

Befeqadu Z. Hailu | በፍቃዱ ዘ.
15.4K posts

@befeqe
Liberty & Dignity! ‘Humans were born free, but everywhere they are in chains’ ~ Rousseau. #Ethiopia




ብልፅግና፣ ኢዜማና ትብብር ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የእጩዎች ቁጥር ያስመዘገቡ ሦስት ፓርቲዎች ሆኑ:- ዝርዝሩን👉shorturl.at/KwXUu #ምርጫ2018 #EthiopiaElection




"ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" በኢቲቪ ለአንድ ወር ከምሽቱ 2፡00 ላይ የቀረቡ ዘገባዎች ላይ ባደረገው ዳሰሳ ብልፅግና ፓርቲ ያልተመጣጠነ የአየር ሰዓት እንደተሰጠው አረጋግጧል። ዝርዝሩን 👉 shorturl.at/vdtoH #ምርጫ2018 #EthiopiaElection #EBC

የሰሜኑ የጦርነት ስጋት እየበረታ ነው በሕወሓት ሃይሎች፣ በኤርትራና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚለው ስጋት በስፋት በዓለማቀፍ መገናኛ ብዙሀንና በመረጃ ትንተና ተቋማት እየተነገረ ነው። እየተነገረ ካለው ውጪ የጦርነት ዝግጅት እየተደረገባቸው ነው በሚል በሚጠቀሱ አካባቢዎች ስላለው ሁኔታ ዋዜማ ነዋሪዎችን አነጋግራ ይህን ዘገባ አዘጋጅታለች። አንብቡት- cutt.ly/LtTVfpS8






የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ረቂቅ ማሻሻያ አዋጅ ከምርጫ በፊት እንዳይፀድቅ ተጠየቀ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ ethiopianreporter.com/152773/







#Ethiopia revokes Addis Standard’s license amid escalating crackdown on independent media cpj.org/2026/02/ethiop… CPJ calls on Ethiopian authorities to immediately restore the registration of independent outlet @addisstandard after the Ethiopian Media Authority (@EthMediaAuth) revoked its online media registration certificate effective February 24.




