቸው፤
AM
0
0
1
251
Office of the Prime Minister - Ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግም፣ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል። On the occasion of the upcoming Easter holiday, Prime Minister Abiy Ahmed shared items this morning with low income staff members of the Office of the Prime Minister and also with orphaned children the PMO is helping to raise. #PMOEthiopia
Office of the Prime Minister - Ethiopia tweet mediaOffice of the Prime Minister - Ethiopia tweet mediaOffice of the Prime Minister - Ethiopia tweet mediaOffice of the Prime Minister - Ethiopia tweet media
AM
35
74
283
11K
Eco Savvy
Eco Savvy@Savvyethio·
@telebirr ቴሌስትሪም ( teleStream )
Tiếng Việt
0
0
0
19
telebirr
telebirr@telebirr·
✨🎁  የሚያሸልም ልዩ የትንሣኤ ጥያቄና መልስ ውድድር!   👉🏻ያለ ምንም ዲሽ እና ገመድ በሲም እና Wi-Fi ብቻ በከፍተኛ ጥራት በርካታ የቲቪ ቻናል አማራጮች ይዞ የመጣው አገልግሎታችን ምን ይባላል ❓ መልስዎን አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!
telebirr tweet media
AM
798
154
395
9.1K
Eco Savvy
Eco Savvy@Savvyethio·
@MeseretMedia ዛሬ ደሞ ብልጽግና ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በሚል ካድሬዎቹን እየሰበሰበ ነው። ብቻ ምን እንደሚያወሩ አላቅም ግን #ነዳጅ በተመለከተ ይመስለኛል። #Ethiopia
AM
0
0
1
110
Meseret Media
Meseret Media@MeseretMedia·
#ዜናመሠረት ነዳጅ ማደያዎች ላይ አንዳንድ ፖሊሶችና ሚሊሺያዎች ከሾፌሮች ከፍተኛ ገንዘብ በመቀበል ካለ ተራ ነዳጅ እያስቀዱ መሆኑ ታወቀ "ከባድ መኪኖች ያለሠልፍ ለመቅዳት ከ10 እስከ 20 ሺህ፣ ትንንሽ መኪኖች ከ1 ሺህ እስከ 3 ሺህ ብር ለፖሊስ እና ቀጂዎች እየከፈሉ ስርዓት ይዘው ሠልፍ የያዙ ሠዎች ግን ሦስት እና አራት ቀን ተሠልፈው ነዳጅ የለም ተብለው ይበተናሉ" የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ: meseretmedia.org/p/26a በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: meseretmedia.substack.com/30pcoff
AM
12
25
93
9.7K