ወይፍንክች

18.9K posts

ወይፍንክች banner
ወይፍንክች

ወይፍንክች

@Kebra_Nagast2

Fighting to stop the Ongoing #StateSponsoredAmharaGenocide in Ethiopia.

Ethiopia Katılım Kasım 2021
1.1K Takip Edilen2K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
ወይፍንክች
ወይፍንክች@Kebra_Nagast2·
📌የአንድ አማራ ንቅናቄ የህዝባዊ አብዮት የትግል ሰነድ:: ሁሉም አማራ አንብቦት በተመሳሳይ አቋም ላይ እዲገኝ ይረዳል:: ሊንኩን በመጫን 15 ገፆችን ማግኘት ይችላሉ:: ይሄን ሰነድ ሼር በማረግ እዲተባበሩን ጥሪያችንን እናቀርባለን img1.wsimg.com/blobby/go/439a
ወይፍንክች tweet media
AM
2
20
31
0
ወይፍንክች retweetledi
NO CONTEXT HUMANS
NO CONTEXT HUMANS@HumansNoContext·
How is this possible?
English
2.8K
6.3K
75K
22.8M
ወይፍንክች retweetledi
UN OCHA Ethiopia
UN OCHA Ethiopia@OCHA_Ethiopia·
In Amhara Region: ❗4,178 schools closed due to ongoing insecurity & impact of previous conflict ❗Some 300 schools damaged & 350 non-functional ❗Over 4.1m children out of school ❗Over 1.5m children need school feeding services
English
44
302
330
57.5K
ወይፍንክች retweetledi
እሙ፣ሙክታር🟢🟡🔴
#ዘመቻ_ውብአንተ የአማራ ፋኖ በውሎ ዕዝ "ዘመቻ ውብአንተ" መቀላቀሉን እና ብልፅግና ወታደርን ደቡብ ወሎ ወግዲ ላይ ድባቅ እየመቱት ይገኛሉ:: በቀል በቀል ብቻ
AM
1
12
30
1.1K
ወይፍንክች retweetledi
Amhara fano
Amhara fano@biruk080305·
#ዘመቻውብአንተ
Amhara fano tweet media
QME
0
4
7
320
ወይፍንክች retweetledi
Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK}
በዘመቻ ውባንተ አባተ የተሰየመውን የፋኖ ኦፕሬሽን በወሎ የሚገኘው ነበልባሉ የምስራቅ አማራ ፋኖ መቀላቀሉን ፋኖ አበበ ፈንታው ገልጿል። ሊበትኑን ሲሉ አንድ አረጉንና....
AM
3
62
170
7.8K
ወይፍንክች retweetledi
አንድ አማራ
አንድ አማራ@One__Amhara·
Rest In Peace Our Hero ዘመቻ ውብአንተ #ዘመቻውብአንተ
አንድ አማራ tweet media
Eesti
1
32
65
2.9K
ወይፍንክች retweetledi
News
News@NISIRInternati1·
ሻለቃ ውብእንተ አንተኮ! ተጠሪነትህ ለህዝብ ነበር! ቃልህን እንጠብቃለን። ተጠሪነታችን ለህዝባችን ይሆናል! የጀመርከውን ትግል ክግብ እናደርሳለን። ላደረክልን ተጋድሎ ለአንተና ለጓዶችህ ውድ የአማራ ልጆች ሁሉ ክብርና ምስጋና ይሁን! ትግላችሁን እናስቀጥላለን!
AM
6
53
102
5K
ወይፍንክች
ወይፍንክች@Kebra_Nagast2·
#ዘመቻዉብአንተ #ዘመቻ_ውብአንተ
AmharaQuest@AmharaQuest

ፈሪ ተራራ ነው ብዙ ዓመት ይኖራል ጀግና ብርጭቆ ነው ቶሎ ይሰበራል "…ትግል ቅብብሎሽ ነው። እነ ጎቤ መልኬ የጀመሩትን፣ እነ ጀነራል አሳምነው ጽጌ፣ እነ ሻለቃ አስቻለው ደሴ ያስቀጠሉትን የዐማራ ፋኖን ትግል እነ ሻለቃ ውብንተ አሁን ላለበት ከፍ ወዳለ ደረጃ አድርሰውት በጀግንነት መውደቃቸው ተሰምቷል። "…በጦር ሜዳ ብዙ ጊዜ አመራሮች አይሞቱም። አይሰዉም። ከሞቱም ከተማ ውስጥ በመሸታ ቤት በሴትና በመጠጥ በተነሣ ጠብ ነው የሚሞቱት። በጦር ሜዳ አመራር ሆኖ የሚሞተው ራሱ አመራሩ እንደ ተራ ወታደር ገብቶ ሲፋለም ብቻ ነው። "…አሁን በቅርቡ እንኳ የዐማራ ፋኖ ትግል ከተጀመረ ወዲህ የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ ጀግኖች እነ አሸናፊ ዓለሙ፣ እነ ዳኒ ዓለሙ፣ እነ ሙሀመድ ቢሆነኝ፣ ቆስሎ ተማርኮ በግፍ የተገደለው ሞላ ደስየን የመሳሰሉ ጀግኖች እኮ ለዐማራነት ሲሉ ነው ታግለው ጠላታቸውን ጥለው እነርሱም የወደቁት። "…የሻለቃ ውባንተን አሟሟት በተመለከተ ጓዶቹ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ ማለትን ሰምቻለሁ። የአሟሟቱን ዝርዝር መግለጫም ከእነርሱ አፍ እንሰማለን። የውብ አንተ ሞት ትግሉን እንደ ሰደድ እሳት ቢያቀጣጥለው እንጂ አያደበዝዘውም። አሁን እኮ ዐማራ እንደ ድሮው አይደለም። እልፍ ጀግኖችን ተክቷል። እኛ ጓዶቹ የሚሰጡትን መግለጫ እንጠብቅ። የሴራ ተንታኞች አደብ ግዙ። እንደ ጠንቋይ፣ እንደ አተላ ዘቅዛቂ፣ እንደ ሞራ ገላጭ፣ እንደ አሻራ አንባቢ በጌስ አትበጥረቁ። • ዘመቻ ውባንተ አባተ ይቀጣጠላል…! #ዘመቻ_ውብአንተ #በቀል

QHT
0
3
4
179
ወይፍንክች retweetledi
AmharaQuest
AmharaQuest@AmharaQuest·

63
2.8K
ወይፍንክች
ወይፍንክች@Kebra_Nagast2·
ብአዴንን ታሪክ እናደረጋታለን‼️ #ዘመቻዉብአንተ #ዘመቻ_ውብአንተ
ወይፍንክች tweet media
AM
1
7
13
319
ወይፍንክች retweetledi
Dr. Mark Mengesha
Dr. Mark Mengesha@UnderCoverAmhar·
ከፍለን የማንጨርሰው እዳ አለብን ይህን ትግል ሰባብረን ወጥተን እስከ ዓለም ፍፃሜ የሚቆይ ስርዓተ መንግስት እንመሰርታለን።!!
Dr. Mark Mengesha tweet media
AM
7
36
83
2.3K
ወይፍንክች retweetledi
Amharaking
Amharaking@ItiyopWidi·
ጀግና ብርሌ ነው ግን በሺዎች እንበዛለን!!
Amharaking tweet media
AM
1
9
15
493
ወይፍንክች retweetledi
Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK}
#ዘመቻ ሻለቃ ውብአንተ አባተ በጎጃም ተጀምሯል አስደሳችና አንፀባራቂ ድሎችም እየተገኙበት ነው። ሊነጥሉን ሲሉ አንድ አረጉንና...
AM
7
124
278
6.5K
ወይፍንክች retweetledi
ሸዋረገድ ገድሌ👑🦅
ሸዋረገድ ገድሌ👑🦅@shewareged_12·
ዘመቻ ውብአንተ 🦅✊ “ፈሪ ሸሽቶ ሲድን በአፋ ሊሾምበት ጀግናው ገሎ ሞተ ማን ይመስክርለት
ሸዋረገድ ገድሌ👑🦅 tweet media
AM
0
5
11
692
ወይፍንክች retweetledi
News
News@NISIRInternati1·
ጀግኖቹ በተለያየ ግንባር የብልፅግናን ወራሪ የተወለደበትን ቀን እንዲረግም እያደረጉት ይገኛሉ። በዳባት ወረዳ ህዝብ ሲያስጨፈጭፍ የነበረዉን የሻለቃ አዛዥ ተስፋሁን ኮኬ በክንደ ነበልባሎቹ ፋኖዎቻችን ገቢ ተደርጓል   Rumble: buff.ly/4cd22Gt
News tweet media
AM
1
11
39
1.6K