NebaYZ

18.7K posts

NebaYZ banner
NebaYZ

NebaYZ

@NebayZ

Fight for TRUTH & JUSTICE; Love the land-of-origins, my ETHIOPIA 💚💛❤

Katılım Şubat 2021
221 Takip Edilen314 Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
NebaYZ
NebaYZ@NebayZ·
Any HUMAN can see 👇 how BARBARIC/INHUMAN acts #Amharas have been receiving in 🇪🇹, esp in Oromia & Beni-Gumuz, in #AbiyAhmed's 5 years; 👉 How they've tolerated z INTOLERABLE!! #AmharaResistance is about COUNTERING diverse #OPP / #GoE sponsored INJUSTICES! 🛑#StopAmharaGenocide
English
12
70
39
10.8K
NebaYZ retweetledi
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
This man claims the government sent him to Russia to receive a military training; however, he is seen in this social media video boasting 'I can kill 17 people in nine seconds.' (facebook.com/share/r/1aMXQz…) In a country where countless people fall victim to bullets every day, was such a message of mass killing coming out by a member of the defense forces is concerning. Associating the ENDF, which is supposed to protect the country's borders, with the mass killing of human beings is self-defeating. ... and that too when he is not going to fight another country, but in a nation where people of the same country are killing each other in a civil war, all this just to kill his own brother. It is deeply mesmerizing.
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ tweet media
English
13
27
138
13.4K
NebaYZ retweetledi
Mesay Mekonnen
Mesay Mekonnen@mamamesay·
ምርጫ ሁለት ዓይነት ነው። ማረጋገጫ(confirmatory) እና ዴሞክራሲያዊ በመባል የሚገለጽ ነው። በዓለም ላይ ምርጫ ከተባለ ከሁለቱ ዓይነት ምርጫዎች ውጪ ሊሆን አይችልም። ማረጋገጫ ምርጫ ለይስሙላ የሚደረግ፥ በአምባገነንና ኮሚኒስት ሀገራት የሚካሄድ ፡ እንደነሩሲያ በመሳሰሉ ምርጫን ጊዜ ጠብቆ የሚከናወን መርሃ ግብር አድርገው ከማስፈጸም ባለፈ ምንም ዓይነት የዲሞክራሲ ሽታ የሌለበት ምርጫ ነው። ዴሞክራሲያዊ የሚባለው እንደአሜሪካን በመሳሰሉ የምዕራብ ሀገራት የሚደርግ ነጻና ፍትሃዊ ምርጫ ዓይነት ነው። ከዚህ ውጪ ምርጫ የሚባል ክስተት የለም። የአብይ አህመዷ ኢትዮጵያ የምታደርገው ምርጫ የማረጋገጫ አይደለም። ዴሞክራሲያዊም አይደለም። ከሁለቱም ውጪ የሆነ፥ በዓለምም ሆነ በምርጫ ታሪክ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ምርጫ ነው። በአጭሩ ምርጫ የሚባል ነገር የለም። ከሁለቱ ዓይነቶች ካልሆነ ስለምርጫ ቃሉን ጠርቶ መግለጽም የሚቻል አይደለም። እና ምን ስያሜ እንስጠው?
AM
0
39
111
8.1K
NebaYZ retweetledi
Lemkin Institute for Genocide Prevention
For the past eight years, the Amhara have been systematically targeted based on their ethnic identity and subjected to killings, abductions, sexual violence, and arbitrary detention. This pattern of violence has led to an estimated tens of thousands of civilian casualties. The tightly knit genocidal structure that the regime of Prime Minister Abiy Ahmed has created to "exterminate" Amhara identity all over Ethiopia must be dismantled. The @LemkinInstitute renews our call on the international community to end its complicity with the Abiy regime and exert sustained pressure on the Ethiopian government to ensure the protection of all civilians and dismantle its genocidal apparatus, which it has been using against any population it views as threatening for almost a decade. Full AGA: bit.ly/EthiopiaAGA2 @AmharaBayArea @DallasAmhara @AAA_Amhara @amhara @AbiyAhmedAli
Lemkin Institute for Genocide Prevention tweet media
English
15
156
175
11.6K
NebaYZ retweetledi
ነብዩ
ነብዩ@neby_G·
“The @LemkinInstitute for Genocide Prevention remains greatly concerned about the ongoing widespread genocide against the Amhara people in Ethiopia. For the past eight years, the Amhara have been systematically targeted based on their ethnic identity and subjected to killings, abductions, sexual violence, and arbitrary detention. This pattern of violence has led to an estimated tens of thousands of civilian casualties. The tightly knit genocidal structure that the regime of Prime Minister @AbiyAhmedAli has created to ‘exterminate’ Amhara identity all over Ethiopia must be dismantled.”
Lemkin Institute for Genocide Prevention@LemkinInstitute

For the past eight years, the Amhara have been systematically targeted based on their ethnic identity and subjected to killings, abductions, sexual violence, and arbitrary detention. This pattern of violence has led to an estimated tens of thousands of civilian casualties. The tightly knit genocidal structure that the regime of Prime Minister Abiy Ahmed has created to "exterminate" Amhara identity all over Ethiopia must be dismantled. The @LemkinInstitute renews our call on the international community to end its complicity with the Abiy regime and exert sustained pressure on the Ethiopian government to ensure the protection of all civilians and dismantle its genocidal apparatus, which it has been using against any population it views as threatening for almost a decade. Full AGA: bit.ly/EthiopiaAGA2 @AmharaBayArea @DallasAmhara @AAA_Amhara @amhara @AbiyAhmedAli

English
3
51
81
3.8K
NebaYZ retweetledi
NebaYZ retweetledi
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ችግር ሁሉ መነሻው "አብዛኛው ህዝብ አያመሰግንም እንጂ ጠግቦ ያድራል፣ በቂ ብር ባንክ አለው፣ ስራ ይሰራል፣ ልጆቹን ሳይቸገር ያስተምራል፣ ዘመድ አዝማዱን ይረዳል..." ወዘተ የሚል አስተሳሰብ በአስተዳዳሪዎቻችን ዘንድ መኖሩ ይመስለኛል። በቅርቡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጎዳና ላይ ወጥቶ የሚያስለምን ነገር እንደሌለ ጠቅሰው ምግብ የፈለገ ሁሉ ገባ ብሎ የሚፈወስበት የምገባ ጣብያ እንዳለ መናገራቸው ለዚህ አንዱ ምልክት ነው። እነዚህ የምገባ ጣቢያዎች ግን የት ናቸው? አንድ ሁሉቱን የሚጠቁመን ይኖራል? አንድ በከፍተኛ የስራ ሀላፊነት ላይ ያሉ አመራርም በቅርቡ ያጫወቱኝ የዚህ ነፀብራቅ ነው— ሪዞርት ግንባታው፣ ከተማ ማሳመሩ እና ድግስ መብዛቱ "ችግር በሚባለው መጠን የለም" ከሚል እይታ የተነሳ ነው። እኔ ግን በየቀኑ ከህዝብ ከሚደርሱኝ መልዕልቶች እንደምረዳው የኢትዮጵያ ህዝብ በታሪኩ እንደ አሁን 'ውስጥ ውስጡን' ደህይቶ የሚያውቅ አይመስለኝም።
AM
45
61
328
17.5K
NebaYZ retweetledi
Neamin Zeleke
Neamin Zeleke@NeaminZeleke·
ሰላም #ኢትዮጵያውያን ወገኖች፦ ከዚህ በታች የሚገኘው መረጃ ከሀገር ውስጥ ሰብስበው የላኩኝ ወዳጆች ዳታ ላይ ተመስርቶ የተሰላ ነው። ነጋ ጠባ በድግስ፣ በቅንጦት፣ በቪ8 የሚዝናኑት ፣ እንዲሁም በመቶ ቢሊዮኖች የህዝብ ሃብት የሚዘርፉት የኦህዴድ #ብልጽግናው አገዛዝ በአንጻሩ የኢትዮጵያን ህዝብ በአጠቃላይ፣ የ #አዲስ አበባ ህዝብን በተለይ በሸቀጦች ዋጋ ንረት የኑሮ ውድነት ጀርባውን እንዲጎብጥ አድርገውታል። ኑሮ ሲኦል ሆኖበታል ሲባል መገለጫዎቹ /ፋክተሮች መካከል እዚህ ዝርዝር ውስጥ የሚገኘው እንዱ ነው። የሚከተሉት የሸቀጦች ዋጋ ከ 6 ወራት በፊት የነበረው እና ዛሬ ላይ የናረው የሸቀጦች ዋጋ በንጽጽር ሲቀርብ። ከሀገር ቤት የላኩልኝ ስዎች ከዳታው ስር የሚገኘው መግለጫ ልብ በጥሞና አንብቡት፣ ህዝቡ በምን ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ ተጨማሪ ግንዛቤ ይሰጣል። 6-month average vs current price increase ዘይት (5 ሊትር) 6 months ago avg: 1,400 birr Current avg: 2,150 birr Increase: 53.6% ምስር (1 ኪሎ) 6 months ago avg: 265 birr Current avg: 335 birr Increase: 26.4% በርበሬ (1 ኪሎ) 6 months ago avg: 450 birr Current avg: 1,000 birr Increase: 122.2% ስኳር (1 ኪሎ) – በሸማቾች / cooperative price 6 months ago avg: 115 birr Current avg: 165 birr Increase: 43.5% ስኳር (1 ኪሎ) – ቸርቻሪ ሱቅ / retail shop price 6 months ago: 200 birr Current avg: 275 birr Increase: 37.5% የዋይፋይ / ዳታ ለመኖሪያ ቤት (annual fee) 2024: 6,000 birr Current (2026): 15,000 birr Increase: 150.0% ፓስታ / ሞኮሮኒ (1 ኪሎ) 6 months ago avg: 75 birr Current avg: 125 birr Increase: 66.7% ትንንሽ ዳቦ 6 months ago: 10 birr Current avg: 14 birr Increase: 40.0% እንጀራ (በኪሎ) 6 months ago: 15 birr Current avg: 32.5 birr Increase: 116.7% ስጋ (1 ኪሎ) 6 months ago avg: 700 birr Current avg: 3,000 birr Increase: 328.6% እንቁላል – የፈረንጅ 6 months ago avg: 16.5 birr Current avg: 21 birr Increase: 27.3% እንቁላል – የአበሻ 6 months ago avg: 23.5 birr Current avg: 25.5 birr Increase: 8.5% ዶሮ 6 months ago avg: 1,100 birr Current avg: 2,850 birr Increase: 159.1% የመብራትና የውሃ ክፍያ On that index basis: 2x → 3x = 50% increase relative to the earlier level. የአንድ ኪሎ ቡና 6 months ago avg: 650 birr Current avg: 1,650 birr Increase: 153.8% Notes on method For any range, used the midpoint average. For sugar, kept consumer/cooperative and retail shop prices separate because the table gives two channels. For eggs, I treated foreign/commercial and local eggs as separate entries because the table lists two parallel price tracks. ======================= 1. አብዛኛው የአዲስ አበባ ነዋሪ ጤፍ አስፈጭቶ ጋግሮ መብላት እንደቅንጦት እየተቆጠረ የመጣ ሲሆን፤ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩ ሸቀጦችንና አገልግሎቶችን ከዛሬ 7 አመት በፊት አነሰም አደገም ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል መጠኑ ይለያይ እንጂ ሁሉም የሚሸምቱት ነበረ፤ አሁን ግን እነዚህ ሁሉ ሸቀጡችና አገልግሎቶች ሁሉም ደፍሮ የሚሸምታቸው ከሆኑ ከራርመዋል፡፡ 2. ይህ ከላይ የተዘረዘሩ የሸቀጥ ዋጋዎች ጎን ለጎን ያሉ ሱቆች እንደፈለጉት ቀንሰውም ጨምረውም ሊሸጡት ይችላሉ፡፡ በተለያየ አግባብ ከመንግስት የስራ ሀላፊዎች ጋር ቀረቤታ ያላቸው ነጋዴዎች በሁሉም የሸቀጥ አይነቶች ላይ በድፍረት በከፍተኛ የዋጋ ልዩነት ይጠራሉ/ይሸጣሉ፡፡ ህብረተሰቡ በዋጋው ልዩነት ቢያቀርብ እንኳን ጥቆማውን ይዞ የመጣ የመንግስት ሰራተኛ ወይ የሸማቾች መብት አስከባሪ ተቆጣጣሪ ከመጣ ምንም መፍትሔ ሳይሰጥ ፤ ገንዘብ እንዲሰጠው በግልጽ ባንክ አካውንቱን ሰጥቶ ይሔዳል፡፡ 3. አንዳንድ ነጋዴዎች ባመጡት ዋጋ በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ አዝነው በዝቅተኛ ዋጋ የሚሸጡ እስከ መደብደብና መታሰር ጥቃት ይደርስባቸዋል፡፡ 4. በዚህ 5 አመት ውስጥ አብዛኛው የረጅም ጊዜ የንግድ ስራ ልምድ ያላቸው ነጋዴዎች በተለያዩ ወጪዎች ከፍተኛ ግብር ተማሮ ከንግዱ እንዲወጣ በማድረግ የንግድ ልምዱም እውቀቱም በሌላቸው ከህግ በላይ በሆኑ እራስ ወዳዶች እጅ ንግዱ ስለሚዘወር ህገወጥ ነጋዴዎችን ተስፋፍተው ህብረተሰቡ ግራ ገብቶት በየቀኑ የሚጨምረውን የዋጋ ግሽፐት አሜን ብሎ ተቀብሎ እየተለማመደው እየኖረ ነው፡፡ የመግዛት አቅም የሌላቸው ደግሞ ዘይት፤ ምስር ጤፍ፤ዘይት፤ ስኳር፤ ስጋ እና እንቁላል እቤታቸው ከገባ እረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ዜጎች በጣም ብዙ ናቸው፡፡ 5. ገበያውን ላማረጋጋት በከተማ ግብርና ያመረቱትን ጎመን ሽንኩርት ቃሪያና የመሳሰሉ የግብርናና የፋብሪካ ምርት ውጤቶችን በየመንገዱና በየጉሉቱ ይዘው የሚቀመጡ ለዝቅተኛው ማህበረሰብ ህይወት ማቆያ ግብይቶች እንዳይከናወኑ በጋሪ የሚገፉ ሙዝና ብርቱካንና ፍራፍሬ ደነብ አስከባሪዎች ላፈታ እንኩዋን አይታገሱዋቸውም ለቃቅመው ቀምተዋቸው በመኪና ጭነው ሔደው ዞር ብለው ይከፋፈሉታል፡፡
Neamin Zeleke tweet media
AM
18
74
143
13.7K
NebaYZ retweetledi
Meseret Media
Meseret Media@MeseretMedia·
#ዜናመሠረት የፓርላማ ቋሚ ኮሚቴዎች በሚያካሂዱት የግምገማ መድረክ ላይ የግል መገናኛ ብዙኃን ገብተው እንዳይዘግቡ እየተከለከሉ መሆኑ ታወቀ የጤና ሚኒስቴር አንድ መድረክ የግምገማ ለጋዜጠኞች "ተራዝሟል" ተብሎ ከተነገራቸው በኋላ በዝግ መካሄዱን መሠረት ሚድያ አረጋግጧል የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ: meseretmedia.org/p/138 አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ: meseretmedia.substack.com/30pcoff
AM
0
15
38
3.3K
NebaYZ retweetledi
Meseret Media
Meseret Media@MeseretMedia·
#ዜናመሠረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚዲያ ዘርፍ መሪ የሆኑት ዶ/ር ንጉሡ መሸሻ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰሞንኛ አነጋጋሪ ዘገባ ሳቢያ  ከሥራ ተሰናበቱ ግለሰቡ ከስራቸው የተነሱት "የግል ሚድያዎችን ለምን ወደ ፓርላማ አስገባህ" በሚል አነጋጋሪ ምክንያት መሆኑ ታውቋል የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ: meseretmedia.org/p/1b8 አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ: meseretmedia.substack.com/30pcoff
Meseret Media tweet media
AM
13
38
113
18.4K
NebaYZ retweetledi
liyu fkir
liyu fkir@LiyuFkir·
በዚህ አጋጣሚ መሳይ መኮንን I really appreciate you , on this occasion, ይሄ ትግል ይጠቅማል ብለህ ሀሳባቸው እና አላማቸውን ምንድነው ብለህ ለማዳመጥ ጊዜ ወስደህ ይሄንን ፕሮግራም ስላዘጋጀህ ላመሰግን እወዳለሁ .. 👌👇
AM
12
25
74
9.1K
NebaYZ
NebaYZ@NebayZ·
@AdanechAbiebie@AbiyAhmedAli / በ @AdanechAbiebie ዘመን..፣ አዲስ አበባ/🇪🇹 ውስጥ ሰው <በሀቅ/በስራ> ሊመዘን.. ?? 😁 ቀልደኛ! 👉 #OPP.. የሀገር-ሻጮች፣ የዘር-ጨፍጫፊዎች፣ የዘራፊና ደፋሪዎች፣ የአፍራሽና አፈናቃዮች፣ የአጋችና አፋኝ ወንበዴዎች/ጭራቆች ጥርቅም ነው!!
AM
0
0
1
67
Adanech Abiebie
Adanech Abiebie@AdanechAbiebie·
የድህነታችን ቋጠሮ የሚፈታው ሁላችንም በርትተን ስንሰራ ብቻ ነው። ዛሬ ለ1,278 ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታዎችንና ሼዶችን አስተላልፈናል፤ በዚህም 3,889 አንቀሳቃሾች ተጠቃሚ ሆነዋል። አሁን ተደራጅታችኋል፣ ሰልጥናችኋል። በጋራ ለማደግ፣ በጋራ ለመለወጥና ለሀገር እድገት የበኩላችሁን አስተዋፅዖ እንድታበረክቱም አደራ እላለሁ። የሚሰሩ እጆችን ሁልጊዜም እናበረታታለን! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ! #AddisAbaba #Ethiopia
Adanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet media
AM
15
76
233
5.1K
NebaYZ retweetledi
NebaYZ retweetledi
liyu fkir
liyu fkir@LiyuFkir·
ይኸው ቸብ ቸብ 😂🤣👏👏
AM
1
12
44
2.4K
NebaYZ retweetledi
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
"መግደል መሸነፍ ነው" ብሎ የሰላም ኖቤል አጠለቀ፥ ምሁሩ በእስር፥ ደሃው በችጋር በጥይት አለቀ ስንኖር በዘር ተገደልን፣ ስንሞትም በዘር ተነገደ።
AM
8
14
42
3K
NebaYZ
NebaYZ@NebayZ·
@AbiyAhmedAli ዘር-ተኮር ጭፍጨፋ፣ የኦርቶዶክስ ፍጅት፣ የግጭት.. የረሃብ.. የሰቆቃ ስደት፣ የተጠና ዝርፊያ፣ የታቀደ ጥቃት፣ የመደፈር.. የመታፈን.. የመታገት ስጋት፣ በሳር-ልማት ስም.. ግፈኛ ፈረሳ/ውድመት፣ መንግስታዊ ሽብር፣ መዋቅራዊ ጥፋት፣ . . የ #OPP ምርት!!!
NebaYZ tweet mediaNebaYZ tweet media
AM
0
0
0
60
NebaYZ retweetledi
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
'ካልታሰረ እውነተኛ መረጃ ያወጣል' በሚል እሳቤ ልክ የዛሬ ሶስት አመት በዛሬው ዕለት ለእስር የበቃው ታታሪው ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ!
CPJ Africa@CPJAfrica

Three years ago, on May 6, Voice of Amhara journalist Gobeze Sisay was arrested in #Djibouti and transferred to #Ethiopia under unclear circumstances in a sweeping crackdown on reporting about conflict in the Amhara region. He remains behind bars on terrorism charges that carry a potential death sentence. Gobeze is due to present his defense this month. Gobeze’s continued detention, along with three other journalists also accused of terrorism — Genet Asmamaw, Meskerem Abera, and Dawit Begashaw — underscores the risks facing independent media in Ethiopia and the criminalization of reporting on matters of public interest. @pressfreedom calls for Gobeze’s immediate release and for Ethiopian authorities to stop criminalizing journalism. Read more: cpj.org/data/people/go…

AM
3
51
128
5.5K
NebaYZ retweetledi
🖤ህሊና አዘዘ🦅
🖤ህሊና አዘዘ🦅@helina_azeze·
ልቻል ማለት ልለፍ ማለት ካስነካብኝ ስሜን ሄጄ ልክፈልለት አጥንት እና ደሜን። እንኳን ለ85ኛው የአርበኞች የድል ቀን አደረሰን። #አንሳው 💚💛❤️
🖤ህሊና አዘዘ🦅 tweet media
AM
0
25
101
1.3K