M
28 posts


@NatnaelMekonne7 ቆይ ሁልጊዜ ስለ ህወሃት የምታወራው ዛሬ በዚህ መንግስት ብዙ ልክ ያልሆነ ነገር እየተሰራ አይደል እንዴ??
ህወሃት at least ሀገሪቷን እየመራ አይደለም
ምን ሆነህ ነው ግን?
AM

እንደ 2013 አይነት አይደለም አቋምችን የሚሉት የህወሓት ሰዎች ባሊስቲክ ሚሳኤልና ፕላስቲክ ሚሳኤል መለየት ያቃታቸው አስቂኝ ፍጥረቶች ናቸው::
አረጋይ - አሁን ለምሳሌ ፕላስቲክ ሚሳኤል የሚባል አለ ወይስ የለም ?
ጋዜጠኛው - ኧረ እኔ ባሊስቲክ ሚሳኤል ሲባል ነው የምሰማው።
አረጋይ - እሱማ የተለመደ ነው እናውቀዋለን። ይኼውልህ ፕላስቲክ ቦንብ ወይም ፕላስቲክ ሚሳኤል የሚባል አለ። በቃ ሚሳኤል ተሸካሚ ነገር ነው። በተለይ ሚሳኤሉ ቀለል ያለ ከሆነ ደግሞ አለ አይደል.... 😂
AM

ምንድንነው ችኮቹ ላይ የሚንጠለጠለው ኮስተር በል በሉት እንጂ @teddyafromuzika ደሞ ፊቱ 64 ጥርስ ነው እንዴ ያለው #ጥላሁንገሰሰም የማይገባበት ሻብያ ቤት ገብቶ ነው የሻብያ ሰለባ ሁኖ የታረደው 😁 ምከሩት ወይ ይገፍትርና እናማክረው 😁

AM
M retweetledi

በባህር ዳር ከተማ አሰቃቂ ወንጀል ፈጽሞ ተሰውሮ የነበረውና መቐለ ከተማ መኖሩ ተረጋግጦ በትግራይ ክልል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለው ያምራል አለበል አለሙ በዛሬው ዕለት እጁ ተጠርንፎ ወንጀሉን ወደ ፈፀመበት ባህር ዳር ከተማ እንዲገባ ተደረገ።
የከተማው ፖሊስም ተጠርጣሪውን ተረክቧል።
ያምራል አለበል አለሙ የአማራ ክልል ፀጥታ ኃይል አባል የነበረ ሲሆን ማህሌት ማሩ የምትባል አንዲት ወጣት ላይ እጅግ አሰቃቂ የአስገድዶ መድፈርና የግድያ ወንጀል ፈጽሞ ከባህር ዳር ቢሰወርም ከብዙ ክትትል በኋላ በመቐለ ከተማ በትግራይ ክልል ፖሊስ መያዙ ይታወሳል።
ተጠርጣሪውን ዛሬ የተረከበው የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ፥ “ የፖሊስ ተቋም የሕዝብ ደህንነትን ለመጠበቅ የቆመ ነው። የተጠርጣሪው አስነዋሪ ድርጊት የፖሊስን ተቋም በፍጹም አይወክልም “ ብሏል።
ድርጊቱ መላውን የክልሉን ሕዝብና የፖሊስ ሰራዊቱን በእጅጉ ያሳዘነ መሆኑን ገልጿል። አመላክተዋል።
አሁን ላይ ምርመራው እየተጣራ እንደሚገኝና የምርመራ ሂደቱ ተጠናቆ የፍርድ ውሳኔ ሲያገኝ ውጤቱ ለሕዝብ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።


AM

@NatnaelMekonne7 ስትመለስ በዛውም አንድ መንግስት ሀሳቡን የገለፀን አርቲስት ማዋከብ እና ማስፈራራት ተገቢ መሆኑን አስረዳን🙏🙏🙏
AM

አዲስ አበባ እያለሁ ቴዲ አፍሮን እኔ ቤት እሱም ቤት ሙልጭ አድርጎ ሲሰድበውና አላስፈላጊ ቃላቶችን እየተጠቀመ ሲያንቋሽሸው ተው እንዲህ አይባልም ምን አደረገህ ስለው የነበረና አውሯ ጣቱን ቀለም ቀብቶ ሲፈርም ያደገ መሃይም ዛሬ የቴዲ ጠበቃ ሆኖ ሲያወራና ድምጹን ስሰማው እንዴት ቀፈፈኝ?
በየ ከተማው እኮ እየሰከረ አንዴ ሪፐብሊካን አንዴ መከላኪያ ጠርቼ ነው የማሳስርህ እያለ ሰውን ሲደበድብ የኖረ ከተማው የሚያውቀው መሃይም በባዶ ኪሱ ሲያቅራራና የነበረ በየቦታው ተበዳሪ ጥጋብ ወጥሮት እኔን እንድ ሰሞን ከፈለኩኝ ከአዲስ አበባ በአንድ ስልክ አስወጣሃለሁ እንዳትገባ ተመልሰህ ወደ ኢትዮጵያ እንዳትገባ ነው የማደርግህ ሲለኝ የነበረ ሰው ነው:: በድምፅ ነው ያለኝ ይሄ ማስረጃ ! ሎችም ድምጾች:: ሰው እንዴት እንዲህ ይገለባበጣል ግን ጎበዝ? አሁን በአንተ አፍ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይጠራልን? በሰፊው እመለስበታለሁ::
AM

#ዜናመሠረት አዲሱን የቴዎድሮስ ካሳሁን ዘፈን ሲያዳምጡ ተገኙ የተባሉ ከመቶ በላይ ወጣቶች አዲስ አበባ ውስጥ መታሰራቸው ተሰማ
ፖሊስ በበኩሉ በዘፈን ሰበብ የፊታችን ግንቦት ወር የሚካሄደውን ሀገራዊ ምርጫ ለማስተጓጎል በማሰብ ለመንቀሳቀስ ሲሞክሩ ነበር ብሎ ምላሽ ሰጥቷል
ተጨማሪ ያንብቡ:
meseretmedia.org/p/e57
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
meseretmedia.substack.com/30pcoff
AM

@Nabe1926044 @Oromia የውሸት ከማሽቃበጥ የእውነት ማልቀስ ይሻላል፣ በዛ ላይ ለሀገር
ወደፊትም እናለቅሳለን !!!
AM

@HaileTaye3 ወይድ አንተ አትንገረኝ ማንነቷን
ምጥ አታስተምርም ልጅ እናቷን
ወይድ አንተ አታስቆጥረኝ ደም አጥንቴን
እኔ አውቀው የለም ወይ ማንነቴን
ወይድ አንተ ላንሳበት ባንዲራዬን
አረንጓዴ ፤ ቢጫ ፤ ቀይ አርማዬን
🔥🔥🔥
AM

ይቺ ኩሩሩ የአፄ ፓለቲከኛ (እኔ እንደዘፋኝ አልቆጥራትም) አምላኪዎቹዋ አልበምዋን በዚህም በዛም ሲያጦዙት ምን ፓለቲካ ልታወራ ነው ብዬ አልበሙን ሙሉ አየሁት! ያው አንድ አይነት ነገር ነው! ለሽቀላና ለማደንዘዝ የሚመቸው አፄያዊ እና ደርጋዊ ትርክት በኦቦ ተፈሪ መኮንን ጉዲሳ ድምፅ ታጅቦ በተለመደ አንድ አይነት ሜሎዲ ተደርድሮ አየሁ! በሁሉም አልበሞቹ ትሬንድ አናሊስስ ቢሰራ ቀጥ ያለ መስመር ነው የሚሆነው።
ሁለት ፓለቲካ ይዘት ያለው ዘፈን አለ! ዳስ ጣል የሚለው የሚለው እንጉርጉሮ እና ጀንበር የሚለው! ዳስ ጣል የፓለቲካ አይዲዮሎጂ ነው! ስለ ፍንፍኔ፣ ጦብያዊነት፣ ስለ ልሙጡ ባንዲራ ወዘተ ነው! ተነሱ እንነሳ የሚመስል እና ሞትን አልፈራም ጀግና ነኝ አይነት ፍከራም አለበት! ይሄ ዘፈን በደጋፊዎቹ ቫይራል ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል::
ሌላው ጀምበር የሚለው ዘፈን ላይ ደሞ የወሎን መረባ ስታይል ተጠቅሞ የሱ ካምፓች ኦሮሞን የሚሉትን ልጋግ ደግሞታል! "ከሁዋላ መጥተው ሊገነጣጥሉን" ይሉት እነሱ አገር ሰሪ ሌላው አገር አፍራሽ አድርጎ የሚስል የቸከ የድሮ ተረት! ኦሮሞ ዲሞክራት ስለሆነ መሀል ጣፎ ዱቅ ብለህ ትበጠረቃህ! እንደሌላው ቢሆን ቄሮዎች ልከን እንዲቀውሩህ ማድረግ ይቻል ነበር! ይሜ ሸቅለህ ብላ!
ፈገግ ያሰችኝ እዛው ዘፈን ላይ " አሁን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከጥዋቱ አስራ አንድ ሰአት ነው" በማለት የብልፅግናን የመጨረሻ ሰአት ላይ እንዳለ አውጆአል! ይህ ያልገባቸው የኦህዴድ ፋርሴ ቡላዎችና የብአዴን ውታፍ ነቃዮች ዘፈኑን ሼር ማድረጋቸው ነው ምፀቱ! ያድርግላቸው!🤣🫣
ዘሩን ቆጥሮ አንድ ጉራጊኛ ዘፈን መጨመሩ ይበል ያሰኛል! ራስን መሆንን የመሰለ ነገር የለም።
በተረፈ እስካሁን ካሉት ስራዎቹ በፓለቲካም፣ በግጥምም፣ በዜማም ይህ አልበም ውራ ነው! አንድ አይነት ነገር ሪሳይክል እያደረገ አምላኪዎቹን ከሚበዘብዝ ከዘፈን ጡረታ ቢወጣና ወደ ቤተክርስቲያን ቢመለስ ካልሆነም "ሞዓ አምበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ" የሚል ፓርቲ መስርቶ ፓለቲካውን በግልፅ ቢሰራ የተሻለ ይሆናል!
ድሮም ጫጫታ የበዛበት ነገር ባዶ ነው!
ምንም የለም ዳይ በትን አዳሜ!

AM

@AlemayehuGK ወይድ አንተ አትንገረኝ ማንነቷን
ምጥ አታስተምርም ልጅ እናቷን
ወይድ አንተ አታስቆጥረኝ ደም አጥንቴን
እኔ አውቀው የለም ወይ ማንነቴን
ወይድ አንተ ላንሳበት ባንዲራዬን
አረንጓዴ ፤ ቢጫ ፤ ቀይ አርማዬን
🔥🔥🔥
AM



















