To
6.6K posts


@NatnaelMekonne7 Ethiopia ha defaulted
Ethiopia has defaulted
Ethiopia has defaulted
CY

@Semibintjemal3 VIP ባዶ
የገባዉ ካድሬ፣የቢሮ ሰራተኛ ፣ ሲቪል፣ ፈህንነት።
እንዳትወጡ ተብሎ እስከ ለ ሊቱ 5 ሰአት ታግተዉ
Translation ስሩለት

AM

@Ras__Naty VIP ባዶ መበር
የመጣዉ ከቢሮ ተገዶ የመጣ፣ ደህነቶች ፣ ሲቪል አባላት ሲሆኑ።።
በርላይ ጥቁር ልብስ ሲያስወልቁ ነበር።።
የገባዉን አባል እንዳይወጣ እስከ ለ ሊቱ 5 ሰአት ታግቶ ነበር።
ሰዉ አልመጣም እንዳይባል ወደ vip እንዲወርድ አርገዉታል።

AM

@MollaJejaw VIP ባዶ
የገባዉ ደህንነት፣ሲቪል፣ ከመንግስት ቢሮ ተገዶ የመጣ ሰራተኛ እና ካቢኔ።
እሱም ተገዶ አትወጣም ተብሎ እስከ 5 ሰአት ከለ ሊቱ ተዘግቶበት ነበር።

AM

ኮንሰርት በአበል? 💵🏟️
ድሮ በኢህአዴግ ጊዜ ለስብሰባ አበል ሲከፈል ነበር የምናውቀው። ዘንድሮ ደግሞ ብልፅግና አበል እየከፈለ ምስኪን አባላቱን በፖሊስ አጅቦ ወደ ኮንሰርት መላክ ጀመረ ማለት ነው?
ይህ ቪዲዮ የሚያሳየው ከተለያዩ ክፍለ ከተማዎች አበላቸውን ተቀብለው፣ በፖሊስ ታጅበው በሰልፍ ወደ ስታዲየም የሚሄዱ የኮንሰርት ታዳሚዎችን ነው። የመንግስት ባለስልጣናት ይህንን የተቀዛቀዘ ኮንሰርት በተመልካች ድርቅ እንዳይመታ ለማድረግ እያንዳንዱ ክፍለ ከተማ ሰዎችን እንዲልክ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።
የዚህ ኮንሰርት ዋና ዓላማ ከጀርባ ያለውን የፖለቲካ ቀውስ እና በአርሲ የተፈጸመውን የንጹሃን እልቂት ለማደፋፈን የተደረገ ሴራ ቢሆንም፣ የኢትዮጵያ ህዝብና ታዋቂ ድምፃውያን ጥሪውን ባለመቀበል ድባቡን አፈር ከድሜ አብልተውታል።
የቀሩት ጥቂት ታዳሚዎች በአበል የተሰበሰቡ ብቻ ናቸው።
የአዲስ አበባ ህዝብ ከእንዲህ ዓይነቱ የደም ግብር ክብረ በአል ጋር ህብረት እንደሌለው በተግባር በማሳየቱ ክብር ይገባዋል!
👏🇪🇹
#Ethiopia #AddisAbaba #Arsi #JusticeForArsi #EthioPolitics #BoycottConcert #የአርሲእልቂት #ብልፅግና #አዲስአበባ #viral #TrendingEthiopia
AM

@Hager179553222 @ConnectiveStrat ማንም vip አልመጣም።
ደህንነት እና ሲቪል ነበር።
ጥቁር ልብሲ ሲያስወልቁ ነበር።
መዉጣት አቻል ብለዉ የመጣዉ አግተዉ ነበር።
ከመንግስት ቢሮ ተገደዉ የመጡ ነበሩ።

AM





























