Classy Entertainment

2.3K posts

Classy Entertainment banner
Classy Entertainment

Classy Entertainment

@classyenter

| #NoMore

Ethiopia शामिल हुए Temmuz 2010
421 फ़ॉलोइंग6.8K फ़ॉलोवर्स
Classy Entertainment रीट्वीट किया
፲ሃዐBA @/𝕏
፲ሃዐBA @/𝕏@iyoba4u·
፲ሃዐBA @/𝕏 tweet media፲ሃዐBA @/𝕏 tweet media
Fuad.M 🇪🇹🇵🇸@FuadMustefaAli

𝔸𝕘𝕒𝕚𝕟 World Famine program @WFP Continued Giving food & trucks to #TPLFTerroristGroup in the name of aiding #Tigray #TPLF looted fuel to transport killers to Amhara&Afar regions! The full sponsor of our family killers☠️ @UN @WFPChief @WFP_Ethiopia #TakeBackTheTrucks

QME
1
10
12
0
Classy Entertainment रीट्वीट किया
Al Jazeera English
Al Jazeera English@AJEnglish·
"Being ethnic Amhara is becoming a death sentence in some parts of the country." Mass protests took place in Ethiopia's northern Amhara region denouncing civilian killings and criticising the govt’s inability to curb worsening ethnic violence aje.io/asvz97
Al Jazeera English tweet media
English
203
938
1.2K
0
Classy Entertainment
Classy Entertainment@classyenter·
እኔ ምን አገባኝ ! 💔 በክረምት ቤታቸው ፈርሶ ህፃናት ልጆቻቸውን ይዘው ሜዳ ላይ ስለወደቁት ድሆችስ የሚያገባው ማን ይሆን ? @AdanechAbiebie #Ethiopia
AM
1
9
13
0
Classy Entertainment
Classy Entertainment@classyenter·
"የኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት እና አመራሮቹ እንጂ ሸኔዎች አይደሉም" "በነሱ የተቀናበሩ ሸኔዎች ናቸው ግድያውን እየፈፀሙ ያሉት" @ShimelisAbdisa @AbiyAhmedAli ***** የህ/ተ/ም/ቤት አባል ዶክተር ሀንጋሳ ኢብራሂም #AmharaGenocide #WollegaMassacre
AM
1
3
7
0
Classy Entertainment
Classy Entertainment@classyenter·
"በወለጋ ጭፍጨፋ እየተፈፀመ ያለው በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ነው,ሲሉ የህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት አባል አቶ ሃንጋሳ አህመድ ተናገሩ:: አቶ ሽመልስ ከስልጣናቸው እንዲነሱ ጠ/ሚ አብይን በፌስቡክ የቀጥታ ስርጭታቸው ጠይቀዋል #AmharaGenocide
AM
15
92
176
0
Classy Entertainment रीट्वीट किया
፲ሃዐBA @/𝕏
፲ሃዐBA @/𝕏@iyoba4u·
Let's Stand Together And Voice Our Concern‼️ Whenever and wherever there is our concern, it's our obligation to condemn and ask for justice as a whole is greater than the sum of its parts. #Breakthesilence and say #NoMore
፲ሃዐBA @/𝕏 tweet media
English
13
71
122
0
Classy Entertainment रीट्वीट किया
፲ሃዐBA @/𝕏
፲ሃዐBA @/𝕏@iyoba4u·
ምን እንደምል፣ ብናገርስ ማንስ ሊሰማኝ፣ የተናገርኩትስ ምንን እንደሚያስከትል፣ ምንስ መፍትሄ እንደሚያመጣ ሳስብ ግራ እየገባኝ አዝናለሁ ... 😢
፲ሃዐBA @/𝕏 tweet media
AM
57
230
480
0
Classy Entertainment
Classy Entertainment@classyenter·
አፋኞቹ ለቀውታል !!! .......... ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ አሁን ከመሸ ተፈቶ ከቤተሰቡ ተቀላቅሏል። ውድ እናቱና ቤተሰቡ እንኳን ደስ ያላችሁ። እንኳን ለቤትህ አበቃህ በላያ ::
Classy Entertainment tweet media
AM
0
0
4
0
Classy Entertainment
Classy Entertainment@classyenter·
እስካሁን የሰበሰብነው ብቻ 320 ሬሳ ነው! "... ሌሊት 11 ሰዓት መጡ ፣ እስከ ጠዋቱ 3 ሰዓት (ያገኙትን አማራ ሁሉ) ጨፈጨፉ። እስካሁን የተሰበሰበው ብቻ 320 ሬሳ ነው" #wollegamassacre #AmharaGenocide
AM
10
63
65
0
Classy Entertainment
Classy Entertainment@classyenter·
ባለፉት ዓመታት ለሀገርና ለወገንህ ስላደረግከው እናመሰግናለን። መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ። @mamamesay
Classy Entertainment tweet media
AM
29
45
265
0