asamire54

37 posts

asamire54 banner
asamire54

asamire54

@asamire1

Ethiopia Katılım Mayıs 2013
338 Takip Edilen53 Takipçiler
asamire54 retweetledi
Daniel Kibret
Daniel Kibret@danielkibret·
Daniel Kibret tweet media
ZXX
88
1.2K
3.1K
0
asamire54 retweetledi
Daniel Kibret
Daniel Kibret@danielkibret·
የዛሬው ቀን ስም"ለመጠጡ ጊዜ" ይባላል ለጌሾው ወቀጣ፣ ለጌሾው ወቀጣ፣ ማንም ሰው አልመጣ፡፡ ለመጠጡ ጊዜ ከየጎሬው ወጣ፡፡ (ቀጌዮን) (ነገሩ ያለቀ ሲመስላቸው በወቀሳ ጎሬ፣ በፍርሃት ዋሻ ለተደበቁ፤ ሲገለበጥ፣ ከማንም ቀድመው ድል አበሣሪዎች ለሆኑ)
AM
149
1.6K
4.4K
0
asamire54 retweetledi
Daniel Kibret
Daniel Kibret@danielkibret·
ኢትዮጵያ እንደገና በመከራ ውስጥ እየተገነባች ነው።በመሮ ስትቆረቆር ስንጥቁ ይጠገናል፣ የተበላሸው ግድግዳ ሲፈርስ ጠንክሮ ይገነባል። የኢትዮጵያ መሐንዲሶች አዲሷን ኢትዮጵያ እየገነቡ ግንባር ላይ ናቸው። ይቺን ኢትዮጵያ ለማየት የጓጓ - ይታገል።
Daniel Kibret tweet media
AM
173
2.5K
5.8K
0
asamire54 retweetledi
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
ዓቢይ ዜና ከግንባር! "የኢትዮጵያ ነጻነት እስኪረጋገጥ ወደ ኋላ አንልም፡፡ የምንፈልገው እኛ ሞተን የምትቆይ ኢትዮጵያን ማየት ነው፡፡የምንፈልገው ወይ ኢትዮጵያዊ ወይም #ኢትዮጵያ መሆን ነው። ይህን ደሞ በድላችን እንደምናሳካ እርግጠኞች ነን"
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን tweet media
AM
17
253
701
0
asamire54 retweetledi
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
“ኢትዮጵያ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን!
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
AM
3.2K
10.7K
19.4K
0
asamire54 retweetledi
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
While there are many struggles and discomforts we may have to face as the nation confronts both external & internal threats, I ask all Ethiopians to stand in unity & ride the passing momentary wave. Standing together we CAN overcome! We have done it before. And we will do it now.
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
English
2.3K
11.3K
19.6K
0