The Ganchurian Candidate🈯️

7K posts

The Ganchurian Candidate🈯️ banner
The Ganchurian Candidate🈯️

The Ganchurian Candidate🈯️

@AmareDil

Get'em!! anti-moron, willing to be swayed.

Katılım Ekim 2021
753 Takip Edilen169 Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
The Ganchurian Candidate🈯️
In Matthew 5:6, Jesus says, Blessed are those who hunger and thirst for righteousness, for they will be filled. The Great Lent is here y'all! We'll abstain from meat, meat by-products, poultry, eggs, and dairy products for the entire Lenten period!! #EOTC
English
0
0
0
249
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
Tesfaye☦
Tesfaye☦@Sonofgihon·
ዜጎች ራሳቸውን እንዴት ከመንግሥት መጠበቅ ይችላሉ!
AM
8
41
111
8.7K
The Ganchurian Candidate🈯️
@AbrarSuleiman dula yizew aydelema wede sheger yemigebut this time😂..it's with guns n all...Addis ppl need to get organized to protect themselves n the city..in addition, we need to work with people behind Sheger city..Addis'n sikebu mekebeb endale mawok alebachew eko😂 lagging @ their logic
English
0
0
0
36
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
እመነኝ፥ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም! ከታሪክ የማይማሩ የታሪክ ማስተማሪያ የሆኑት የዛሬ 150 አመት ሳይሆን የዛሬ 5 አመት ከሸገር ሲባረሩ ነው! ብልጽግና ሆይ፥ መክረንሃል ዘክረንሃል፤ እምቢ ካልክ መከራ ይመክረሃል!
AM
39
90
308
19K
The Ganchurian Candidate🈯️
@echi_setyo @foundsoul88 Debzizesh agaleshachew aydel endei yemil😀...but I get you, this is not for modern woman...who are trying to shine each other out..but men live ladies that don't force it to be better than her girls...
English
1
0
0
73
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
ራስ መኮንን
ራስ መኮንን@ZHossana3·
አባት😍
ራስ መኮንን tweet media
AM
8
27
433
13.3K
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
ኦሮሚያን የደም ምድር ያደረገው ማንው? ኦህዴድ ሸኔ የኦሮሚያን ግማሽ (ቦረና+ጉጂ+ቦረና) ማስተዳደር ያቃተው ማነው? ኦህዴድ ሸኔ በ5 አመት ውስጥ ከ600ሺ በላይ ህዝብ ያለቀው እና ቤተስኪያን ማቅ የለበሰችው በማን ዘመን ነው? በብልጽግና+ጥልያን ግዜ!
AM
32
147
448
21.8K
Sheba (ሳባ)
Sheba (ሳባ)@EthiAmhara·
ኬንያ በጅዋር እና በአብይ ተመልምሎ ከኦሮሞ ዘር የተመረጠው ሌባ መንግስትን የኬንያ ህዝብ ተቃውመው አብዮት አስነስተዋል ጀግናው የኬንያ ህዝብ በርቱ ይሄን የኦሮሙማ አራጅ ቡድን ባጭር ቅጩት ✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
AM
3
0
4
6.3K
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
ጃ
@JahmajestyI·
ትውልድ የሚያነበው የብልጽግና ታሪክ!
ጃ tweet media
AM
34
155
321
8.5K
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
Nadeem Ahmed
Nadeem Ahmed@Muqadaam·
£30 trillion worth of Oil & £20 trillion in gold was stolen in the invasion of Iraq. The country's wealth was looted
Nadeem Ahmed tweet mediaNadeem Ahmed tweet media
English
249
3.7K
9.4K
681K
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
Neamin Zeleke
Neamin Zeleke@NeaminZeleke·
የአዲስ አባባ ህዝብ ጭንቀት፣ስጋትና ምሬት ጥግ መድረሳቸውን ልዩ ልዩ መረጃዎች ያሳያሉ።የብልጽግና መር መንግስት “ከዳመናው በላይ” የምገኝ “ንስር” ነኝ ይላል።ነገር ግን ቅቡልነቱ ተሸርሽቶ መሬት ላይ እየሆነ የሚገኘውን ማየት ተስኖታል። 3/
AM
28
89
283
21.3K
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
ጃ
@JahmajestyI·
አብይ አህመድ ብልጽግና የሚለን ይሄንን ይሆን!? ሰርቶ መብላት የሚቻል ሰው ነበር።ዛሬ ልጆቹን ይዞ መንገድ ወድቋል።በጣም ያማል💔
ጃ tweet media
AM
25
102
252
9.5K
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
Neamin Zeleke
Neamin Zeleke@NeaminZeleke·
አልፎም የሀገሪቱ ህልውና ዳግም አደጋ ውስጥ እየወደቀ ነው። ኢትዮጵያውያን አደጋውን ለመቀልበስ የተቀናጀ የሰላማዊ ትግሎች ለማድረግ ሁሉም እንዲደራጅ ጥሪ እናቀርባለን። 5/
AM
38
124
412
36.3K
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
Neamin Zeleke
Neamin Zeleke@NeaminZeleke·
“…ከፍተኛ የሆነ ማናለብኝነት ውስጥ ናቸው። እነሱ ብቻ ትክክል እንደሆኑ ነው የሚያስቡት። ማንም ምንም አያመጣም እብሪት ውስጥ ገብተዋል። የህዝቡን ሮሮ ከቁብ አይቆጥሩም። የሚቃወማቸውን ማስፈራራት፤ ማፈን፤ መደብደብ ተያይዘውታል…” 1/
AM
70
239
646
60.8K
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
Neamin Zeleke
Neamin Zeleke@NeaminZeleke·
These are the mafia gangsters run by the deep state . They are led by those in Oromo PP which the PM is unable or unwilling to control. I very much doubt if federal govt law enforcement have the power to stop such extrajudicial mafia type lawlessness now rampant.
Neamin Zeleke tweet media
English
332
698
1.3K
124.5K
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
" ነገር ግን በእውነት ጽሑፍ የተጻፈውን እነግርሃለሁ፤ በዚህም ነገር ከአለቃችሁ ከሚካኤል በቀር ማንም የሚያጸናኝ የለም። " (ትንቢተ ዳንኤል 10:21)
አክሊል tweet media
AM
1
38
375
6.4K
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
esleman abay የዓባይልጅ #GERD
"በጸሎታችሁና በድምፃችሁ ከነጉዳቴ ወደ መኖሪያዬ ገብቻለሁ። ድምፅ ለሆናችሁኝ በሙሉ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን። ~መምህር ታዬ ቦጋለ
esleman abay የዓባይልጅ #GERD tweet mediaesleman abay የዓባይልጅ #GERD tweet media
AM
5
9
29
1.1K
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
Ephrem Madebo
Ephrem Madebo@GTWTW_Now·
እንኳን ላቀፍካት ቆንጆ ልጅና ለባለቤትህ በሰላም መጣህላቸው! ኢትዮጵያ ዜጎች በSaveges & barbarians ታፍነው ተወስደው የሚደበደቡባት አገር እንዳትሆን ትግላችን ይቀጥላል!
Ephrem Madebo@GTWTW_Now

አንድ ዜጋ ከመንገድ ላይ እንደ ቆሻሻ ታፍሶ አይወሰድም፣ አባት ከልጁ ላይ በግድ አይቀማም፣ ወደቤቱ የሚሄድ ሰው ታፍኖ ወደማይፈልገው ቦታ አይወሰድም። ታየ ቦጋለን በአስቸኳይ ፍቱት፣ አፋኞቹ ለፍርድ ይቀረቡ!

AM
6
55
119
5.4K
The Ganchurian Candidate🈯️ retweetledi
አዲስ አበቤ
አዲስ አበቤ@addisabebaa·
ወይ ጉድ😢
AM
2
14
16
992