genet

11.5K posts

genet banner
genet

genet

@yn67ms5mb9

አንዲት ኢትዮጵያ ወይም ሟት!!!! ኢትዮጵያ ትቅደም ያለምንም ደም !ጠላትዋቿ ም ጥሩ የሚያስብ ልቧና ይስጣቸው ሁሌም ሴራቸው ይክሸፍ (ይውደምም)

Katılım Eylül 2021
526 Takip Edilen1.1K Takipçiler
genet retweetledi
Elizabeth Altaye
Elizabeth Altaye@AltayeEthiopia·
ወደሆላ ልመልሳቹህ vs
AM
7
62
198
11K
genet
genet@yn67ms5mb9·
@YeGodanaNewte @EthiAmhara ኧረ እባካችሁ ተረጋጉ ሰድቧ ለሰዳቢ አትዳርጉ ቤተክርስትያን አዳራሽ ጠርቶ ማነጋገር አይሻልም ወንድሟች ይህ የእኔ ሀሳብ ነው
AM
0
0
0
19
Tedla Asfaw
Tedla Asfaw@YeGodanaNewte·
@EthiAmhara ይህ ነዉረኛ ድርጊት ነው። የኃይማኖት መሪዎች ላይ የተደረገዉ አፀያፊ ተቃዉሞ ያደረጋችሁ አፍላ ታጋዮች ህዝበ ክርስቲያኑ አይደግፋችሁም። አቁሙ ይህን የመሰለ ነዉረኛ ድርጊት።
AM
6
0
9
579
Sheba (ሳባ)
Sheba (ሳባ)@EthiAmhara·
🚨ቤተክርስቲያን ውስጥ የመሸጉ ጥቁር ቀሚስ ጎታች ሆዳም ካድሬ ሌቦች በለደን ፋኖዎች ጥሩ አቀባበል ተደረገላቸው ‼️ የለንደን ፋኖዎች ታሪክ ሰሩ የፋሽስቱን ስርአት ወንበር ጠባቂ ካድሬ አሽከር አሻጉሊት ጳጳሳት አውግዞ ተቃወሙ ..‼️‼️ #FanoPower
AM
46
136
245
22K
genet retweetledi
CHERBOLE
CHERBOLE@fetanewbaburu·
#GERD is not a project intended to harm our Egyptian brothers, but rather a project aimed at lifting our impoverished people out of poverty and providing benefits to those who do not have access to electricity. #GERD #GERD4All #ItsAfricanDam @Reuters
English
0
10
16
242
Alemayehu Geda/ዓለማየሁ ገዳ. 阿莱马耶胡. 格达
ስፈሬ ካልዲስ ተከፍቶ በስህተት ገብቼ በአንድ ቡናበወተት እንደዚህ ተዘርፌያለው፣ I am sure the cost is abt30 እዛ እንዳትደርሱ😂😂.I told you ETH traders don't feel they make a profit unless it is 100%.መንገድ ፌስታል 10ብር የሚሸጥላችሁ በ5 ነው ያወጣው- 100%.
Alemayehu Geda/ዓለማየሁ ገዳ. 阿莱马耶胡. 格达 tweet media
90
32
265
49.7K
genet
genet@yn67ms5mb9·
GIF
ZXX
0
0
1
45
ቤተማርያም
ቤተማርያም@BeteBerhanu·
አብይ ችግኝ ተከልኩ ምናምን ብሎ ይሆን?🤔 ኢሱ ወሳኝ ንግግር ነው ያደረገችው፣ ፍርሃትና የጂኦ ፖለቲካ እውቀት ችግር የለባትም
AM
13
24
122
14.1K
genet retweetledi
Not Elon Musk
Not Elon Musk@ElonMuskAOC·
Can someone explain what our Vice President just said? Reduce population? 🤔…
English
15.3K
29.6K
114.7K
21.4M
Seyoum Teshome
Seyoum Teshome@seyoum_teshome·
"የቀበጡ ዕለት ሞት አይገኝም" ይሉሃል ይሄ ነው!
Seyoum Teshome tweet media
AM
113
65
134
23.4K
genet retweetledi
ዳር እስከዳር 💚💛❤️
ESFNA ይድረስ ለ ESFNA ,ማናልባት የሴት ጋዜጠኞች እንዳሉ የማያውቅ ከሆነ ከዝብ ልብ ውስጥ የገዘፈ ቦታ የያዙ ትግታግ የሴት ጋዜጦች Metasebia Ketsela Hermela Aregawi አሉ !!
ዳር እስከዳር 💚💛❤️ tweet media
10
18
66
5.7K
genet retweetledi
STAR⭐️
STAR⭐️@iamhana_1234·
I swear አዲስ አበባ ውስጥ እኮ የአዲስ አበባ ሰው የለም የት ነው ያላችሁት😩😩😩
AM
67
13
313
15.7K
genet retweetledi
Ethio-American Development Council (EADC)
አማርኛ በሞስኮ ሰማይ ስር የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ ሊሰጥ ነው! አማርኛ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ እንዲሆን የወሰኑት አፄ ዮሐንስ( ታዋቂው የታሪክ ፀሃፊ ተክለ ፃዲቅ መኩሪያ በፃፉት የኢትዮጵያ ታሪክ እና አፄዮሐንስ ከሚለው መፅሃፍ ማገኘት ይቻላል) መሆናቸውን ታሪክ ያስረዳናል ከሳቸው ምድር የበቀሉት የአማርኛ ቋንቋን አንማርም ብለው ዜና ሲያስነግሩ እነ ካናዳ ራሺያ ወዘተ ደግሞ አማርኛን ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዮኒቨርስቲ ድረስ ልጆቻቸውን ለማስተማር ወስነዋል
Ethio-American Development Council (EADC) tweet mediaEthio-American Development Council (EADC) tweet media
AM
28
139
495
44.6K
genet
genet@yn67ms5mb9·
@DerejeMelaku2 ዘይገርም አሉ ምነው የአገራቸውን የኢትዮጵያን ሰንደቅዓላማ ቢያውለበልቡ የወያኔን እርማ አይደለም ያልኩት
AM
1
0
2
33
genet retweetledi
Dereje Melaku
Dereje Melaku@DerejeMelaku2·
ይህ ፎቶ የተነሳው በ #ትግራይ ከተደረገ እርዳታ ይለቀቅልን ከሚል ሰልፍ ነው።የ #ህወሃት ወሮ በላ መሪዎች ትላንት ለሞትና ለአካለስንኩልነት የዳረጉትን ህዝብ ዛሬም ይዘርፉታል።እናም የ#አሜሪካን ባንዲራ አስይዘው ይጫወቱበታል። ማለቂያ ያጣ #ግፍ
Dereje Melaku tweet media
AM
3
20
25
1.4K
genet retweetledi
Dereje Melaku
Dereje Melaku@DerejeMelaku2·
የተፈናቀሉ ዜጎቻችንን የመመለሱና ማቋቋሙ ስራ በመላ ሃገሪቱ በተቀናጀና በማያዳግም መልኩ መሰራት አለበት።የ #ህወሃት ወንጀለኛ መሪዎች ስለሰላም ቸል ሲባሉ እንደልማዳቸው በህዝቡ ሰቆቃ መሸቀጡ? የህዝቡ ቁስል አልጠገግምና አድቡ ሊባሉ ግድ ነው።
Solomon Weldegerima Ethiopian@SolomonWeldege9

በትግራይ ሰልፍ ተካሄደ‼️ ዛሬ በተለያዩ ከተሞች የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ዋና ኣላማው ተፈናቋዮች ወደ ቀያቸው ይመለሱ የሚል እና የደቡብ ኣፍሪካ ስምምነት በትክክል ተፈፃሚ ይደረግ የሚሉ ያነገበ ነበር።

AM
2
14
14
552
genet retweetledi
Pulp Faction
Pulp Faction@DanielsonKassa1·
የዘር ፖለቲካ ውሎ እና አዳር 😆 😆
AM
13
83
173
0