Meseret Tesfaye
427 posts

Meseret Tesfaye
@messo_te
Mom | Politics, Policy & Economics | Philosophy | Perspective | Travel, Humor & Laughter



የዋዜማ ሬዲዮን በኢትዮጵያ መታገድ በተመለከተ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባልሥልጣን ዛሬ ቅዳሜ ጥር 16፣ 2018 ዋዜማ ሚዲያን/ሬዲዮን በተመለከተ ያወጣውን መግለጫ ተመልክተናል። ባለሥልጣኑ ሐሙስ ዕለት ፈቃዳችንን እንድንመልስ ባዘዘን መሠረት ዛሬ ይህንኑ አድርገናል። መግለጫው የተሰጠው ይህንን ባደረግን በሰዓታት ውስጥ ነው። እርምጃው በማንኛውም መመዘኛ ትክክል ነው ብለን አናምንም። አሳዝኖናልም። ዝርዝሩን በሚገባ አጢነን አስፈላጊና ጠቃሚ ከሆነ ተጨማሪ ማብራሪያ እንሰጣለን፤ ሌሎች ሕጋዊ አማራጮችን እንከተላለን። ባለሥልጣኑ ባወጣው መግለጫ፣ ዋዜማ ሚዲያን “የአገርን ጥቅም” አደጋ ላይ በመጣል እና የጋዜጠኝነት ሥነምግባርን ባለማክበር ወንጅሏል። እነዚህን ክሶች የኢትዮጵያን ሚዲያ ለሚከታተሉ ተደራሲዎች፣ ታዛቢዎች እና ባለሞያዎች የሕሊና ፍርድ እንተዋለን። የዋዜማ ሚዲያ አመራር ጥር 16፣ 2018



JD VANCE: There is a Christian concept that you love your family and then you love your neighbor, and then you love your community, and then you love your fellow citizens, and then after that, prioritize the rest of the world A lot of the far left has completely inverted that



