Arama Sonuçları: "#10BlocksofBole"

20 sonuç
EmNodi/Waaqa እምኖዲ/ዋቃ
Sputnik Ethiopia@sputnik_ethio

🏨 በአዲስ አበባ የተገነባው ግዙፉና ዘመናዊው የላፍቶ ሆስፒታል ተመረቀ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በ5.4 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈውንና እጅግ ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎችን የተሟሉለትን የላፍቶ ሆስፒታል በዛሬው ዕለት መርቀው አገልግሎት ማስጀመራቸውን አስታውቀዋል፡፡ @AbiyAhmedAli “ሀገራችንን ቀዳሚ የሕክምና ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግና ለሕክምና ወደ ውጭ ሀገር የሚወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ለመቀነስ የተሰነቀውን ታላቅ ራዕይ የሚያሳካው ዘመናዊው የላፍቶ ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።” ሲሉም በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል፡፡ ሆስፒታሉ ቀደም ሲል ዜጎች ከፍተኛ ወጪ አውጥተው ወደ ውጭ በመጓዝ ያገኟቸው የነበሩትን እንደ ካንሰር፣ ውስብስብ የልብ ሕመምና ተያያዥ የሕክምና ሁኔታዎችን በዓለም አቀፍ ደረጃ እዚሁ ሀገራቸው ውስጥ እንዲያገኙ እንደሚያስችላቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።

QME
0
3
6
146