ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ

12.9K posts

ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ banner
ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ

ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ

@KranchKuru

#ArchiveAccount እና ገብስ ገብሱን

እሮክ | ሚ | ሐርድ ፕሌስ ፤ ጎንጅ ቆለላ Katılım Aralık 2010
863 Takip Edilen3.7K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ
ቧልትን ከፈገግታ ሣቅን ከፌዝ ጋራ ባንድ ላይ ቀይጠን አቅልመን በጥብጠን በሀዘን ባህር ላይ ብናንቆረቁርም ባህሩ ሰፊ ነው መልኩን አይቀይርም
AM
2
6
76
0
ቋድር
ቋድር@Hailekirkos·
@KranchKuru 😭😭 ዝም ቢሉ ቢተውት አይሻልም እውነቱ እነሱ ጋር ሆኖ ቢቀርስ በስመአብ አስደንጋጭ ነው በእውነት ማንን ማመን ይቻላል
AM
1
1
6
258
ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ retweetledi
freeCodeCamp.org
freeCodeCamp.org@freeCodeCamp·
Most MCP tutorials stop at building a server, connecting to Claude Desktop, screenshot the chat, and done. But that doesn't teach you how to ship something real. In this tutorial, Balajee teaches you how to build an MCP server in Python, containerize it with Docker, connect it to Claude Code from the terminal, & handle security issues, too. freecodecamp.org/news/how-to-bu…
freeCodeCamp.org tweet media
English
15
97
578
25.4K
ሳምሶን
ሳምሶን@SamAddisA·
@ZionHaile How much will the estimated total cost per day per person
English
2
0
1
356
Hewan
Hewan@happyhewi·
Today I turned 36. በዘመኔ የሰው ልጅ ሊጠይቅ የሚችለውን ሁሉ ጠይቄ የከለከለኝ የለም። ከፊቴ ቅደም ብዬ በጀመርኩት መንገድ ሁሉ አሳፍሮኝ አያቅም። ከምስጋና ውጪ ምንም የምለው የለኝም! ተመስገን!!!!ቨ
Hewan tweet mediaHewan tweet media
AM
23
1
295
5.9K
ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ
@Hailekirkos ምን ኩትኳቶ ብቻ ማለስለስ መገልበጥ መትከል መጎልጎል መውቃት ሁላ አሉበት 😂 እርሻ ከባድ ነው ብቻ
AM
1
0
1
42
ቋድር
ቋድር@Hailekirkos·
@KranchKuru የኩትኳቶ ስራህን በደንብ አውቆልሃል 😅
AM
1
0
1
164
Ermias Mulugeta
Ermias Mulugeta@mulugetaermias1·
ጥዋት እንነሳና ሸገር ኤፍ ኤም እንከፍታለን ከዛ የኤፍሬም እንዳለን ፅሁፍ ግሩም ተበጄ ሲያነብ እንሰማለን:: መንገድ ዝግ ነው የትም አንሄድም በመኪና ዳዴ እያልን ቢሮ እደርሳለን::
Ermias Mulugeta tweet media
AM
7
0
66
4.4K
ቋድር
ቋድር@Hailekirkos·
@KranchKuru @lemlemit ለምለሚት ይሄ ጥቆማዋ እንዳይለየን ለማለት እወዳለሁ
AM
1
0
2
62
ለምለም🌿
ለምለም🌿@lemlemit·
ሰላም! ለሚመለከተው ሁሉ! የካቲት 12 ሜዲካል ኮሌጅ ገና ስታይዋቸው የሚፈውሱ ቆንጆ ቀይ ሞንዳላ ስነ- ምግባር ያላቸው ሀኪሞች ስላሉ እየሄዳቹ ታከሙ🤩
AM
20
1
84
5.9K
ቋድር
ቋድር@Hailekirkos·
@lemlemit @KranchKuru ክራንች ጤናም የለው እስቲ ዕድሉን ይሞክር ከመድኋኒቱ ካገናኘው
AM
1
0
2
127