Sabitlenmiş Tweet
አዲስ አበቤ
65K posts


@addisabebaa እኔ ጥድት ያልኩትይ🤣 የአዲስ አበባው ልጅ ደሞ በጣሙን የሰገጠችብይ ይኻች ዜመኛዋ <አዲስ አበቤ> ናት🤣...ሌላው ቀርቶ አዲስ አበባን ዙሪያዋን የዛሬ 20/30 ዓመት በፊት በቅጡ የሚያውቃት <ቲቀደድ> ትንሽ ይጠነቀቃል.. እባካችሁ <አዲስ አበቤ>ዎች ተረጋጉ
AM

@addisabebaa "ምንም ማድረግ አይችልም" ማለት በሰገጤና በመሀይም ተረግጦ ለመገዛት እጅ መስጠት ማለት ነው። ይህ ደግሞ "የአዲስ አበቤ" ማንነት አይደልም ።
AM
አዲስ አበቤ retweetledi

The Unseen War: The Systematic Displacement of Addis Ababa’s People and the Structured Path of Oromization. Read.
#Ethiopia" target="_blank" rel="nofollow noopener">borkena.com/2026/02/16/eth… #politics #AddisAbaba #Oromization
English
አዲስ አበቤ retweetledi

አዲስ አበቤ retweetledi

@addisabebaa አዲስ አበባን ሊወክል በጭራሽ አይችልም :: ይህ ማለት ብልፅግና ምን ማለት እንደሆነ በግልፅ የነገረን ጥሩ ማሳያ ይሆናል😭
AM
አዲስ አበቤ retweetledi

ለማስታወስ ያህል
አብይ አህመድ @AbiyAhmedAli
የ7ኛ-ጨ ክፍል ሽፍታ ነው 🤷🏽♂️
የብልፅግና ተንደርዳሪዎችን እንርሳቸው።
ብልፅግና/አብይ አገዛዝ ላይ በምርጫ ለውጥ ይመጣል ብሎ ከልቡ የሚያምን ካለ😔
ዘሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ አለ ብሎ የሚያምን ካለ😔
አዲስ አበቤ@addisabebaa
ዘመኑ የሰገጤና የመሀይም ነው ምንም ማድረግ አይቻልም 😂
AM
አዲስ አበቤ retweetledi

@KY60295160 @addisabebaa የቤት ሰራተኛ ሰትቀጥር ምን እንደሰራች 30 ግዜ የምትጠይቅ ሰው ዛሬ የህዝብ ህይወት ላይ የሚወስን ሰው በነሲብ ይሞክር እያልክ ነው?
AM
አዲስ አበቤ retweetledi

#የ2018_የኢትዮጵያ_ምርጫየምትቀሰቅስ_ፖለቲከኛ @AbiyAhmedAli #ቁማር_ለመበላት_ነው
#NoBallotUnderAbiyBullets
#ሀቁ_ይህ_ነው
ወይ ተጋፈጠው አልያም ለሆድክ ተገዛ ....ምርጫው ያንተ ነው
@berhanenega @NeaminZeleke @AbrarSuleiman
@addisabebaa @HOAAffairs

AM
አዲስ አበቤ retweetledi
አዲስ አበቤ retweetledi
አዲስ አበቤ retweetledi

እናንተ ያቆሸሻቹት በደም የበከላቹት ሀገር ከመቀበር ባህላችን/ሃይማኖታችንም አይፈቅድም እንጂ እንደህንዶቹ በእሳት መቃጠል ይመረጣል 🤔 የጉያችን ካድሬ ጥግብ ብለሃል አሟሟትህን ያሳምርልህ, አንተ ስትሞት መሬት እራሱ ረግታ አትቀበልህም 🤔
MLK☦︎ZDK@MLK_ZDK
ንፁሃን ዜጎቹን በየቀኑ የሚገድል መንግስት፣ አስከሬን ላይ ቢጨክን አይግረማችሁ! As far as I’m concerned, as long as these monsters remain in power, I don’t want to go to Ethiopia — not even my dead body should.
AM
አዲስ አበቤ retweetledi





