@RAS_EPHI @lhabesha2 ህፃናትን ለፖለቲካ abuse ማድረግ ወንጀል ሆኖ ሳለ የናንተም ሰፈር ከሌላው እንደማይሻል እራሳችሁ መስክሩ👇
ራስ ቢትወደድ@RAS_EPHI
ልትጠፋ ነው ብለን ተስፋ ልንቆርጥ ስንል እንዲህ ያሉ ልብ የሚያሞቁ ልጆች ይመጡና ልባችንን በተስፋ ይሞሉታል 😥 በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊነት መቼም ተስፋ አንቆርጥም 🙏
AM
Anti-War
7K posts

ልትጠፋ ነው ብለን ተስፋ ልንቆርጥ ስንል እንዲህ ያሉ ልብ የሚያሞቁ ልጆች ይመጡና ልባችንን በተስፋ ይሞሉታል 😥 በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊነት መቼም ተስፋ አንቆርጥም 🙏