Fre stayin alive

21.8K posts

Fre stayin alive banner
Fre stayin alive

Fre stayin alive

@fergiF

Dreamer, ኢTዮPIAዊት. ፍሬ-ዘ-ደብረ ነጎድጓድ │Degree is just a piece of paper Education is seen in behavior. ツ ሰላም ነፍስ ላለው ሁሉ ይሁን። Spread peace and love ღ always.

Ethiopia Katılım Kasım 2011
3.2K Takip Edilen6K Takipçiler
Fre stayin alive retweetledi
Arsenal News
Arsenal News@ArsenalNews_Hub·
I am told this was Ethiopia - Wow. Still Amazed with this African style of support.
English
43
286
1.7K
45.2K
Fre stayin alive retweetledi
United Nations
Monday’s #WorldFootballDay celebrates the power of football to foster development and peace — bringing countries together and promoting unity, solidarity and respect across all ages and cultures. 🌍⚽️ un.org/en/observances…
English
85
146
268
26.9K
Fre stayin alive retweetledi
Zeraf Book Store
Zeraf Book Store@ZerafB·
በተክለጻድቅ መኩሪያ የተፃፉ የኢትዮጵያ ታሪክ መጻሕፍት (የድሮ እትሞች) 📖 የኢትዮጵያ ታሪክ : ከዐፄ ልብነ ድንግል - ዐፄ ቴዎድሮስ 📖 የኢትዮጵያ ታሪክ : ከዐፄ ቴዎድሮስ - ዐፄ ኃይለሥላሴ ~ Inbox @Zerafb to order. Shipping Worldwide & Delivering Locally
Zeraf Book Store tweet mediaZeraf Book Store tweet mediaZeraf Book Store tweet mediaZeraf Book Store tweet media
AM
0
6
13
634
Fre stayin alive retweetledi
United Nations
“Today and every day, the United Nations is proud to work with African countries to build the peaceful, prosperous and sustainable future all Africans – and our world – deserve.” @antonioguterres on Monday’s #AfricaDay.
United Nations tweet media
English
137
462
967
38.6K
Fre stayin alive retweetledi
Arsenal
Arsenal@Arsenal·
24 hours before we became Champions 😮‍💨 Every emotion in our final home game of the season with Gooner Cam 🎥
English
366
4.4K
24K
400.1K
Fre stayin alive retweetledi
Abdi 🇪🇹
Abdi 🇪🇹@Abdrezak1584333·
HAPPENING NOW: Addis Ababa will NOT sleep tonight! The entire city has turned into a massive Arsenal festival as tens of thousands of fans celebrate the Premier League trophy! The party is just getting started! 🔴⚪ Ethiopia 🇪🇹 @afcstuff
English
11
137
658
19.5K
Fre stayin alive retweetledi
Naomi Waithira
Naomi Waithira@Naomikibandi·
Which bracelet is more popular in every corner of the world 🇰🇪🇺🇬🇹🇿🇳🇬🇪🇹🇲🇦🇬🇭🇿🇦
Naomi Waithira tweet media
English
663
198
2.7K
423.8K
Fre stayin alive retweetledi
Biniam Hirut
Biniam Hirut@biniamhirut·
በዶርዜ የሚገኝ የጋሞ ቤት 1931 ዓም / Gamo Hut in Dorze 1939 #Ethiopia #ታሪካችን
Biniam Hirut tweet media
0
5
35
662
Fre stayin alive retweetledi
ቤተልሔም
ቤተልሔም@BetelhemEyob·
📍አዳማ ኪዳነምህረት
ቤተልሔም tweet mediaቤተልሔም tweet media
AM
1
6
105
1.5K
Fre stayin alive
Fre stayin alive@fergiF·
ግንቦት 16 ሐዋርያው ዮሐንስ ራዕዮን ያየበት፣ ቅዳሴ ቤቱ የከበረበት፣ የስብከቱ መታሰቢያ ቃል ኪዳን የተቀበለበት ዕለት 🙏
Fre stayin alive tweet media
AM
0
3
41
248
Fre stayin alive retweetledi
반치 ☦︎
반치 ☦︎@Yemariam_1·
+++ #ኪዳነ_ምሕረት ☦️🌹 የቅድስት ኪዳነ ምሕረት በረከት እና ረድኤቷ በእኛ ላይ ይደርብን።🕯⓰💛🙏
반치 ☦︎ tweet media반치 ☦︎ tweet media
AM
0
8
78
404
Fre stayin alive retweetledi
90s Football
90s Football@90sfootball·
Dennis Bergkamp 🔥
90s Football tweet media
Indonesia
12
156
2.2K
33.8K
Fre stayin alive
Fre stayin alive@fergiF·
«ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ። ወእግዚእነ በቃለ ቀርን።... አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።» (መዝ.፵፮/፵፯፥፭)
AM
0
2
16
173
Fre stayin alive retweetledi
Ronnie santos Mwine Fred -official
ETHIOPIA'S ADDIS ABABA CITY SHOULD BE THE HEAD QUARTERS OF ARSENAL FANS IN AFRICA.
English
22
267
2.3K
58.8K
Fre stayin alive retweetledi
DailyAFC
DailyAFC@DailyAFC·
Arsenal celebrations in Ethiopia ❤️ 🇪🇹
English
65
783
5.9K
92.3K
Fre stayin alive retweetledi
Goals Side
Goals Side@goalsside·
Arsenal fans celebrate on the streets of Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹🏆 Fun fact: Ethiopia is currently in the year 2018 on its calendar.
English
26
290
2.5K
57.4K
Fre stayin alive
Fre stayin alive@fergiF·
አሠርገዋ ለኢትዮጵያ በስብሐት ወበሃሌሉያ ያሬድ ካህን ፀሐያ ለኢትዮጵያ 🎥 Frewoyni Gebreselassie
AM
0
13
67
889
Fre stayin alive retweetledi
Abba Henok Archbishop
Abba Henok Archbishop@archbishophenok·
"አሠርገዋ ለኢትዮጵያ በስብሐት ወበሃሌ ሉያ ያሬድ ካህን ፀሐያ፤ ኢትዮጵያን በምስጋና ያስጌጣት (የሸለማት) የብርሃን ፀሐይ የሆነው ካህኑ ያሬድ ነው።” እንኳን ለኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ! የቅዱስ ያሬድ ሕይወት በርካታ ችግሮች ውስጥ ለምትገኘው ዓለም እንዲሁም ለሰው ልጆች ሁሉ እጅግ አስደናቂ ትምህርትን የምናገኝበት ነው። ከብዙ መጎዳትና ከሀሳቦቻችን አለመሳካት ጋር ተያይዞ በእግዚአብሔር አምላካችን ላይ የጸና እምነትን ይዘን የምንሻገርበትን ድልድይ የምናይበት ዐይን የዚህ ሊቅ ሕይወቱ ነው። ሐዋርያው "የእግዚአብሔርን ፈቃድ አድርጋችሁ የተሰጣችሁን የተስፋ ቃል እንድታገኙ መጽናት ያስፈልጋችኋልና።" (ዕብራውያን 10:36) እንዳለ የእግዚአብሔር ይቅርታውና መግቦቱ የሚገኘው በተስፋው ቃል በመጽናት ስለሆነ በእያንዳንዱ ጉዳይ ላይ የሚኖረን የመጽናት መጠን የፍላጎቶቻችን ውጤቶች ላይ የራሳቸው አስተዋጽኦ አላቸው እና ይህን ማስተዋል ያስፈልጋል። ተወዳጆች ሆይ ! "ናሁ ናስተበጽዖሙ ለእለ ተዓገሡ፤ እነሆ በትዕግሥት የጸኑትን ብፁዓን እንላቸዋለን" (ያዕ 5፥11) ያለው የሐዋርያው ቃል ከመጽናት የተነሳ ስለምንደርስበት የክብር ሥፍራ የሚነግረን ሲሆን ቅዱስ ያሬድም ከመጽናቱ እና በታጋሽነት የሚጠበቅበትን ከማድረጉ የተነሳ እንዴት ብሎ ወደ ብርሃናዊው የዕውቀት መንገድ እንደደረሰ ስንመለከት ዛሬ ላይ ብንወድቅ የምንነሳው፣ መንገዱ ቢጠፋን ወደ ትክክለኛው ጎዳና የሚመራን፣ ብንሰናከል የሚጠብቀን፣ ብንራቆት የሚያለብሰን፣ ዝቅ ብንል ወደ ከፍታ የሚያወጣን አምላካችን እነዚህን መታገሶቻችንን ተመልክቶ መሆኑን ልብ ልንል ይገባል (ማር 13፥13)። በአጠቃላይ ከኃጢአት ቁራኝነት ለመላቀቅ ያልቻልን፣ በንስሐ ለመመላለስ የኃጢአት መሠናክል ሕይወታችንን ዳገት ያደረገብንና በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንዳንሮጥ እንቅፋት የሆነብንን ጉዳይ ሁሉ የሊቁን ሕይወት አብነት አድርገን፤ ፈተናው የክብር ሽልማት አይቀሬ መሄጃው መንገድ መሆኑን በመረዳት፣ ሰው ከሞት ወጥመድ ያመልጥ ዘንድ የጠቢብ ሰው ትምህርት የሕይወት ምንጭ መሆኑን አብዝተን በመገንዘብ (ምሳሌ 13:14) በክርስቲያናዊ ሕይወታችን ቅዱሱን በመምሰል መኖር ጌታ እግዚአብሔርን ያስደስታል ፍጻሜያችንንም ታላቅ ያደርገዋል። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም የቅዱስ ያሬድ አማላጅነት ይጠብቀን አሜን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን፣ ደቡብና ምዕራብ አፍሪካን ይባርክ !
Abba Henok Archbishop tweet media
AM
1
11
82
1K