
@AbiyAhmedAli You have been saying this 8 years ago and still the price of basic items is unbearable in the country.
English
ZigiDema
124 posts





የሀገር ውስጥ አምራቾች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያላቸው ድርሻ 60 በመቶ ደርሷል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ➡️ በሀገሪቱ ተግባራዊ የተደረገው ለውጥ ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ሰፊ ዕድል በመፍጠሩ በአሁኑ ወቅት አብዛኛው የኢንዱስትሪ ፓርክ ሼዶች በሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች መያዛቸውን ጠቅላይ ሚኒትሩ ተናግረዋል። 🎯 ለብሔራዊ ቴሌቪዥን በሰጡት ቃለመጠይቅ፤ በቀጣዩ ዓመት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት መታቀዱንም ገልፀዋል። 🔊 የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ወደ ሰፊ የኢኮኖሚ ቀጣናዎች በመቀየር የንግድ ውድድርን የማሳደግ ሥራ በትኩረት እንደሚከናወንም አስታወቀዋል።















































