
asegede kebede
197 posts



The Hambaricho Mountains represent a remarkable facet of Ethiopia’s rich natural and cultural heritage. Situated in the Central Ethiopia region, this mountain range offers stunning landscapes, diverse ecosystems, and significant historical value. Hambaricho Mountain and its surrounding ranges served as the administrative centre and seat of successive Kambata kings from the 16th century until the late 19th century. I encourage citizens and visitors from around the world to experience the breathtaking beauty of Hambaricho and to take on the challenge of climbing its iconic 777 hand-carved stairs which I accomplished last week!

ሕወሃት ከስሮ የከሰመ ቢሆንም ሀገር በታኝ ተልዕኮ ያነገበ የኢትዮጵያ ጠላት እንደመሆኑ መጠን በትውልዱ ውስጥ አስርፆ የቆየው መርዘኛ አስተሳሰብ በቀላሉ የሚጠፋ አይሆንም። ቡድኑ በሕግ ቢሞትም አይድዮሎጂውን የተሸከሙ አባላቱ አሁንም ድረስ በሕግ ተጠያቂ ባለመደረጋቸው በነፃነት እየተንቀሳቀሱ አዳዲስ አደረጃጀቶች እየፈጠሩ፣ አዳዲስ አጋሮችንም እያፈሩ ይገኛሉ። ፀረ ኢትዮጵያ የተባለውን ሁሉ ኃይል ከውስጥና ከውጭ በማሰባሰብ ለሌላ ጦርነት ሰፋፊ ዝግጅቶችን እያደረጉ ናቸው። ስለዚህ በሕወሓትና በወልቃይት ጉዳይ ላይ የሚፈፀም ስህተት የማይጠገን የአገራዊ ሕልውና ኪሣራ የሚያስከትል በመሆኑ ከወዲሁ አስቀድሞ መከላከል ያስፈልጋል።


የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የፕሬዚዳንትነት ርክክብ ሥነ ሥርዓት



BREAKING: USAID notice instructs staffers to stay out of its headquarters after billionaire Elon Musk said President Donald Trump had agreed with him to shut the agency. apnews.com/article/trump-…









