እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤

21.3K posts

እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤 banner
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤

እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤

@ethio_forever

አማራነት ይለምልም 💚💛💔” ትመር እንደሆን ምረር እንደቅል አልመር ብሎ ነው ዱባ ሚቀቀል” #proudAmhara #StopAmharaGenocideinEthiopia Here to be a voice for the voiceless Amhara

Katılım Mart 2012
754 Takip Edilen5.3K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever·
አርበኛ @eskinder_nega የተጠመደበት ብቸኛው ምክንያት ይህ ነው! ትግሉን አላስጠልፍ ስላለ! ምክንያቱም ትግሉ ልክ እንደላፈው በአብይ እንደተጠለፈው ላለማስጠለፍ ምሎ ስለሚታገል ና እስክንድር ራሱ እውነት ስለሆነ! እስኬው መሪየ #አፋሕድ #AFPO ✊🏾✊🏾
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega@eskinder_nega

/ በመስዋዕትነታችሁ ህወሓት ወድቋል፣ለውጡ ግን ተጠልፏል! የአሁኑ ተረኞችም በትግላችን ይወድቃሉ፣ የሚቀጥለው ድልም አይጠለፍም! / #ኢትዮጵያ #Ethiopia

AM
10
81
83
14.7K
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever·
በግሌ ተስፋ ላለማጣት እሞክራለሁ:: ለአማራ ሕዝብ ከልባችሁ በየትኛውም መንገድ ና ሁኔታ የምትታገሉ ሁሉ እግዚአብሔር ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ ለማለት እወዳለሁ:: ከሁሉም በላይ @eskinder_nega አምላክ ባለህበት ጠብቆህ ለ40 የለፋህበትን ያሳይህ! ✌🏽
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤 tweet media
AM
5
21
45
2.8K
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever·
"በር በሩን ስንል ስናይ ፍዳ የከዳን ተገኘ አብሮን ጏዳ ደጅ ደጁን ስንል አውይ ዕዳ ለካስ አብሮን አለ የኛው ባንዳ" ባንዳነት ይሙት! ድል ለእውነተኛ የአማራ ፋኖዎች‼️✊🏾✊🏾 #AmharaResistance against the #AmharaGenocide
AM
0
19
21
2.3K
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever·
የብአዴን ፋኖ አንበል! ፋኖነት በጣም የተከበረ ስም ነው! ስለዚህ በፋኖ ስም የሚንቀሳቀሱ የብአዴን ነብሰ ገዳይ ቅጠረኞች, ባንዳዎች ,የአብይ ና ወያኔ ተላላኪዎች , ሰርጎ ገቦች እያልን መግለፁ የተሻለ ነው! ሰርጎገቡ አሁን ማን ማን እንደሆን ተለይቷል!
AM
3
12
23
1.7K
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever·
አዎ ድብን አድርጎ የሚያመን ነገር ይለያያል! ትላንት በሆነው እንኳን እንቅልፍ አጥተን ና ልባችን በሀዘን ተሰብሮ ያደርነው ና በደስታ እልልታ ይህን ሰፈር ሲበጠብጡት ያደሩት ህመማችን ይለያያል! በጣም ቀፋፊ ሰዎች ናችሁ!
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤 tweet mediaእርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤 tweet mediaእርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤 tweet media
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever

ይህ ለኔ ትንቢት ነው!! ቀላል “የሚያመን ነገር ይለያያል”!! ያማል ቅኔው‼️የሚያመን ነገር ተለያይቶማ ነው አሰላለፋችን ለየቅል የሆነው ዛሬ!! #AmharaResistance #APF

AM
0
23
28
2.9K
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever·
ሁለተኛው plot የሚሆነው ደሞ አሁን ከራሳቸው መካከል አንዳቸውን አጥፍተው አፋሕድ/ እስክንድር አስገደለ ብለው ነገሩን ወደ ለየለት ብጥብጥ ማሸጋገር ነው! Manual ቸው የተቀዳው ከአብይ ስለሆነ ይህን አያደርጉም አይባልም‼️ሁሉም በተጠንቀቅ ይያቸው‼️
AM
2
10
22
1.4K
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever·
1) የምህረት ወዳጆ ና ጏዶቹ የባንዳነት ጥግ የቁልቁለት ጉዞ!በገሃድ የታየው የዛሬ 2 አመት ነው! ልክ APF እንደተመሰረተ በጥቅማችን መጡብን ያሉት የውጭው ብአዴን @iamamhara2023 ከዛ በፊት መኖሩን ሳያሳውቅ ለመጀመሪያ ጊዜ ስፔስ ከፍተው ያደረጉትን ስሙ👇🏽
AM
4
21
32
4.4K
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever·
@IFCCFANO ሁሉም የሚሰሩት ነገር ተመጋጋቢ ነው የሚለውን ስዕሉን እንድታዩት መልፋቴ ነው ይህን ትሬድ እንዳዘጋጅ ያደረገኝ! እነኝህን ሰዎች ማስቆም የሚቻለው እውነተኛ አማራዎች ሁሉ አቋም ይዘው አይሆንም ዞር በሉ ሲሏቸው ብቻ ነው! ካልሆነ ግን ችግር ነው‼️
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever

ይታያችሁ እንግዲህ በውጭ የሚገኘውን ብአዴን አዝላ በወገኖቻችን ደም ንግድ ስላጧጧፈች መሬት ላይ ነብሳቸውን እየሰጡ ለአማራ ሕዝብ የሚታገሉትን እነ እስክንድርን ና #አፋሕድን ስለአማራ ዲፕሎማሲ ለመስራት ማንዴቱ የላቸውም ትላለች! ወይ ድፍረት!

AM
0
14
18
1.1K
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever·
@YekunoAmlak12 @Shade_Of_Amhara ምን ሌላ ነገር የለውም! እነ መአዛ ና ገዱ የልብ ልብ የተሰማቸው እኮ እሺ ብሎ ፈፃሚ ና ተላላኪ መኖሩ ነው! አሁንም እልሻለሁ አጉል ሚዛናዊነት የተከዱ ወንድሞቻችን ድጋሜ መክዳት ነው! የውጭው ብአዴን እንደ ምሬ ና ዘመነ ያለ ሰው ባያገኙ ባዶ ነበሩ!
AM
0
0
0
57
Rama ራማ ቶራ 🌊🌪 💫 🍃444 ፵☦️ 🏹
አርበኛ መሬ ወዳጆን ከመውገር አርበኛ መሬ ወዳጆ ላይ የተጣበቀውን ጥቅመኛ ከርሳም የቁስ ሰቀቀናም መዢገር ስብስብ መንቀል !
Rama ራማ ቶራ 🌊🌪 💫 🍃444 ፵☦️ 🏹 tweet media
AM
26
6
57
10.7K
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever·
@AnimutAb ክፍት አፍ ወያኔ ዕድሜልክህን በባንዳነት እንዳገለለልክ ደንቆሮ በአንተ ቤት "እስክንድራውያን" ብለህ ማሸማቀቅህ ነው! አዎ ስለእውነት በእውነት የወገኖቻችን ሰቆቃ እንዲያበቃ ብአዴንን ወያኔ ኦነግንና ፋሽስቱን የምንታገል እስክንድራውያን ነን‼️
AM
0
0
8
192
Animut Abraham
Animut Abraham@AnimutAb·
የአማራን ትግል ሳይሆን እስክንድር ነጋን የሚደግፈው ጎራ በጣም እያጓራ ነው። አማራዊ ራዕይ ሳይሆን "የእስክንድርን ራዕይ" ("ርዕዮተ-እስክንድር" ይሉታል) አሳካለሁ የሚለው ይሕ ኃይል እየዞረ መናከሱንና መቧጨሩን ይዞታል። ይጠበቃል !!
AM
30
12
51
8.4K
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever·
@YekunoAmlak12 አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ለ2 አመታት ያየነው የተዘረጋ ግልፅ ሰንሰለት ነው! ይህን ለአንቺ ማስረዳት ለቀባሪው ማርዳት ነው:: የገዱ ቅርንጫፍ በመአዛ ቀጭን ትዛዝ ያስፈፀመው ነው!ምሬም ፈቅዶ part of it ነው! AFPO IC ማናገሩ አሳብዷቸው መርዛቸውን ተፉ
AM
1
0
1
168
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever·
@YekunoAmlak12 አጉል ሚዛናዊነት ነው ለዚህ ያበቃን!! ከዚህ በላይ በምን ማንነታቸውን ያሳዩን?? ጦረኝነቱ ወገኑ ላይ ነው! በውጊያ የዛለ ወገንን መውጋት ጀግንነት ከሆነ በአፍንጫየ ይውጣ! የብአዴን / ወያኔ ምስለኔ ፋኖዎች ብዙ ናቸው! ሲገለጡ አላምንም ማለት 🤦🏽‍♀️
AM
1
0
6
161