Yohannes Tarekegn

17.1K posts

Yohannes Tarekegn

Yohannes Tarekegn

@Yohannessophi

unrefined thoughts! ተፈወስ እምቅድመ ወእምድህረ ትህምም ! before/after Loosen up by football.

Katılım Şubat 2023
190 Takip Edilen612 Takipçiler
Yohannes Tarekegn
Yohannes Tarekegn@Yohannessophi·
@Yakin14Bek I’m careless sure thing. And, I don’t know what love for country is tbh.
English
1
0
0
72
Yohannes Tarekegn
Yohannes Tarekegn@Yohannessophi·
ግርም የሚለኝ ነገር ፖለቲከኞቹ ራሱ ሃገሩን ከኛ እኩል ነው የሚጠሉት::እንዴት ተጋግጠው ልጆቻቸውን የውጭ ሃገር ትምህርት ቤት እንደሚልኩ ላየ ሰው እየመሩ ኣይመስልም እኮ! ቀፋፊ የፖለቲካ ስርኣት ውስጥ ማንም ሃገሩን ሊወድ ኣይችልም በርግጥ!
AM
12
1
80
6.3K
Yohannes Tarekegn
Yohannes Tarekegn@Yohannessophi·
@ethiosamtam ጌታ ድጋሚ ከመምጣቱ በፊት ኣቡሽን ይውሰድልን:: ብሬ ይፀፀታል ንስሃም ይገባል
AM
1
0
0
62
Samson
Samson@ethiosamtam·
@Yohannessophi እነሱ ሁለቱን ከነካህ እና ስርዓት ካበጀህማ መፍትሄ ቤትህ ካልገባሁ ብሎ ይገዳደርሃል። ፈጣሪህ ሌላ ፖለቲከኛ እና "የሃይማኖት መሪ" ሌላ እንደሆኑ ከማወቃችን በፊት ግን እየሱስ ዳግም የሚመጣ ይመስለኛል። ብሩኖ ግን ትልቅ ስህተት ነው የሰራው
AM
1
0
1
181
Yohannes Tarekegn
Yohannes Tarekegn@Yohannessophi·
የሃይማኖት እና የፖለቲካ መሪዎች እንደፈለጉት እንዳይንፈራገጡብህ የሚያስችል ስርኣት እስካላበጀህ ድረስ ለእያንዳንዱ ህዝብና ቡድን ክፉ ስም እየሰጠህ ብትኖር ጠብ የሚልልህ ጥቅም የለም! ለማንኛውም ብሩኖ ፈርናንዴዝ ኣረብ ሃገር ቢሄድ ይሻለዋል!
Yohannes Tarekegn@Yohannessophi

ለሺ ኣመታት የሃይማኖት እና ፖለቲካ ስሪታችን(tenure) ጎረቤትን ባለማመን/በመግፋት ላይ የተመሰረተ ነው:: 'መሪ ከኣምላክ ይቀባል' ተብሎ የተነገረውን ህዝብ "ጥላቻ ኣለብህ" ልንለው ነው? የምግብ እጥረት ይሁን ምን እንጃ ሁሌ ዋናው ነገር ኣይታየንም!

AM
2
0
12
1.5K
Yohannes Tarekegn
Yohannes Tarekegn@Yohannessophi·
ለሺ ኣመታት የሃይማኖት እና ፖለቲካ ስሪታችን(tenure) ጎረቤትን ባለማመን/በመግፋት ላይ የተመሰረተ ነው:: 'መሪ ከኣምላክ ይቀባል' ተብሎ የተነገረውን ህዝብ "ጥላቻ ኣለብህ" ልንለው ነው? የምግብ እጥረት ይሁን ምን እንጃ ሁሌ ዋናው ነገር ኣይታየንም!
Yohannes Tarekegn@Yohannessophi

በሁሉም ስለሚወራ ቀላል የሚመስል ብዙ ሰዎች ግን ለመረዳት የሚከብዳቸው ነገር ፖለቲካ ነው::ምን ልል ነው እንኳን እንደኛ መሪ እንደ ኣምላክ በሚፈራበት ሃገር በሌላውም ቢሆን የመሪዎች ሃሳብ ገዢ ሃሳብ ነው ተራው ህዝብ ራሱ የወለደው ልዩ ጥላቻ የለውም

AM
0
0
3
1.9K
Yohannes Tarekegn
Yohannes Tarekegn@Yohannessophi·
@Amanii_amanii14 Family matters is understandable above all. “Love for the badge” is a bit outdated thing these days. I don’t think he’d claim that too.
English
0
0
0
32
Amanii
Amanii@Amanii_amanii14·
@Yohannessophi But imagine how much he love's the club +wanted to stay in Europe to play in highest level , they're realy lucky not lose him probably his greatest contract ever to deny it respect yemir
English
1
0
0
34
Yohannes Tarekegn
Yohannes Tarekegn@Yohannessophi·
በሁሉም ስለሚወራ ቀላል የሚመስል ብዙ ሰዎች ግን ለመረዳት የሚከብዳቸው ነገር ፖለቲካ ነው::ምን ልል ነው እንኳን እንደኛ መሪ እንደ ኣምላክ በሚፈራበት ሃገር በሌላውም ቢሆን የመሪዎች ሃሳብ ገዢ ሃሳብ ነው ተራው ህዝብ ራሱ የወለደው ልዩ ጥላቻ የለውም
AM
1
0
3
780
አቡኑኒ
አቡኑኒ@abununi·
All those small clubs are rattled by the mbuemo deal lmfaoo, cry a river 🤣🤣
English
3
0
13
725
Yohannes Tarekegn
Yohannes Tarekegn@Yohannessophi·
ሶስት ሰኣት ተኩል ላይ የምነግራችሁ ነገር ኣለ
AM
0
0
6
854
what dora didnt explore
what dora didnt explore@chubbbycoco·
This is what one means when they say "Trust the process" for 12 years
English
1
0
5
486
Yohannes Tarekegn
Yohannes Tarekegn@Yohannessophi·
እና ይሄን ሁሉ ዱካክ ተሸክመህ በዝምታ ድራፍት እየጠጣን ብንኖር ይሻላል ብለህ ስትኖር ደሞ ኣንዷ ደንቆሮ ሲያትል ካለ ቤቷ ቁጭ ብላ "የሃገራችን ልማት ያስቀናል" ወይም ኣንዱ ገንገበት"a one language n religion dominance..”እያለ ኣፉን ይከፍትብሃል! ዝገት
Yohannes Tarekegn@Yohannessophi

1 They’ve been relentlessly working to make you feel not belongs there. 2 predatory political system deployed in the name of ethnic representation. Meanwhile, just individuals are the beneficiaries. 3 ungovernable, inept and ignorant individuals been in power

AM
0
0
9
787