Shebeshi

317 posts

Shebeshi

Shebeshi

@Shebeshi1

Katılım Ağustos 2021
176 Takip Edilen7 Takipçiler
Shebeshi retweetledi
Martin Plaut
Martin Plaut@martinplaut·
Ethiopia: Breaking reports indicate that Fano factions declared their unification on 17 January 2026, forming the Amhara Fano National Movement and appointing political and military leaders. The move has sent shockwaves through the government, as the unified Fano reportedly prepares for strategic operations
English
66
105
238
27K
Shebeshi retweetledi
Mengistu
Mengistu@LeadersFree·
እኔም ክርስቲያን ታደለ ነኝ ሁላችንም በተቻለመጠን መልእክቱን እናስተላልፍ ዘመቻው በይፋ ተጀምሯል
Mengistu tweet media
AM
8
125
171
3.8K
Shebeshi retweetledi
Berhanemeskel Nega
Berhanemeskel Nega@berhanenega·
የአቢይ አህመድ ፋሽስታዊ አገዛዝ በግፍ አስሮ ህክምና ለከለከላቸው የአገሪቱ የፓርላማ አባል ለተከበሩት ክርስትያን ታደለ ህይወት ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ከመሆን አያመልጥም! ⁦@TagessechaffoD⁩ ⁦@TemesgenTiru⁩ ⁦ bbc.com/amharic/articl…
AM
6
123
169
4.9K
Shebeshi
Shebeshi@Shebeshi1·
Ethiopia 🇪🇹 failed to prosper it's people!
English
0
0
0
3
Shebeshi retweetledi
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
ከሳምንታት በፊት በአዲስ አበባ ከፀጥታ አካላት ጋር የተኩስ ልውውጥ አድርገው የተገደሉ ሁለት ወጣቶች ቤተሰቦች አስከሬናቸውን ሳያገኙ ፍትሀትና ባህላዊ የሽኝት ሥነ ሥርዓት ጎንደር ውስጥ መፈፀሙ ተሰምቷል እኔን ግን የሚገርመኝ... እነዚህ ሁለት ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፣ ከዚህ ምድር ተሰናብተዋል። ታድያ መንግስት አስከሬን አግቶ ይዞ ለቤተሰብ አልሰጥም ማለት ለምን ይሆን? ምን ሊያረጉት ይሆን? ይህ ድርጊት በየትኛውም አለም፣ በየትኛውም ሀይማኖት እና ባህል ሲፈፀም አይታይም። ኦሳማ ቢንላደን እንኳን ከተገደለ በኋላ ቀብሩ ባህር ላይ ሲፈፀም ስርዐቱን ተከትሎ ነበር። ጭካኔን ለማሳየት እና ለሌሎች ማስፈራርያ ለማድረግ ታስቦ ሊሆን ይችላል፣ የራሱን የአድራጊውን የድንጋጤ መጠን ግን ወለል አርጎ የሚያሳይም ይመስለኛል። Via BBC
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ tweet media
AM
127
163
590
55.3K
Chakham
Chakham@Chakham_Analyst·
What comes to mind when you think of PM. Dr. Abiy Ahmed?
Chakham tweet media
English
542
26
279
111.1K
Shebeshi
Shebeshi@Shebeshi1·
@NatnaelMekonne7 ሰው ንቆ ቁስ ማምለክ! ብታቅ የሚሰራው ለሰው ነው፣ደደብ ደግሞስ ስንት ድሃ ተኮር ኘሮጀክት ሰርዞ ይህን መስራት ምን ያስገርማል። ይሄ እኮ ከማንም መንግስት የሚጠበቅ እለታዊ የመንግስት ስራ ነው። በቸርነት የሚሰራ የእርዳታ ድርጅት አይደለም።
AM
0
0
0
158
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
ፒያሳ በምሽት እነ ጫጫቴ ኑ እስኪ ተንጫጩ መቼም አይናችሁ የሚያምር ነፍስን የሚያስደስት ተስፋን የሚሰጥ ልብን የሚያሞቅ ነገር ማየት አይወድም:: ኑ ስለ መብራቱ ስለ ቀለሙ ስለ ድንጋዩ... ያን ቋቅ እና ወደላይ የሚል የጥላቻ አስተያየታችሁን ስጡበት::
Natnael Mekonnen tweet media
AM
97
127
490
32K
Shebeshi
Shebeshi@Shebeshi1·
@BMLenjiso ችግሩ በደደብ መመራታችን ነው።
AM
0
0
0
15
Birhanu M Lenjiso (PhD)
Birhanu M Lenjiso (PhD)@BMLenjiso·
ኢትዮጵያ... ኢትዮጵያ ጥንታዊ የፖለቲካ ሥርዓት ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት። የኢትዮጵያ ሀገረ-መንግስት በአፍሪካ ግንባር ቀደም በዓለም ደግሞ ቀደምት ከሚባሉ ጥቂት ሀገረ መንግስታት አንዱ ነው። በዚህ ረጅም የሀገረ-መንግስትነት ዕድሜ ሀገርቷ የተለያዩ የሀገረ-መንግስት ሞደሎችን፤ የተለያዩ የመንግስት ዓይነቶችን፤ የተለያዩ የመንግስት ሥርዓቶችን፤ የተለያዩ የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለማትንና የተለያዩ የኢኮኖሚ ስርዓቶችን ሞክራለች። 1) የኢትዮጵያ የሀገረ-መንግስት ሞደል ሙከራዎች፤ ኢትዮጵያ ኢምፓየር ከመሆን እስከ ብሔረ-መንግስት ግንባታ አሁን ደግሞ በብሔር ብሔረሰቦች ስምምነት ላይ የተመሰረተ ኀብረ-ብሔራዊ ሀገረ-መንግስት ወደ መገንባት መጥታለች። እስከ ዐጼ ኃይለ ሥላሴ ድረስ ያሉ የኢትዮጵያ ነገሥታት ኢምፓየር ግንባታ ሙከራ እንደነበራቸው ይነገራል። በግልጽ ከተለያዩ ሀገራት ፖሊሲ በመቅዳት የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችን አንድ ላይ በመጨፍለቅ አንድ ወጥ ብሔር ለመገንባት የመጀመሪያውን ሙከራ ያደረጉት ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ናቸው የሚሉ ጻፍት አሉ። የኢትዮጵያ ዋነኛው ችግር የብሔረ-መንግስት ግንባታ ጅማሮ አለመጠናቀቁና እንደ ሕዝብ ወደ ብሔር አለመምጣታችን ነው በማለት የሚቆጩ ዛሬም ድረስ አሉ። ከ1983 ዓ/ም ጀምሮ ደግሞ በግልጽ ኅብረ ብሔራዊ ሀገረ መንግስት በሕገ መንግስት ተዋቀረ። 2) የመንግስት ዓይነቶች፤ ኢትዮጵያ ረጅም የመንግስት ታሪክ እንዳላት የሚያሳዩ መረጃዎችም አሉ። ትላልቆቹን እምነቶች በመቀበል ግንባር ቀደም ሀገር እንደሆነችው ሁሉ የተለያዩ የመንግስትና የፖለቲካ ስርዓቶችም ቤተ ሙከራ ነበረች ማለት ይቻላል። ሀገሪቱ በተለያዩ ጊዜያት የማዕከላዊ መንግስት አልባ ከመሆን ጀምሮ እስከ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የዘለቀ ሙክራዎችን አድርጋለች። ከአንዱ የመንግስት ሥርዓት ወደ ሌላኛው የመንግስት ሥርዓት የተደረጉ የሽግግር ሙከራዎችም ደም አፋሳሽና ስር ነቀል እንደነበሩ ከታሪክ እንረዳለን። ሥርዓት አልበኝነት ወይም አናርኪ ከሚመስሉ ሁኔታዎች (የመሪ አልባነት) እስከ ሞናርኪ (የአንድ ሰው መንግስት) እስከ ኦልጋርኪ (የጥቅት ሰዎች መንግስት) እስከ ዴሞክራስ (የሕዝብ መንግስት) ሞክራለች። 3) የመንግስት ሥርዓቶች ለረጅም ጊዜ በአሃዳዊነት የሚትከሰስ ኢትዮጵያ በ1952 ከኤርትራ ጋር በፌዴረሽን ተቆራኝታ ነበር። እእአ ከ1991 ጀምሮ ደግሞ የፌዴራል አወቃቀን ተከተለች። በነገራችን ላይ በአሃዳዊ እና በፌዴራል መንግስት መካከል ያለውን ልዩነትን ከመረዳት አንጻር ክፍተት ያለ ይመስለኛል። አንዱ ቡድን አሃዳዊ መንግስትን ሁሉ መጥፎ፤ ፌዴራላዊ መንግስትን ደግሞ ጥሩ አድርጎ የማቅረብ ሌላኛው ቡድን ደግሞ አሃዳዊ መንግስትን ጥሩ፤ ፌዴራላዊ መንግስትን ደግሞ ሀገር አፍዳሽ አድርጎ የማቅረብ አዝማሚያ የተለመደ ሆኖዋል። እውነቱ ግን የሁለቱ የመንግስት ስርዓቶች ዋነኛው ልዩነት ያለው የስልጣን ምንጭ ላይ ብቻ ነው። በአሃዳዊ መንግስት ሕገ መንግስቱ ስልጣን ሙሉ በሙሉ ለማዕከላዊ መንግስት በቻ ሲሰጥ በፌዴራላዊ መንግስት ግን ሕገ መንግስቱ ስልጣንን ማከፋፈሉ ብቻ ነው። 4) የተሞከሩ የፖለቲካ ርዕዮተ-ዓለማት በሚቀነቀን የመብት ዓይነትና ርዕዮተ-ዓለምም የተለያዩ የመንግስት ዓይነቶችን መለየት ይቻላል። በዚህ መንገድ በዋናነት ሁለት ዓይነት የመንግስት ሥርዓቶችን መለየት ይቻላል። አንዱ የግል መብት ላይ ትኩረት የሚያደርግ የመንግስት ሥርዓት (more liberalist) ሲሆን ሌላኛው ደግሞ የቡድን መብቶችን ያስቀድማል (more nationalist)። እንደ ሌሎቹ የጎላ ባይሆንም ሁለቱንም ርዕዮቶች የሚያራምዱ መንግስታት በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶዋል ማለት ይቻላል። 5) የተሞከሩ የኢኮኖሚ ስርዓቶች በኢኮኖሚ ስርዓትም ቢሆን ኢትዮጵያ ከጋርዮሽ ስርዓት እስከ ፊውዳሊዝም እስከ ሶሻሊዝም፤ ካፒታሊዝም እና የተቀላቀለ የኢኮኖሚ ስርዓት ሞክራለች። *** እንደ ሀገር ያልሞከርነዉ ነገር ቢኖር ቁጭ በለን፤ ትንፋሻችንን ሰብስበን፤ አብረን መርሳት ያለብንን ረስተን፣ አብረን ማስታወስ ያለብንን በጋራ ለመገንባት ወስነን መነጋገር ብቻ ነው። ይችህን ሞክረን ካሳካን ግን የሁሉ ነገር መፍትሄ ይኖራታል።
Birhanu M Lenjiso (PhD) tweet media
AM
88
24
101
30.1K
Shebeshi
Shebeshi@Shebeshi1·
@MollaJejaw የማይረሳ የለም; የተበተነ ድቄትም ተጋግሯል፣ የአብይ ቡችላ!
AM
0
0
0
16
Thomas Jejaw Molla
Thomas Jejaw Molla@MollaJejaw·
"መከላከያ አለ ውኃ እና ጥቁር ውኃ ላይ ሞቶልናል፤ያንን የቅርብ ጊዜ ትዝታችንን ልንረሳ አንችልም" የወልድያ ነዋሪ የዚች የወልድያ ነዋሪ ስለ መከላከያ የሰጠችው ምስክርነት በሌሎቹ ጦርነት በነበረበት የአማራ አካባቢዎችም ተመሳሳይ ነው። ሰላም!
Thomas Jejaw Molla tweet media
AM
24
16
31
2.6K
Thomas Jejaw Molla
Thomas Jejaw Molla@MollaJejaw·
ለመከላከያ ድጋፍ በማድረጉ ባልታወቁ ሃይሎች የተገደለው የደብረ ብርሃን ከንቲባ ዛሬ መቃብር ፈንቅሎ በተያዘው የበጀት ዓመት ከ22 ሺህ ለሚበልጡ ወጣቶች የስራ እድል ስለመፍጠር ወይይት መርቷል። ግለሰብ በመግደል የሚረጋገጥ የሕዝብ ጥቅም የለም!!
Thomas Jejaw Molla tweet mediaThomas Jejaw Molla tweet media
AM
73
31
102
16K