ናትናኤል | Natnael

8.3K posts

ናትናኤል | Natnael banner
ናትናኤል | Natnael

ናትናኤል | Natnael

@natnaelteklu

#ዲሞክራሲ #ሰብአዊ መብት #በሀገሩ ሁለተኛ ዜጋ #የቡና ልጅ

addis abeba Katılım Eylül 2011
562 Takip Edilen10.7K Takipçiler
ናትናኤል | Natnael
ናትናኤል | Natnael@natnaelteklu·
ዛሬም የሀሳብ ልዩነት ሀጥያት ሆኖ በሚታይባት ሀገር ላይ መገደል እጣ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ገዳዩ አለመታወቁ፣አለመጠየቁ እና ከቀናት በኋላ ሕመም እና ስቃዩን ለቤተሰብ ብቻ ተርፎ ሌላው 'እንደነበር' መቀጠሉ ይበልጥ ተስፋ ያስቆርጣል። በቴ ኡርጌሳ.. 💔
ናትናኤል | Natnael tweet media
AM
0
0
1
305
ምክትል ተቀዳሚ ISHO BIRHAN
"ዝም በይ ! አንቺ ከአናፂ የበለጠ ትለኪያለሽ?" የሚል መልስ ...ዥው !. According to Eysped ኮነር ካለ አለ ነው ። 3/3
AM
3
0
8
0
ምክትል ተቀዳሚ ISHO BIRHAN
አይናፋሩ አገባ ።ሙሽሪት ብታየው ፣ ብታየው ፣ ፀጥ ሆነ ። አይነፋም ። ቢጨንቃት" ጓደኛህን አናፂውን አማክረው አለችው "።አይናፋሩ ተመከረ ። በአናፂ ጓደኛው።"ከደረቷ ጀምረህ ፣ ሶስት ለካና፣ ስሜትህ ሲመጣ አንድ ጉድጓድ አለ ጨምርባት "አለው ። 1/2
AM
1
0
4
0
ናትናኤል | Natnael
ናትናኤል | Natnael@natnaelteklu·
ተስፋዬ ገብረዓብም የኢትዮጵያን አሸናፊነት አይቶ ሄደ!
AM
1
0
5
0
Ruth ሃበሻ
Ruth ሃበሻ@Ruth_Gedam·
Dear men, ሴት ልጅህ እንዳንተ አይነት ወንድ ይግጠማት.
Raleigh, NC 🇺🇸 AM
104
15
336
0
ናትናኤል | Natnael
ናትናኤል | Natnael@natnaelteklu·
ሰይጣን ወያኔን በስልጣን እንጂ በእብሪት በክፋት እና በጭካኔ ፈፅሞ አይበልጥም!!
AM
0
0
2
0
ናትናኤል | Natnael
ናትናኤል | Natnael@natnaelteklu·
ችጋሩንም እሳቱንም ለደቂቃ እንኳን ያልኖሩት/የማይኖሩት የትግራይ የ# አር'በኞች እነ @reda_getachew ለ'ስልታዊ እቅዳቸው' መሳካት ከመቀሌ ሰሜን ሸዋ ደርሶ ለመመለስ ያስፈጁትን የትግራይ ወጣት 'ለምን?'ብለው አይጠይቁም:: #ምድረአስመሳይ
AM
0
0
2
0
ናትናኤል | Natnael
ናትናኤል | Natnael@natnaelteklu·
በመናገር ነፃነት ሽፋን የሀገር ክህደት ወንጀል የሚፈፅሙ ግለሰቦች ዝም ሊባሉ አይገባም!! They desperately want to be imprisoned and the concerned authority should oblige their keen interest.
English
0
0
4
0
ናትናኤል | Natnael retweetledi
Chinese Mission to ASEAN
Chinese Mission to ASEAN@China2ASEAN·
This is another example of the #US justice & democracy.
Chinese Mission to ASEAN tweet media
English
117
1K
1.7K
0
ናትናኤል | Natnael
ናትናኤል | Natnael@natnaelteklu·
አንድም በጠቅላላ ልንዘጋ በሉና አሉ ያላችኃቸው ሰዎቻችሁ ይውጡላችሁ አልያም ስማቸውን ንገሩን እና እንዲወጡላችሁ እንጨቅጭቅላችሁ? ምንም በማያገባን ጆሯችንን አደማችሁት እኮ?
AM
0
0
0
0