
@DanielsonKassa1 እንዳንተ ዓይነቶች ውሸት የሚያሰራጩ ካድሬዎች ነው የለቀቁት። እውነታው ግን ባለፈው 3 ዓመታት በኢትዮጵያውያን ስለ ኤርትራ የተነገረው የሓሰት ወሬዎች ኣንረሳቸውም። ከኢትዮጵያ የሚደረግ ምንም ንግግር የለም።
የወጋ ቢረሳ፡ የተወጋ ኣይረሳም


AM
iskinder berhane
12.5K posts































Just a reminder to PP paid agents.

@VoiceOfAbay የጎረቤትህ መኪና ስለ ተመኘህ መኪናውን መጠቀምና መውሰድ ኣትችልም። በሃይል ከሞኮርክ ደግሞ ኣልያም በሕግ ወይ በመሳርያ ትጠፋለህ። ለፈረሰች ኣገር ኢትዮጵያ የገጠማት ተመሳሳይ ሰናርዮ ነው። የኤርትራ ባሕር / Red Sea በደማችን ተከብሮ ይኖራል።









