Ahmed Abdurehman retweetledi
Ahmed Abdurehman
4.1K posts


@Wazemaradio ለቸኮለ ላይ 'እንዲሁም' ብሎ የሚጨምረው የጥበባት ጉዳዮች መረጃ ቢሰፋ አሪፍ ነው። ፖለቲካ ብቻውን ይ(ያ)ታክታል፤ ልሥራ ቢባልም [መሬት ላይ ያለው ሐቅ] የሚታወቅ ነው። የጥበባት ጉዳዮችን የሚሸፍን ቆንጆ አማራጭ እንዲኖር እመኛለሁ።

AM
Ahmed Abdurehman retweetledi
Ahmed Abdurehman retweetledi
Ahmed Abdurehman retweetledi
Ahmed Abdurehman retweetledi

News: #Ethiopian Media Authority revokes Addis Standard’s online media registration; Editor-in-Chief disputes claims
The Ethiopian Media Authority (#EMA) has announced the revocation of the online media registration certificate of #Addis_Standard, effective 24 February 2026, citing repeated violations of media ethics, national laws, and what it described as the country’s national interests.
The statement did not specify which reports or actions formed the basis of the decision.
Responding to the EMA’s announcement, Yonas Kedir, Editor-in-Chief of Addis Standard publications, rejected the Authority’s claims, saying the outlet had never received any formal notices of violations.
“The claim that Addis Standard received repeated notices is factually incorrect. At no point has the Ethiopian Media Authority formally notified Addis Standard newsroom of any prior violations or enforcement actions,” he said. He added that the publisher, #JAKENN Publishing PLC, is reviewing legal options to protect its rights and ensure due process is upheld.
Established in 2011 as a monthly magazine, Addis Standard has faced multiple challenges over the years, including scrutiny from government institutions.
In April 2025, Ethiopian police raided the Addis Standard office and the home of one of its senior staff membersl, briefly detaining three managers for several hours and confiscating multiple electronic devices, including laptops, phones, and data storage equipment.
During the Tigray war, in June 2021, Ethiopia’s media regulator suspended Addis Standard…
Read more: addisstandard.com/?p=55383

English

@ethiopiainsider ለምርጫ 2018 ethioelections.com ን አስተዋውቋል። ያገሩ ወቅታዊ ሁኔታና ምርጫው የትኛውንም ዐይነት ሊሆን ይችላል፤ ለኢንሳይደር ሰዎች ግን ማጨብጨብ አለብን። ኢንሳይደር ሁልጊዜም ይሞክራል፤ ለጋዜጠኝነት ይታመናል።
AM
Ahmed Abdurehman retweetledi

የዋዜማ ሬዲዮን በኢትዮጵያ መታገድ በተመለከተ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባልሥልጣን ዛሬ ቅዳሜ ጥር 16፣ 2018 ዋዜማ ሚዲያን/ሬዲዮን በተመለከተ ያወጣውን መግለጫ ተመልክተናል።
ባለሥልጣኑ ሐሙስ ዕለት ፈቃዳችንን እንድንመልስ ባዘዘን መሠረት ዛሬ ይህንኑ አድርገናል። መግለጫው የተሰጠው ይህንን ባደረግን በሰዓታት ውስጥ ነው።
እርምጃው በማንኛውም መመዘኛ ትክክል ነው ብለን አናምንም። አሳዝኖናልም። ዝርዝሩን በሚገባ አጢነን አስፈላጊና ጠቃሚ ከሆነ ተጨማሪ ማብራሪያ እንሰጣለን፤ ሌሎች ሕጋዊ አማራጮችን እንከተላለን።
ባለሥልጣኑ ባወጣው መግለጫ፣ ዋዜማ ሚዲያን “የአገርን ጥቅም” አደጋ ላይ በመጣል እና የጋዜጠኝነት ሥነምግባርን ባለማክበር ወንጅሏል። እነዚህን ክሶች የኢትዮጵያን ሚዲያ ለሚከታተሉ ተደራሲዎች፣ ታዛቢዎች እና ባለሞያዎች የሕሊና ፍርድ እንተዋለን።
የዋዜማ ሚዲያ አመራር
ጥር 16፣ 2018

AM
Ahmed Abdurehman retweetledi

@Wazemaradio ከእንዲህ ዐይነቱ ጽሑፍ ዕለታዊ ዜና 'የሞላ የሞላ' እያለ ችርቻሮ ውስጥ ገብቶ ስናየው ደግሞ ከዐሥር ዓመት በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ ሚዲያ ለደረሰበት አንድ ማሣያ ነው።
AM

ሙሔ ሐዘን ጨርቆስ ከዐሥር ዓመት በፊት ይሄን ትንቢት ማን ሹክ ብሎት ጻፈ? #Addisababa
wazemaradio.com/%e1%8b%ab%e1%8…
AM

ያሬድ ሹመቴ ፖስተኛውን ከጻፈ ወዲያ ምንስ ባይሠራ! ይበቃዋል። ዕድሜ ልክ ለማክበር በቂ ነው። በፍጹም ልገምተው የምችለው አይደለም። @DejafTv youtu.be/tm9PercKdUI?si…

YouTube
AM







