Sabitlenmiş Tweet
አማራብቻ።
8.4K posts

አማራብቻ።
@getamhara
“We should go to the kingdom of our forefathers,The kings of Amhara. We shall die by the gets of Amhara while defending Her” - KING LEBNA DENGEL (1508 - 1540)
Ethiopia Katılım Haziran 2022
1.2K Takip Edilen3.7K Takipçiler

📌
He rises as King of Kings, crowned by the Almighty. His legacy shines eternal, unshaken, beyond mortal reach.
የአማራ አብራክ ያወጣው ንጉሰ ራስ ተፈሪ መኮንን ዓፄ ሀ/ሥላሴ ወ/ሚካኤል ይባላል።
#KingOfKings #Legacy #DivineGift #RasTefariMekonnen

English
አማራብቻ። retweetledi
አማራብቻ። retweetledi

HIM HaileSelassie I
the Amhara King of Kings of Ethiopia visiting the International Labor Organization @ilo in Geneva, Switzerland in May 1969
33 years earlier, Emperor HaileSelassie I gave his prophetic address to the League of Nations, warning of the dangers of turning a blind eye to what fascist Italy was doing to the Ethiopian people.
Where ever the Emperor was received, his unparalleled deeds representing "the conscious of the world" were remember and praised.
#Ethiopia #Amhara #HaileSelassie @UN
English
አማራብቻ። retweetledi

"Even in the 20th century; with faith, courage and just cause, David will still beat Goliath"
HIM Emperor HaileSelassie
"በሃያኛው ክፍለ ዘመንም ቢሆን ከእምነት፣ ቆራጥነት እና ትክክለኛ ምክንያታዊነት ጋር አሁንም ዳዊት ጎልያድን ያሸንፈዋል"
ቀዳማዊ ንጉሰ ነገሥት ኃይለስላሴ
አማራ ማሸነፉ አይቀርም።
#Amhara
#AmharaNationalism
#Ethiopia
አማራብቻ። retweetledi

.....ሰበር የድል ዜና ‼️
የሻምበል መሪው እስከ አጃቢዎቹ ተደመሰሰ----በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ያለው የአገዛዙ ወንበር ጠባቂ ሀይል ተጨማሪ ሀይልም ጠይቋል ።
አፋህድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ!!
መሰከረም 11/2017 ዓ.ም
ግዙፉ መሀመድ ቢሆነኝ ኮር ጀግናው የአስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር በሶስት ወረዳዎች የአገዛዙን ሰራዊት እያርበደበደው ይገኛል ። በዚህም በከፍተኛ ፍርሃት ውስጥ የወደቀው የመከላከያ ሰራዊት በተተኮሰበት ከባድ መሳሪያ ይዞት የነበረውን ካምፕ ለቆ በጫካ የተበተነ ሲሆን ተጨማሪ የመከላከያ ሀይል እንዲመደብላቸው የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ደምስ አበራ ለዞኑ፤ ፅንፈኛው ሀይል ሜካናይዝድ የታጠቀ እና በርካታ የፈንጅ መሀንዲሶች ያሉት የወረዳውንም አመራሮች በሰርጎ ገብ እየገደለብን እና ከአቅማችን በላይ ነው በማለት ተጨማሪ ሀይል ይመደብልን በማለት ጥሪ አቅርቧል ።
በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ህዝብ ላይ ከፋሽስቱ ስርዓት እና ከልዩ ዞኑ አማራ ጠል ሚሊሻ ሀይል ጋራ በጋራ በመሆን ህዝባችንን ያስመረረው እና የሚያስጨፈጭፈው የወረዳ ካድሬ ሰሞኑን በአስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር እየደረሰበት ባለው ምት በከፍተኛ ስጋት እና ፍርሃት ውስጥ ይገኛል ።
የአፋህድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር አይበገር ሻለቃ ቃኝዎች እና የፈንጅ መሀንዲሶች በጋራ በመሆን በአማራ ክልል ከሚሴ ልዩ ዞን ዳዋ ጨፌ ወረዳ ተረፍ ቀበሌ ሰርገው በመግባት የብልፅግና አራዊት ሰራዊት ላይ አረቄ እና ቢራውን በሚጋትበት መጠጥ ቤት በመግባት በተሰበሰበበት በቦንብ አጋይተውታል ።
በጠላትም ላይ የደረሰ ጉዳት አንድ የጠላት ሻምበል አመራር እስከ ሶስት አጃቢዎቹ እና ሚስቱ ጨምሮ ተደምስሷል።
እንዲሁም አብረው የነበሩ አምስት የሚሆኑ የመከላከያ የሰራዊት አባላት ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው ከሚሴ ሆስፒታል ሪፈር የተባሉ ሲሆን በሞት እና በሒወት መካከል እንዳሉ የውስጥ ምንጮቻችን መረጃ አድርሰውናል ።
በተጨማሪም የአስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ አያሌው መክት ሻለቃ የዲሽቃ ምድብ በመኮይ ከተማ በቴክኒክና ሙያ ካምፕ ላይ በፈፀሙት የተቀናጀ ተኩስ ሁለት የጠላት ሀይል የተደመሰሠ ሲሆን ከሰባት በላይ የሚሆን ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
በዲሽቃ ጥይት የቆሰሉትም የብልፅግና የሰራዊቱ አባላት ለከሚሴ ሆስፒታል ሪፈር ተብለው በከፍተኛ ህክምና ላይ ይገኛሉ ።
በአጠቃላይ የአስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር በቀጠናው የክፍለ ጦሩ ሜካናይዝድ የአገዛዙን ሰራዊት ካምፕ ድረስ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም ጠላት ተበትኖ ጫካ እንዲገባ አድርገውታል ።
ጠላትም በከፍተኛ ፍርሃት እና ርስ በርስ አለመተማመን ውስጥ መግባቱን የውስጥ ምንጮቻችን ገልፀዋል ።
ድል ለህዝባችን
ድል ለፋኖ
አፋህድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መሀመድ ቢሆነኝ ኮር ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ክፍል !!
መስከረም 11 / 2018 ዓ.ም
AM
አማራብቻ። retweetledi
አማራብቻ። retweetledi

Today marks the last date of year 2017 according to the #Ethiopia|n calendar. As we celebrate the Ethiopian new year 2018, I would like to remember all the civilian martyrs that were executed because of their #Amhara identity, freedom fighter martyrs that refused to stand by and watch as innocent civilians were killed because of their Amhara identity. Families and mothers of martyrs that were left with unspeakable grief and never lasting sorrow and misery. Since it's the day after the inauguration of the #GERD dam, we must remember Engineer Simegnew Bekele and his family who was a vital person who worked tirelessly since the start till most of the project was nearly done and was assasinated by the current Ethiopian gov’t and buried along with the Ethiopian peoples ownership of the dam. May the martyrs lives rest in power and for all the families of the lost innocent lives to get comfort. All the innocent Amhara lives to get justice and all responsible to be held accountable and face justice if not in the coming year, in the years to come. And all Amharas to stay resilient and keep the struggle going until the enemy reaches it's breaking point.
"Our greatest glory is not in never falling, but in rising every time we fall" and the idea that "It's not whether you get knocked down; it's whether you get up" Nelson Mandela.
Happy New Year

English
አማራብቻ። retweetledi
አማራብቻ። retweetledi
አማራብቻ። retweetledi

The communist @AbiyAhmedAli gov't has made Ethiopia one of the most dangerous places in the world where violence and chaos has risen. The comparison by the US official in the video is legitimate in fact the violence in Ethiopia is incomparable where the communist #Ethiopia|n gov't has made the country a living hell for all Ethiopians specially #Amhara|s.
@AlJazeera @washingtonpost @amnesty @hrw @guardian @POTUS @AP @UNHumanRights
English
አማራብቻ። retweetledi
አማራብቻ። retweetledi

#በየቀኑ_ትደመሰሳለህ!
የገጠምከው የዐማራን ሕዝብ ፋኖ ነው፤የዐማራ ሕዝብ ደግሞ የለም ስትለው በድንገት የመብረቅ ቍጣ ያዘንብብሃል! እናማ የድሃ ልጅ ዐማራ ክልል እየገባ በየቦታው እንደክረምት ሙጃ እየተጫደ ይከመር ይዟል! ድል ለዐማራ!
#WarOnAmhara
AM










