አክሊሉ ገብረመድኅን

744 posts

አክሊሉ ገብረመድኅን banner
አክሊሉ ገብረመድኅን

አክሊሉ ገብረመድኅን

@i_akae

ገጣሚ/ ፊልም ሰሪ👉🏿 Filmmaker/ poet "ፈረሰኛውማ ይመጣል !"

Katılım Ağustos 2019
27 Takip Edilen89 Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
አክሊሉ ገብረመድኅን
ህውሃትና መንግስት ከጦርነቱ የተረፈውን ህዝብ በፉገራ ሊጨርሱት ነው::
AM
0
0
1
358
አክሊሉ ገብረመድኅን retweetledi
Nani Taye
Nani Taye@TayeNani·
Btw ሀይሉ አመርጋ ፀዴ አልበም ሰርቷል 👌🏾 @hailuamerga 🙌🏽
Nani Taye tweet media
AM
1
5
96
4K
አክሊሉ ገብረመድኅን retweetledi
Hailu Amerga
Hailu Amerga@hailuamerga·
“አሁን” አልበም ቅምሻ ላይ አክብራችሁኝ የተገኛችሁ ሁላችሁንም እግዚያብሔር ያክብርልኝ። ነገ ጥቅምት 21 ቀን በ bio ውስጥ ያለው የእኔ ዩቲዩብ ቻናል በመጀመሪያ ጊዜ ይቀርባል። 👉 YouTube channel link in my bio , subscribe #hailuamergamusic #ethiopianmusic
AM
2
3
45
3.2K
አክሊሉ ገብረመድኅን retweetledi
Hailu Amerga
Hailu Amerga@hailuamerga·
ትላንት በነበረው ውስን የአልበም ቅምሻ ፕሮግራም ላየ አክብራች ሁ የተገኛችሁ ሁላችሁንም እግዚያብሔር ያክብርልኝ። እንዲሁም ዝግጅቱን በመደገፍ የተሳካ እንዲሁን ያደረገውን የፉንታ መጠጦች ድርጅትን ከልቤ አመሰግናለሁ።
Hailu Amerga tweet mediaHailu Amerga tweet mediaHailu Amerga tweet mediaHailu Amerga tweet media
AM
1
3
51
2.7K
አክሊሉ ገብረመድኅን retweetledi
Hailu Amerga
Hailu Amerga@hailuamerga·
አሁን የተሰኘዉ አልበሜ አርብ ጥቅምት 21 በራሴ YouTube channel ይለቀቃል bio ላይ ባለዉ link በመግባት subscribe እንድታረጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ። #ahun #hailu #hailuamergamusic #ethiopianmusic #album
Hailu Amerga tweet media
AM
6
18
176
7.1K
አክሊሉ ገብረመድኅን retweetledi
Hailu Amerga
Hailu Amerga@hailuamerga·
አሁን የተሰኘዉ አዲስ አልበሜ ላይ ከ bruck afework ጋር 4 ጥንቅቅ ያሉ ስራዎችን ሰርተናል።ደስ በሚል መንፈሰ የሰራነዉ ይህን ስራ ለአድማጭ ለማቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። አልበም እየመጣ ነዉ.... ጥቅምት 21 በራሴ youtube ቻናል ይጠብቁ link in bio
Hailu Amerga tweet mediaHailu Amerga tweet mediaHailu Amerga tweet media
AM
5
4
47
2.2K
አክሊሉ ገብረመድኅን retweetledi
Hailu Amerga
Hailu Amerga@hailuamerga·
ውድ ወዳጆቼና አድናቂዎቼ እጅግ የለፋንበት እና ከረጅም ጊዜ በኃላ ከእናንተ ዘንድ የሚያደረሰኝን አዲስ አልበም እነሆ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ/ም በራሴ YouTube channel ላይ እንደምንለቅ ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
AM
20
23
257
11K
አክሊሉ ገብረመድኅን retweetledi
Hailu Amerga
Hailu Amerga@hailuamerga·
ከካሜራው ሌንስ እረፍት ለመወሰድ የጂጂ ከራማ አፍታ እንኳን ዝም አያሰብልም ፥ ውስጥ ዘልቆ ያናግራል… “ኑሪልኝ በጤና” #አልበም_እየመጣ_ነው #Gigi #Legend #Gomelaleye #EjegayehuShibabaw
AM
1
2
42
2.2K
አክሊሉ ገብረመድኅን retweetledi
Sheba (ሳባ)
Sheba (ሳባ)@EthiAmhara·
💥GMO የሚገርመው ነገር በአውሮፓ ያሉት ሃገራት እንኳን ይቃወሙታል እኛ ሃገር ግን በተለይ ደግሞ የአፍሪካ ሃገራት በእጃቸው ለማስገባት ሲሉ በተንኮል ስልጣኔ በሚሉት ሰበብ ይህን መፈፀም ይፈልጋሉ። የኢትዮጵያ ምሁራን ተብዬዎች ደግሞ ምንም ማጣራት እና ምርመራ ሳያደርጉ መቀበል ነው ስራቸው። GMO መቃወም ከዘመናዊ ቅኝ መገዛት ነፃ መሆን ነው።
AM
8
11
26
4.3K
አክሊሉ ገብረመድኅን retweetledi
Tseday
Tseday@Tseday·
Ethiopia officially on sale for the globalists. The Zionist Ethiopian PM who was awarded a Nobel Peace Prize in 2019, has been waging a war on his own citizens for past 4 years. He bankrupted the country and destroyed the social fabric. And is now selling land to foreigners...
Addis Standard@addisstandard

#Ethiopia to let foreigners own property, PM says on state TV Ethiopia aims to pass legislation letting foreigners own real estate as part of plans to open up the economy and attract investors, Prime Minister Abiy Ahmed said on state TV late on Saturday. Currently foreigners cannot own houses or commercial buildings in Ethiopia, seen as an obstacle to drawing foreign investment to the Horn of Africa country. State TV said Abiy told a meeting of major taxpayers in the capital #Addis_Abeba that his government was finalizing a new law to permit foreigners to own real estate property, though he did not give a timeline for introducing the legislation in parliament. Abiy added the government also intended to amend existing laws to open the retail sector, currently restricted to Ethiopians. reuters.com/world/africa/e…

English
0
9
12
1.4K
አክሊሉ ገብረመድኅን retweetledi
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ
የዕርዳታ ስንዴ የሚዘርፍ ትውልድ ከመፈጠሩ በፊት ኢትዮጵያ ዶር መላኩን የመሰለ ልጅ ነበራት:: የሀገር ባለውለታ!! በሰላም ይረፉ!
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ@Wazemaradio

#Obituary የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት መስራችና ታዋቂው የብዝሃ ሕይወት ተመራማሪ የዓለም ሎሬት ዶ/ር መላኩ ወረደ ዛሬ በሰሜን አሜሪካ ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለዩ የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት ባሠራጨው መረጃ አስታውቋል። 1/2

AM
0
3
23
1.9K