Semira | ሰሚራ

14.7K posts

Semira | ሰሚራ banner
Semira | ሰሚራ

Semira | ሰሚራ

@Semira_AM

Do not allow your heart to take pleasure with the praises of people, nor be saddened by their condemnation (Imam Al-Ghazali)

Addis Abeba,Ethiopia เข้าร่วม Ağustos 2010
256 กำลังติดตาม11.7K ผู้ติดตาม
Semira | ሰሚራ
Semira | ሰሚራ@Semira_AM·
Online banking የባንክ ሰዎችን ከማግኘት እንዴት ታድጎናል ባካችሁ። ይኸው ፋይዳ ብለው ምን አይነት ሰዎች ላይ እንደጣሉን።
AM
0
0
0
109
Hima 🇵🇸
Hima 🇵🇸@himaawol·
በ 1773 የተሰራውን Vakil mosque በማድነቅ ላይ🥰 ማሻአላህ እንዴት ውብ እንደሆነ
Hima 🇵🇸 tweet media
AM
8
1
63
2.4K
Semira | ሰሚራ
Semira | ሰሚራ@Semira_AM·
የቡድን ስራ፣ ሙቀት የመሳሰሉት ምክንያቶች አይጠቅሙም። Do we have any hope for the 10k men?
0
0
1
205
Semira | ሰሚራ
Semira | ሰሚራ@Semira_AM·
ጣሊያኗ ካሸነፈች it will be a shame for east Africa 🤣
English
0
0
2
213
Semira | ሰሚራ
Semira | ሰሚራ@Semira_AM·
15 years. This app used to be super duper place. Made a lot of connections and had interesting discussions. Then came some events in the country and a new owner📉
Semira | ሰሚራ tweet media
English
0
0
3
203
ሃ
@zam1kop·
I always like Shabia 😆
English
3
0
4
271
Semira | ሰሚራ
Semira | ሰሚራ@Semira_AM·
@EmaTigi ድሮ ዘመን ነው አሉ ብዙ መፃፍ የሚችል ባልነበረበት ዘመን ሰውየው ፀሃፊ ጋር ሄዶ ችግሩን ዘርዝሮ ተናገረ። ፀሃፊው ማመልከቻውን ሲያነብለት ሰውየው ስቅስቅ ብሎ ለቅሶ ጀመረ "ለካ ይሄን ሁላ ነው የተቸገርኩት" ብሎ አሉ ቲጂዬ🤣
AM
1
0
3
69
Semira | ሰሚራ
Semira | ሰሚራ@Semira_AM·
አዳዲስ ቀደዳዎች አልቀው ነው መገረብ የተጀመረው?!
AM
1
0
4
623
it's Danny :)
it's Danny :)@ethvibecheck·
@Semira_AM ትኩሳት -- ስብሀት ገብረእግዚኣብሄር
AM
2
0
0
38
Semira | ሰሚራ
Semira | ሰሚራ@Semira_AM·
እድሜያቸው ከ10 እስከ 12 ለሆኑ ልጆች የአማርኛ መፅሃፍ recommend አርጉ እስኪ
AM
6
1
6
1K
አጋፋሪ
አጋፋሪ@Tesafari·
@Semira_AM ትግርኛና አማርኛ ያለው ሳባ የሚል መጽሃፍ ነበረ
AM
1
0
1
213
Semira | ሰሚራ
Semira | ሰሚራ@Semira_AM·
በስመ content creation ይሄ ህዝብ ግን ደምበኛ አቃጣሪ ሆኗል።
0
0
6
444
Semira | ሰሚራ
Semira | ሰሚራ@Semira_AM·
ዛሬ የኢድ ሰላት ኮልፌ መስጂድ ነበር የሰገድነው። it's my first time and a very different experience.
Semira | ሰሚራ tweet media
English
1
1
5
735
Bereket Admassu
Bereket Admassu@Bereket_Admassu·
@Semira_AM ተቀበል አላሁ ሚና ወ ሚንኩም ሳሊሕ አል ዓ'ማል!
AM
1
0
1
122
Semira | ሰሚራ
Semira | ሰሚራ@Semira_AM·
እንኳን አደረሳችሁ ለማለት ነበር አመጣጤ ለካ መስክ vs ትራምፕ ተጧጡፏል
AM
2
0
24
1.4K