ሃይ…Fano Amhara

2.8K posts

ሃይ…Fano Amhara banner
ሃይ…Fano Amhara

ሃይ…Fano Amhara

@bakostruth

Amhara Nationalist #StopAmharaGenocide🇺🇸

Katılım Şubat 2021
242 Takip Edilen443 Takipçiler
ሃይ…Fano Amhara
ሃይ…Fano Amhara@bakostruth·
ዳግማዊ #መላኩ ተፈራ በጎንደር! በጎንደር ያለ የፋኖ አደረጃጀት፡ ከኡጋንዳ በነሙላለም ገብረመድህን እና ሙላት አድኖ ተልኮ ተስጥቶት በብልፅግና አመቻችነት ከኡጋንዳ- አዲስ አበባ ፡ ከአዲስ አበባ- ጎንደር በብልፅግና እንዲገባ ተደርጎ : ዛሬ ጎንደር ላይ ያለ የአማራ ህልውና ትግል ለማኮልሸት የዝናሽ ታያቸው ሚሊሻ ስብስብ ስራቸውን በተግባር ጀምረዋል። ይሄ መሰሪ ቡድን ዋነኛ ተልኮው ፡ ጎንደር ላይ ያለውን የፋኖ አደረጃጀት በማፍረስ የአማራ የህልውና ትግልን ለመበተን አልሞ የሚንቀሳቀስ መሰሪ ቡድን ሲሆን ዮሓንስ ንጉሴ ሙጬ፡ አንደኛው ሚስት ወንድም የብልፅግና ደህንነት ሲሆን በሚስቱ ወንድም በኩል ከነ ሙላለም ገብረመዲህን የተቀበለውን የጥላት ሴራ ለአለቃው ብልፅግና በየቀኑ ሪፖርት ያደርጋል። አርበኛ ደረጀ በላይም የዚህ መሰሪ ቡድን #Trojan Horse በመሆን እያገለገለ ይገኛል። ለምሳሌ አርበኛ ልባርጋቸው ሙጬን እስከ እነጃቢው እንደገደለው የጣና ብርጌ ህያው ምስክር ናቸው። ለዚህ አርበኛ ሞት ምክኒያት ከሆኑ ነገሮች ውስጥ ደረጀ በላይን በፋኖ ስም የሚነግድ አጋች ሃይል ለምን ታደራጃለህ ፣ ከፋሽስቱ ብልፅግና 12000 የብሬን ጥያት እንዴት ልትቀበልክ ቻልክ የሚል እና መሰል ጥያቄዎችን በድርጅቱ ውስጥ መጠየቁ አርበኛውን ሂወቱን Trojan ፈረስ በሆነው ደረጀ በላይ ተነጥቋል። የዚህ ሁሉ ጥፋት ዋና አቀነባባሪው በተማረ ስም፡ የፋኖ ለምድ ጃኬት ያጠለቀው ፡ተኩላ የፖለቲካ ዘርፍ መምሪያ ሃላፊነኝ የሚለው፡ ፌክ ፕሮፌሰር ጌታ አስራደ መሆኑን አምሓራው ለሰከንድ መዘንጋት የለበትም። ዝንታለም አምሓራ ብዕሮቻችን እንደሳት ይፋጃሉ💪✍️✍️‼️ ድል ለአምሓራ ፋኖ
ሃይ…Fano Amhara tweet media
AM
0
1
1
45
ሃይ…Fano Amhara
ሃይ…Fano Amhara@bakostruth·
እንደዚህ አይነት ፀረ -አምሓራ ክፉ ሰው አይደለም በአይኔ በመፃፍ አላነበብኩም። በፋኖ ውስጥ ጌታ አስራደ የሚባል የዝናሽ ታያቸው ሚሊሻን በመመልመል ትግሉ ውስጥ አስርገው በእስክንድር ነጋ ስም ሲነግዱ ቀንድ ቀናዳቸውን ተብለው ዛሬ ትግሉ የደረሰበት ደረጃ ደርሱዋል። አምሓራ ፩ ተቋም ለማዋለድ 3አመት የፈጀበት እንደ ደመቀ ዘውዱ አይነት የወገብ ቅማል የጎንደር አምሓራ ላይ ተጣብቀው አላንቀሳቅሱት ስላለ ነበር። ይሄ መሰሪ ቡድን አዳድስ ሚሊሾችን የመፈልፈል እና በጎንደ አማራ ፋኖ ውስጥ ቅን አማሮችን ብሬን ወሽ እያደረገ ይገኛል። ከእነዚህ ውስጥ አርበኛ ዮሓንስ ንጉሱ ሙጬ፡ አስቻለው ፈጠነ ፡ያለው አዱኛ ፡ አንተነህ ድረስ እና ስሙን አሁን መጥቀስ የማልፈልገው ወንድም በዚህ የጥፋት መንገድ ሊያስገቧቸው ጫፍ ላይ ደርሰዋል። እኔም መልሴ ከታላቁ አማራ ህዝብ ጋር ተጣልታችሁ የትም ልትደርሱ አትችሉም። ሳይረፍድባችሁ ከዚህ ፀረ-አምሓራ የጥፋት መንገድ እራሳችሁን ነፃ አውጡ እላለሁ። አርበኛ ባየ ቀናው ንፁህ የአማራ ታጋይ ነው። አርበኛ ባየ ቀናውን የጦስ ደሮ ማድረግ የፈለጋችሁ በበላይ ዕዝ ሰርገው የገቡ የጌታ አስራደ እጆች መሆናቸውን ለሰከንድ መጠራጠር አያስፈልግም። ከተባነነ ብሎ ላሽ ማለት አንዳንድ ግዜ ጥሩ ብልሃት ነው። እኝ ብላችሁ ጮኸታችሁ ማባሪያ ከሌለው እስኪኖረው ድረስ በደንብ cook ትደረጋላችሁ።አምሓራ ትግል ላይጨርስ አልጀመረም።ይሄ ሴረኛ ቡድን ሜ/ጄነራል ውባንተ አባተ ዋጋ የከፈለበትን ትግል አፈር ከደቼ ለማስበላት ዛሬ ላይ የሱ ልጆችን እያሳደደ ይገኛል። ይሄ ቡድን ዋና ተልኮው በእነ አርበኛ ባየ ቀናው አሳቦ የአማራን ትግል ጎንደር ላይ ከበተነው ሌላ ቦታለይ እንበትነው አለን ብሎ የተነሳ የሞኝ ስብስብ ነው። መልሱ በትናንት በሬ ያረሰ የለም። ትናንት እና ዛሬ ለየቅል ናቸው የሚያዋጣው አማራነት ብቻ ነው። የዝናሽ ታያቸው ሰሊጥ ብሄርተኞች የብልፅግና ደቀ መዝሙሮች ኮረና ደመቀ ቀይ መስመራችን ብቻ ሳይሆን ቀይ ምንጣፋችን እያሉ የብልፅግና ወዶ ጋብ ባሮች መሆናቸውን በአደባባይ ይመሰክራሉ። እኛ የምንላችሁ ኮልኮሌው ደመቀ ዘውዱ ላይ ሙጭ ያላችሁበት ፡የምትደግፉበት ምክኒያት! ማሲንቆ ያገነነው የሀምሌ 5 ሾካካ መለያ ባህሪያት እታች የተዘረዘሩት ናቸው፦ ✅✅✅በሰኔ 15 አጀንዳ ፋሽስቱ አብይ አህመድን ከተጠያቂነት ነፃ ስላደረገ። ✅✅✅ የደራ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ በደራ ጉዳይ አብረን እንስራ ብለው ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ሲጠይቁት ምላሹ አለቆቼ ኦህዴድ ብልፅግና ይቆጡኛል አይመለከተኝም ማለቱ። ✅✅✅ በዘሩ ተመርጦ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ፡መተከል እንዲሁም በአማራ ክልል ላይ አማራው ላይ የሚደረገውን መንግስታዊ መራሽ የዘር ጭፍጨፋ ክዱዋል።" የአምሓራ የህልውና ትግል አላምንበትም" ሲል ተደምጡዋል። ✅✅✅ፋሽሱቱ የብልፅግና ስርአት አቀንቃኝ ነኝ፡ብልፅግና እኛ የመሰረትነው ድርጅት ነው። ጨፊጫፊው፡ገዳዩን ፡ፀረ አምሓራ ድርጅት ብልፅግና ምረጡ ያለን ይሄ ወራዳ ሰውየ ነው። ✅✅✅እነ ጌታ አስራደ የመሰሉ ቅምጥል የዝናሽ ሚሊሻን አስርገው በማስገባት እሱ ባሰበው ባይሳካለትም የአማራ ፋኖ ትግልን የማዳከም ስራ ሰርቱዋል። ✅✅✅የወልቃይት አማራን ከጎንደር ብሎም ከሌላው አማራ በመነጠል ወልቃይትን ራስ ገዝ ለማድረግ የሄደበት የሴራ ፖለቲካው በአደባባይ ላይ ተገልጡዋል። ✅✅✅የጎንደር አምሓራን አሳዶ የኦህዴድ ጄነራል የሰሊጥ ሰበኛ መሆኑን በተግባር አረጋግጡዋል። ✅✅✅የሄ ሰው ትግሬ መሆኑን ወላጅ አባቱ መስክሩዋል። ወላጅ አባቱ ብቻ ሳይሆን የህውሃት መታወቂያ የሚሰጥህ ትግሬ ከሆንክ ብቻ መሆኑ በህውሃት ድርጅታዊ አሰራር የተረጋገጠ ሀቅ ነው። ✅✅✅በጥቅሉ ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ በጌታው እቃ የሚፎክር ወዶ ገብ የብልፅግና ሚሊሻ መሆኑ የተረጋገጠ ሀቅ ነው። ከላይ በዘረዘርኳቸው ምክኒያ ይሄ ኮልኮሌ ሰውየ የአምሓራን ህዝብ ከጠቀመ ቁጭ ብለን መነጋገር እንችላለን። ዝንት አለም አምሓራ💪 ድል ለአማራ ፋኖ ሃይ…Fano Amhara-ዘብሔረ አምሓራ !
AM
0
0
0
13
ሃይ…Fano Amhara
ሃይ…Fano Amhara@bakostruth·
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ማናቸው? ********************************** ከህውሃት ጋር መነጋገር የሚፈቀደው ለትግሬው የብልፅግና የሰሊጥ ዘበኛ ደመቀ ዘውዱ ብቻ ነው። ስለዚህ ሰው ማውራት ፈልጌ ሳይሆን እንዳወራ ያስፈለገኝ በወልቃይት ህዝብ ስም እየነገደ የወልቃይት አማራን ከጎንደር ብሎም ከአማራ በመነጠል ከቻለ እራስ ገዝ አድርጎ ለኦህዴድ ጄነራል የሰሊጥ ዘበኝነቱን ማስቀጠል ፤ ካልቻለ ደግሞ የወልቃይት አማራ ማንነት አስመላሽ አማራ ኮሚቴን ጠልፎ ያስቀመጠበትን የመጨረሻው ሚሽን መፈፀም ነው። ኮረኔ ደመቀ ዘውዱ ማናቸው ብለን ጥያቄ ብናነሳ? አባታቸው አቶ ዘውዱ ለመሞት አንድ ሀሙስ የቀራቸው ሰውየ ስለ ደመቀ ዘውዱ ይዋሻሉ ብሎ ማመን ሞኝነት ወይም እራስን ማታለል ነው። ይሄ ሀምሌ አምስት ማሲንቆ ያገነነው ሰውየ በአማራ ህዝብ ላይ ያበረከተው ፋይዳ ምንድነው ብለን ሚዛን ላይ ብንመዝነው ሰውየው ግዜ ያጀገነው ፡በጀግኖች ስም ሲነግድ የነበረ አጭበርባሪ፡ ፀረ-ወልቃይት፡ፀረጎንደር እና ፀረ -አምሓራ ሁኖ እናገኘዋለን። እነ ዋዋ ጎቤን የመሰሉ አባት አርበኞች የታገሉለትን ትግል በኮ/ል ዘውዱ ሀምሌ አምስት በምትባል ቀን ፡ ኪነት ያገነው ጀግንነት አርበኞቹን ጠልፎ ህውሃት መስራት የሚገባትን ስራ ሰርታ ወደ መቀሌ ኮብልላለች ። ይሄ ሰው ሚሽን ተቀብሎ ያን ድራማ እንደተወነ ዛሬ ላይ የዚህ ሰው ጭንብል ግልጥልጡ ወጥቱዋል። የፋርጣ ህዝብን የማይወክሉ ፀረ:አማሮች የዝናሽ ታያቸው ሚሊሻ ስብስብ የአማራን ትግል ካልበተን ሙተን እንገኛለን እያሉ ትውኪያቸውን ሲያስታውኩ ሁሉም አማራ በግሀድ የተመለከተው እውነታ ነው። ይሄ ቡድን እራሱን እስኳድ እያለ የሚጠራ የብልፅግና ዲጅታል ፀረ-አምሓራ ሚሊሻ ስብስብ መሆኑን ሊሰመርበት ይገባል። ትግሉ ከተጀመረ ማግስት ጀምሮ ለጎንደር ተቆርቁዋሪ በመምሰል የብልፅግናን የጥፋት ተልዕኮ ፀረ:አማራነት አጀንዳ በተደጋጋሚ ግዜ ሲያራምድ በአይን በብረታችን አይተናል። ይሄ የኦህዴድ ጄነራል ሰሊጥ አስጠባቂ ዘበኛ ስብስብ ልዩ ተልኮው የአማራ አንድነትን በመበተን የአምሓራ ዘር አጥፊ የሆነውን የብልፅግና መንበር ማፅናት ነው። ይሄ ጎሩብ የአማራ አደረጃጀት ባለበት ሰርጎ በመግባት አንድነት እንዳይፈጠር ማድረግ ትልቁ ተልኳቸው ስለሆነ አምሓራ አንድ ወጥ ተቋም መኖሩ አለቃቸው ብልፅግናን ስላንጨረጨረው ከፍየሏ በላይ ጩኸት በየሚድያው ያረጠርጣል። በጎንደር አማራ ስም የሚነግደው የብልፅግና ዲጅታል ሚሊሻ ግንባር ቀደም ስራቸው የተጀመረውን የአማራ የህልውና ትግል የማኮስመን እንቅስቃሴ ውስጥ ከተጠመዱ እነሆ 3 አመት አለፋቸው። ይሄ ፀረ አማራ ሃይል ሁለት ክንፎች አሉት፦ 1) ቋሚ የብልፅግና ተሰላፊ 2) በፋኖ ስም የሚነግዱ የብልፅግና ተሰላፊ የመጀመሪያውን ካየነው ሽንጡን ገትሮ የፋኖ ደጋፊ አይደለሁም ብሎ ደረቱን ነፍቱ ልሀጩን ሲያዝረበርብ በደንብ ይደመጣል። ሁለተኛው ክንፍ ደግሞ የፋኖን ጃኬት ደርበው፡ የትግሉ አራማጅ በመምሰል ትግሉን የማዳደም እንቅስቃሴ ውስጥ የተጠመዱ ስውር እጆችን ጭምር የሚያካትት ስብስብ ውጤት ነው። ይሄ ፀረ-ጎንደር አማራ ስብስብ በዋነኝነት የጎንደር አማራን ከሌላው አማራ በመነጠል ድብቅ የፖለቲካ አጀንዳቸውን ለማስፈፀም በተለያየ መንገድ የጥፋት መርዛቸውን ሲተፉ ተስተውለዋል። አርበኛ ባየ ቀናውን እና አርበኛ ሳሙኤል ባለድልን ገፍቼ የጎንደር አማራ ፋኖ ጠርንፌ ለብልፅግና ሚሊሻ አደርጋለሁ የሚለው የእነ ምስጋናው አንዱዋለም ግሩፕ ኡጋንዳ ላይ የተቀመጡ እራሳቸውን የፈራ ይመለስ እያሉ የሚጠሩ፡ በትክክለኛ ስማቸው ሙላት አድኖ የሚባል ፀረ-አንድነት አጭበርባሪ ግለሰብ የዚህን የጥፋት ካንፕ ከተቀላቀለ ሰነባብቱዋል። አማራን የመከፋፈል የብልፅግና ኢንኩቤተር ማሽን ማነው ካላችው የሰሊጥ ዘበኛው ደመቀ ዘውዱ ይባላል። #AmharaGenocide
ሃይ…Fano Amhara tweet media
AM
1
0
1
26
ሃይ…Fano Amhara
ሃይ…Fano Amhara@bakostruth·
From 2023 onward, conflict intensified between Ethiopian federal forces and Amhara militias called fano that defend Amhara people from state sponsored Amhara genocide committed by Ethiopian regime and OLF (Human Rights Watch, 2026). Reported consequences include civilian casualties, destruction of infrastructure, disruption of education and healthcare, and continued displacement (Amnesty International, 2024). Human rights organizations have documented violations by multiple parties, highlighting the complexity of the conflict. 7. The Genocide Debate 7.1 Arguments Supporting the Genocide Label Proponents argue that violence demonstrates patterns of ethnic targeting, repeated mass killings, and systematic displacement (Smith, 2023). 7.2 Arguments Against the Genocide Label Critics emphasize the absence of a formal legal determination, the multi-actor nature of the conflict, and evidence that multiple ethnic groups have been victims (International Crisis Group, 2023). As a result, many analysts use terms such as “crimes against humanity” or “ethnic cleansing” rather than genocide (Human Rights Watch, 2026). 8. Humanitarian Impact The crisis has produced significant humanitarian consequences, including large-scale loss of life, millions of internally displaced persons, collapse of local services, and limited humanitarian access (UNOCHA, 2022; Amnesty International, 2024). These impacts continue to affect civilians across multiple regions. 9. Conclusion The Amhara crisis from 2019 to 2026 reflects broader challenges facing Ethiopia, including ethnic tensions, political instability, and armed conflict. While the term “genocide” remains contested, there is clear evidence of serious human rights violations and widespread suffering (Human Rights Watch, 2026). Addressing these issues will require accountability, inclusive political solutions, and sustained humanitarian efforts. References (APA Style) Abbink, J. (2020). Ethnic-based federalism and ethnicity in Ethiopia: Reassessing the experiment after 25 years. Journal of Eastern African Studies, 14(3), 1–18. Amnesty International. (2020). Ethiopia: Violence and human rights abuses in Oromia region. Amnesty International. (2024). Ethiopia: Ongoing human rights violations in the Amhara region. Human Rights Watch. (2021). Ethiopia: Abuses by armed groups in Oromia. Human Rights Watch. (2026). World Report 2026: Ethiopia. International Crisis Group. (2023). Ethiopia’s conflict dynamics and ethnic tensions. Smith, A. (2023). Patterns of ethnic violence and genocide risk in Ethiopia. Journal of Genocide Research, 25(2), 145–162. United Nations Human Rights Council. (2022). Report of the International Commission of Human Rights Experts on Ethiopia. United Nations Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (UNOCHA). (2022). Ethiopia humanitarian update. @UNGeneva @UNHumanRights @amnesty @StateDept @DonaldTrump @KremlinRussia_E @XHNews
English
0
0
0
18
ሃይ…Fano Amhara
ሃይ…Fano Amhara@bakostruth·
The Amhara Crisis in Ethiopia (2019–2026): Conflict, Ethnic Violence, and the Debate over Genocide Classification By Haymanot A Abstract Since 2019, Ethiopia has experienced escalating ethnic violence and political instability affecting multiple regions, particularly the Amhara population. This article examines the evolution of the crisis, including patterns of violence, displacement, and armed conflict. It also evaluates competing perspectives on whether the situation constitutes genocide under international law. While advocacy groups argue that systematic targeting of Amhara civilians meets the criteria for genocide, international organizations more commonly describe the crisis as involving war crimes and crimes against humanity (Amnesty International, 2024; Human Rights Watch, 2026). The study concludes that, regardless of terminology, the humanitarian consequences are severe and demand urgent attention. 1. Introduction Ethiopia’s recent political transition has been accompanied by increasing ethnic tensions and conflict. The Amhara people have been affected by violence in several regions, including Oromia, Benishangul-Gumuz, Tigray, and Amhara (Human Rights Watch, 2026). AThe term “Amhara genocide” has gained prominence in political and diaspora discourse. However, its use remains contested in academic and legal contexts (International Crisis Group, 2023). This article explores the development of the crisis and analyzes the debate surrounding its classification. 2. Historical and Political Context Ethiopia’s ethnic federal system, established in the 1990s, structured governance along ethnic lines (Abbink, 2020). While intended to manage diversity, it has also contributed to competition over territory, identity, and political power.The rise of Prime Minister Abiy Ahmed in 2018 introduced reforms that altered political dynamics, sometimes intensifying tensions between groups (International Crisis Group, 2023). These changes coincided with increasing reports of ethnic violence and displacement. 3. Patterns of Violence (2019–2020) Between 2019 and 2020, multiple incidents of violence targeting civilians were reported. Amhara communities experienced killings, forced displacement, and destruction of property (Amnesty International, 2020). Armed groups operating in certain regions, including the Oromo Liberation Army, were accused of carrying out attacks against civilians (Human Rights Watch, 2021). These incidents contributed to instability and fear among affected populations. 4. The Tigray -Amhara War and Regional Spillover (2020–2022) The outbreak of the Tigray War with federal gov't significantly escalated violence across northern Ethiopia( specially Amhara region such as maikadra massacre and china massacre) . Amhara regional forces protected the people from direct TPLF invasion and in the conflict, particularly in disputed territories (United Nations Human Rights Council, 2022). The war led to widespread human rights violations affecting multiple ethnic groups. Civilians faced displacement, food insecurity, and restricted access to essential services (United Nations Office for the Coordination of Humanitarian Affairs, 2022). 5. Escalation and Competing Narratives (2022–2024) Following the cessation of major hostilities in Tigray, violence persisted in other regions(Amhara). Reports indicated continued attacks on Amhara civilians and broader instability (Amnesty International, 2024). Advocacy organizations argued that the repeated and targeted nature of the violence constituted genocide. In contrast, international organizations acknowledged serious abuses but refrained from applying that legal classification, citing the need for further investigation (Human Rights Watch, 2026; International Crisis Group, 2023). 6. Armed Conflict in the Amhara Region (2023–2026) @UNGeneva @StateDept @DonaldTrump @UNHumanRights @UN @WHO
ሃይ…Fano Amhara tweet media
English
1
0
0
33
ሃይ…Fano Amhara retweetledi
Martin Plaut
Martin Plaut@martinplaut·
Ethiopia — After Fano forces seized the historic and strategically important city of Debre Tabor, Ethiopia’s military launched more than 16 rounds of drone and air strikes hitting civilians and public infrastructure
Martin Plaut tweet media
English
81
314
441
25.2K
ሃይ…Fano Amhara
ሃይ…Fano Amhara@bakostruth·
The Amhara Fano, a warrior who fights for their freedom and survival in East Africa, are a humanist, a fighter for equality,peace, existence, justice and democracy.
ሃይ…Fano Amhara tweet media
English
0
0
2
195
ሃይ…Fano Amhara
ሃይ…Fano Amhara@bakostruth·
መላው አማራ #ማወቅ ያለበት እውነታ! በአሁኑ ወቅት ህዝባችን መብራት እና ኔትወርክ ጠፍቶ ሽዋ ላይ የዘር ጭፍጨፋ እየተደረገ እንደሆነ ሁሉም የህልውና ትግሉ ታጋይና እና ደጋፊ መረዳት አለበት።ከዚህ በተጨማሪ በወሎ ቤተ-አምሓራ ከሽዋ የሚያዋስነውን ቦታ ብልፅግና ቆርጦ ለመያዝ እቅዱን ጨርሶ መጠነሰፊ ጭፍጨፋ በወሎ ቤተ-አማራ የዘር ማጥፋት እያደረገ ይገኛል። የብልፅግና ከፍተኛ አመራር የጎንደሩ ሀይል የኛ ሰርጎገብ ሚሊሾች ስላሉ ዝም ማስባል አያቅተነም። የጎጃሙ ሃይልም አብዛኛው የሚሰራው ከአረጋ ከበደ ሀይል ጋር ነው። በአፋጣኝ ጎጃም ውስጥ ያለው ሃይል ወደ ሽዋና ወሎ ይበተን ባሉት መሰረት ሁለቱ ዕዞችን ለማዳከም ከፍተኛ የዘር ጭፍጨፋ ህዝባችን እያስተናገደ ይገኛል። አፋብን በሚባለው ድርጅት ውስጥ ይሄ ሁለቱ የብልፅግና ሚሊሾች የሴራ ፖለቲካ አካሄድ ገብቶን ብንሞግትም በግዜው ጥያቂያችን ውሃ የማያነሳ የመሰላቸው ወንድሞች ዛሬ እውነቱ ተገልጦላቸው ሴራው ስለገባቸው ደስ ብሎኛል። ብልፅግና አሁን በሚያደርገው ምርጫ እንቅፋት ይሆናሉ ተብሎ የታሰቡት የምኒሊክ ዕዝ እና አሳምነው ዕዝ ናቸው። ሁለቱን ካዳከምን የተመሰረተው ድርጅት ወደ ድርድር ይመጣል ። በማለት ሽዋ እና ወሎ ያገኛችሁትን ጥረጉ የሚል ትዕዛዝ ከብልፅግና ሰራዊት ተላልፉዋል። የኛ ጥያቄ አፋብን አንድ ድርጅት ከሆነ ጎጃም ውስጥ ያለው ቴድሮስ ዕዝ እና የበላይ ዕዝ በከፊል ጥላት ላይ ለምን አይተኩስም ብላችሁ ጠይቁ? በላይ ዕዝ እስከዛሬ የማቀው ከፍተኛ ተጋድሎ የሚደርጉ ወንድሞች ነበር። አፋብን ውስጥ ሰርገው የገቡ የብልፅግና ሚሊሾች በላይ ዕዝ ውስጥ በፈጠሩት የማቃቃር የሴራ ፖለቲካ ምክኒያት ፊት ከነበረበት የውጊያ አቋሙ ለምን ሊቀዘቅዝ ቻለ ብላችሁ ጠይቁ? አንደኛው የአማራ ግዛት ሲጨፈጨፍ ሌላኛው ቁሞ የሚያይ አማራ ካለ ቀጣይ የህዝባችን አንድነት ላይ ትልቅ ችግር ሊፈጥር ይችላል። የሄን የቆሸሸ የሴራ ፖለቲካ አስፈፃሚዎች ምርጫ መሳተፍ የሚፈልጉት እና በድርድ የአማራ የህልውናን ትግል ለፋሽስቱ ብልፅግና መሸጥ የሚፈልጉት ሚሊሻው ጌታ አስራደ እና አስረስ ማረይ መሆኑ ይሰመርበት። በሽዋ እና በቤተ-አምሓራ ወሎ በፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ የተጨፈጨፋችሁ ወገኖቻችን ነብሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑረው። ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል!
ሃይ…Fano Amhara tweet media
AM
1
1
0
74
ሃይ…Fano Amhara
ሃይ…Fano Amhara@bakostruth·
አፋብን ውስጥ #የብልፅግና ሰርጎ ገብ እጆች አሉ? የአማራ ህዝብ የሚፈልገው አንድነት ድርጅት የህልውና ትግሉን ማሻገር የሚችል ከሰርጎገብ ሴረኛ እና ሽረኛ፣ ከብልፅግና እና ህውሃት ተለጣፊነት የፀዳ ለስር ነቀል ለውጥ የቆመ ድርጅት እንፈልጋለን። አሁን የተመሰረተው ድርጅት የተጠየቀውን ውስጣዊም ውጫዊም የመርህ ጥያቄ በአግባቡ መልሶ እራሱን አርሞ ለህዝብ ግልፅ ያድርግ። #ምኒሊክዕዝ #አሳምነውዕዝ #በላይዕዝ #ቴድሮስዕዝ ድል ለአማራ ፋኖ
ሃይ…Fano Amhara tweet media
AM
0
0
0
38
ሃይ…Fano Amhara
ሃይ…Fano Amhara@bakostruth·
ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አስረስ ማረ ሚድያ ላይ ወጥታችሁ ጥያቄ መጠየቅ አትችሉም እያለች ነው።አስረስ ማረ የተባለ የብአዴን ገረድ አንተን ብሎ ታጋይ አፋችን ስትለጉመው እናይህ አለን። ይሄ ሰው የነፃነት ታጋይ ወይስ የነፃነት አንባገነን? በግዜ ሂደት ትስተካከላላችሁ ብለን የሚድያ ድብደባ ያን ያህል አላደረግነም። ከዛሬ ጀምሮ ይሄን ነውረኛ በአስረስ ማረ የሚዘወር ትግል ጠላፊ የበለፀገ ድርጅት ልክ ልኩን እንደሚነገር ማስጠንቀቅ እወዳለሁ።
ሃይ…Fano Amhara tweet mediaሃይ…Fano Amhara tweet media
AM
1
0
0
49
ሃይ…Fano Amhara
ሃይ…Fano Amhara@bakostruth·
የዝናሽ ሚሊሻ ጌታ አስራደ "አፋህድ ዳውንት ላይ ከብልፅግና ጋር ድርድር ሲያዱርግ ዋና ኮሚቴ መሪ ነበርኩኝ"
AM
1
0
0
47