ባለ-ሐገሩ 🦅

10.1K posts

ባለ-ሐገሩ 🦅 banner
ባለ-ሐገሩ 🦅

ባለ-ሐገሩ 🦅

@Ethigo1

Oromo’s blood, my blood. That’s what Amhara people said when they stood in solidarity with Oromos. Yet Oromos are killing Amharas for political power.

United States Katılım Nisan 2011
549 Takip Edilen335 Takipçiler
ባለ-ሐገሩ 🦅 retweetledi
ባለ-ሐገሩ 🦅
@AbrarSuleiman አደለም ሃይማኖቱን እጾታውን እማይቀይር እኛ ምን አገባን... ሆድ አምላኩ የሆነ ሰው ሃይማኖት የለውም !!
AM
0
0
2
98
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
ወንድማችን እባክህ ተረጋጋ! አላህ ጨርሶ ይፈውስህ፣ ወደ ቀጥተኛ መንገዱም ይምራህ!
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን tweet mediaAbrar Suleiman/አብራር ሱሌማን tweet media
AM
10
1
21
5.6K
ባለ-ሐገሩ 🦅 retweetledi
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ
ክፉ ጊዜ ህዝብ ተጨንቋል አዝኗል ምንም ማድረግ ባትችል ዝምታህ ያስከብርሀል በቁስላችን ላይ እንጨት ስትሰድ ከታየህ ግን እውቅናህ፣የሀይማኖት አባትነትህ፣ዝናህ/ገንዘብህ...ከመዋረድ አያድንህም። ድርጊትህ ያስከብርሀል ያስንቅሃል‼️ #AmharaGenocide
AM
1
32
64
2.8K
ባለ-ሐገሩ 🦅 retweetledi
ትዝብቱ 🔥
ትዝብቱ 🔥@Geteriew1·
🔥 እንደሚታወቀው በኢትዮጵያ ሀገር "አትግደሉን" ማለት እንደ "ወንጀል " ይቆጠራል እየሆነ ያለው ይሄው ነው። "መምህር ዘላለም" የደረሰባቸው ግድያም የዚሁ እጣ ፋታ ነው 🔥ገዳይ የመሾምባት አትግደሉን የሚሉ የሚወነጀልባት።
AM
6
30
63
3K
ባለ-ሐገሩ 🦅 retweetledi
Neba
Neba@neba_tdf·
ቅኔው ያማል ስልህ🙌 #ኢትዮጵያ #Ethiopian
AM
3
15
56
2.3K
ባለ-ሐገሩ 🦅
@HebentiEri291 @WAlkhlfa የአማራውን ሴት በትዳር መልክ እያገቡ አደንዝዘውት የል ... ኢሳያስንም በቀለብት ያፍዝ ያደንዝዝ ሊያስሩለት ነበር ሰውየው የዋዛ አደለም እንጂ 😂😂
AM
1
0
1
16
Gual Eri3
Gual Eri3@HebentiEri291·
🤣😅😂
QME
4
12
25
834
ባለ-ሐገሩ 🦅 retweetledi
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ
"... እኔ በዚህ እድሜዬ ለወጣቶች #መልፈስፈስን አላስተምርም... የፈለጋችሁትን ግፍ ፈፅሙብኝ! " #አባ_እውነት የዘመናችን አባ ባሕርይ የአገር አባት ጋዜጠኛ የታሪክ ምሁር ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ💚💛❤
AM
1
5
13
389
ባለ-ሐገሩ 🦅 retweetledi
Elizabeth Altaye
Elizabeth Altaye@AltayeEthiopia·
አይ ጉዳችን 💔
AM
2
4
4
326
ባለ-ሐገሩ 🦅 retweetledi
Ras Menelik ኢቶሪካ(Das Tal) 🇺🇸🇮🇱💚💛❤️
በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ስልታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀልና አገዛዙ ሊያካሂደው ያቀደውን የይስሙላ ምርጫ ለመቃወም በስዊድን መዲና ስቶክሆልም ታላቅ ሰልፍ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ።
AM
1
18
50
1.7K
ባለ-ሐገሩ 🦅 retweetledi
E f r e m
E f r e m@ef_rem122·
. "ትናንት ወያኔ ኮዳ አንጠለጠለችብኝ ብሎ ሲያለቅስ እንዳልነበረ ..." ለኡስታዝ ያሲን ከአንድ ደዋይ(Caller) የተሰጠ passionate response
E f r e m@ef_rem122

ዛሬ ደርሰው "የቴዲን ዘፈን አታድምጡ ምክንያቱም ዘፈን ማድመጥ ሀጥያት ነው ..." ለሚሉ ካድሬ ቀመስ ፓስተሮች ከአንድ ደዋይ(Caller) የተሰጠ ፈጣን ምላሽ

AM
3
29
97
9.8K
ባለ-ሐገሩ 🦅 retweetledi
Mesganaw K Endalk
Mesganaw K Endalk@mesgan27·
የስቶክሆልም አደባባዮች በነጻነት ድምፅ እየተናወጡ ነው፤ በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት የሚቃወመው ዓለም አቀፍ ሰልፍ በደመቀ ሁኔታ ቀጥሏል! በኢትዮጵያ በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ስልታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀልና አገዛዙ ሊያካሂደው ያቀደውን የይስሙላ ምርጫ ለመቃወም በስዊድን መዲና ስቶክሆልም የተጀመረው ታላቅ ሰልፍ አሁንም በደመቀ ሁኔታ ቀጥሎ እንደሚገኝ ታውቋል። በስዊድን የአማራ ማኅበራት አንድነት ግብረኃይል አማካኝነት የተጠራው ይህ ሰልፍ፣ ከቀኑ 13:00 (7:00 ሰዓት) ጀምሮ ከሁምሌ ጋርደን (Humlegården) በመነሳት በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት እየተከናወነ ይገኛል። ሰልፈኞቹ “በዘር ማጥፋት መካከል ምርጫ የለም!” የሚሉ ጠንካራ መፈክሮችን በማንገብ የአብይ አህመድ አገዛዝ በሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ግፍ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እያጋለጡ ነው። በተለይም በኢትዮጵያ ለሦስት ዓመታት የዘለቀው የዘር ማጥፋት ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆምና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በአገዛዙ ላይ የዲፕሎማሲ ጫና እንዲያሳድር ሰልፈኞቹ በጽኑ እየጠየቁ ይገኛሉ። ሰልፉ አሁንም በስቶክሆልም ጎዳናዎች ላይ ቀጥሎ የሚገኝ ሲሆን፣ ወደ ኖራ ባንቶርጌት (Norra Bantorget) በማምራት ላይ ባለው በዚህ ታላቅ ሰልፍ ላይ ተሳታፊዎች የሀገራቸውን ሰንደቅ ዓላማና የትግሉን ዓላማ በማንገብ “ትግላችን እስከ ነጻነት ይቀጥላል” የሚል የጽናት ድምፅ እያሰሙ መሆኑን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
AM
12
44
90
2.2K
ባለ-ሐገሩ 🦅 retweetledi
Ras Menelik ኢቶሪካ(Das Tal) 🇺🇸🇮🇱💚💛❤️
እንዲህ ነው መናበብ ከሕባችን ጎን መቆም ድምፅ ለሌላቸው ጽምፅ መሆን በርቱልን አለም አቀፍ ተቃውሞ ሰልፍ ተጠናክሮ ይቀጥ ሰንደቅ አላማችን ከፍ ብሎ ይወለብለብ የቴዲ አፍፎ ዳስ ጣል ደውል በደንብ ይሰማ ነፉስ ዝሩበት አለም ይደመም ይንቃ
AM
0
26
62
965
ባለ-ሐገሩ 🦅 retweetledi
ETHIO 251 MEDIA
ETHIO 251 MEDIA@251Media·
Patriot Meketaw Mamo Calls for Month-Long Global Protest; "This is a Quest for Justice and Freedom" (May 1, 2026 – Ethio 251 Media) The First Vice Chairman of the Amhara Fano National Movement (AFNM), Patriot Meketaw Mamo, has officially called upon all Ethiopians to participate in a month-long global protest scheduled to run from today through May 30, 2026. Known for his unwavering resoluteness, the patriot urged the entire Ethiopian population and those residing abroad to unite their voices during this declared campaign month. He emphasized that this protest is not a personal matter but a fundamental demand for justice and freedom, stressing the urgent need to clearly expose domestic oppression and injustice to the international community. Furthermore, Patriot Meketaw Mamo noted that a core objective of this movement is to elevate the people's survival struggle to a higher strategic level and accelerate the process of change by creating diplomatic pressure. Urging that the protests be conducted in a disciplined and highly organized manner, he called upon every Ethiopian to carry their national flag and the goals of the struggle to every public square to testify to the truth. He concluded his resolute and hopeful message with the vow: "Victory to our oppressed people! Our struggle will continue until freedom!". Ethio 251 Media The Voice of Freedom!
English
7
32
56
1.7K
ባለ-ሐገሩ 🦅 retweetledi
Eyerusalem Tesemma🦅
Eyerusalem Tesemma🦅@Queen_of_Amhara·
📌Amharas all over the world, Are You Ready???? #Amhara
English
20
99
214
4.6K