Solomon

54.9K posts

Solomon banner
Solomon

Solomon

@Solomon73155195

S No. AF/999,999,998

East Africa Katılım Şubat 2021
682 Takip Edilen1.3K Takipçiler
Solomon
Solomon@Solomon73155195·
@hippyygoat Israel did this with the help of UAE, Jordan,Kuwait, Saudi Arabia,Egypt even the new Syrian regime. Don't hide facts.
English
0
0
0
201
Earth Hippy 🌎🕊️💚
Isreal is doing to Lebanon as they did to Gaza… FATHER AND SON KILLED FOR WALKING HOME. They didn't carry weapons; they carried memories and a simple dream of going home.
English
935
14.8K
28.2K
1.3M
Neamin Zeleke
Neamin Zeleke@NeaminZeleke·
"ቋሻሻ እንኳን ገንዳ አለው፣ ተጠርጎ ገንዳ ውስጥ ይጣላል፣ እኛ ተጠርገን የትም ነው የተጣልነው፣ ከቆሻሻ አንሰናል" 😭😭😭 *** ይህ የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ (በተለይ አዲስ አበቤ) ታሪክ ነውካሳ አንበሳው
Neamin Zeleke tweet mediaNeamin Zeleke tweet media
AM
2
33
70
3.6K
Solomon
Solomon@Solomon73155195·
@RAS_EPHI ቅኔዋ.... አርፋችሁ ካልተቀመጣችሁ የባሰ ነገርም አለ ለማለት ነው።
AM
1
0
7
493
Solomon retweetledi
Zoom Afrika
Zoom Afrika@zoomafrika1·
A man is showcasing the beauty of Addis Ababa, Ethiopia, to South Africans.
English
1.6K
305
1.6K
848.2K
Solomon
Solomon@Solomon73155195·
@zoomafrika1 Those gangsters of south Africa lost their country to White peoples from Europe but killing fellow black people.
English
0
0
0
30
Solomon
Solomon@Solomon73155195·
@abierkhatib Everyone one knows Turkey is a terrorist state. Who killed millions of Armenians and Kurds.
English
0
0
0
3
Abier
Abier@abierkhatib·
Duh!They’re engineering a narrative to cook up an excuse to hit Turkey. Same exact playbook they ran in Gaza, Lebanon, Iran, and now Turkey’s turn. A festering cancer on humanity.
Abier tweet media
English
229
1.3K
2.4K
34.8K
Solomon retweetledi
Teddy Afro
Teddy Afro@teddyafromuzika·
 🎶 መ ሬ ማ 🎶  𝕄𝔼ℝ𝔼𝕄𝔸 ( 𝙈𝙚𝙧𝙚𝙮𝙢𝙖𝙖𝙖 ) مريما
Teddy Afro tweet mediaTeddy Afro tweet media
Català
84
366
1.8K
58.1K
Solomon retweetledi
Teddy Afro
Teddy Afro@teddyafromuzika·
🎶 ጽ ዮ ን ሙ ሽ ራ ዬ 🎶 𝙕𝙄𝙊𝙉 𝙈𝙔 𝘽𝙍𝙄𝘿𝙀 ▬▬▬▬▬
Teddy Afro tweet mediaTeddy Afro tweet media
Euskara
54
244
1.2K
24.5K
Solomon
Solomon@Solomon73155195·
@EnaMamush ደሀ ሰርቶ መኖር የማይችልበት ሀገር
AM
0
0
1
26
MimiEnaMamush
MimiEnaMamush@EnaMamush·
ቀን ይደርሳል- ያኔ... 🤞🏿
AM
3
25
63
1.8K
Neamin Zeleke
Neamin Zeleke@NeaminZeleke·
ሰላም #ኢትዮጵያውያን ወገኖች፦ ከዚህ በታች የሚገኘው መረጃ ከሀገር ውስጥ ሰብስበው የላኩኝ ወዳጆች ዳታ ላይ ተመስርቶ የተሰላ ነው። ነጋ ጠባ በድግስ፣ በቅንጦት፣ በቪ8 የሚዝናኑት ፣ እንዲሁም በመቶ ቢሊዮኖች የህዝብ ሃብት የሚዘርፉት የኦህዴድ #ብልጽግናው አገዛዝ በአንጻሩ የኢትዮጵያን ህዝብ በአጠቃላይ፣ የ #አዲስ አበባ ህዝብን በተለይ በሸቀጦች ዋጋ ንረት የኑሮ ውድነት ጀርባውን እንዲጎብጥ አድርገውታል። ኑሮ ሲኦል ሆኖበታል ሲባል መገለጫዎቹ /ፋክተሮች መካከል እዚህ ዝርዝር ውስጥ የሚገኘው እንዱ ነው። የሚከተሉት የሸቀጦች ዋጋ ከ 6 ወራት በፊት የነበረው እና ዛሬ ላይ የናረው የሸቀጦች ዋጋ በንጽጽር ሲቀርብ። ከሀገር ቤት የላኩልኝ ስዎች ከዳታው ስር የሚገኘው መግለጫ ልብ በጥሞና አንብቡት፣ ህዝቡ በምን ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ ተጨማሪ ግንዛቤ ይሰጣል። 6-month average vs current price increase ዘይት (5 ሊትር) 6 months ago avg: 1,400 birr Current avg: 2,150 birr Increase: 53.6% ምስር (1 ኪሎ) 6 months ago avg: 265 birr Current avg: 335 birr Increase: 26.4% በርበሬ (1 ኪሎ) 6 months ago avg: 450 birr Current avg: 1,000 birr Increase: 122.2% ስኳር (1 ኪሎ) – በሸማቾች / cooperative price 6 months ago avg: 115 birr Current avg: 165 birr Increase: 43.5% ስኳር (1 ኪሎ) – ቸርቻሪ ሱቅ / retail shop price 6 months ago: 200 birr Current avg: 275 birr Increase: 37.5% የዋይፋይ / ዳታ ለመኖሪያ ቤት (annual fee) 2024: 6,000 birr Current (2026): 15,000 birr Increase: 150.0% ፓስታ / ሞኮሮኒ (1 ኪሎ) 6 months ago avg: 75 birr Current avg: 125 birr Increase: 66.7% ትንንሽ ዳቦ 6 months ago: 10 birr Current avg: 14 birr Increase: 40.0% እንጀራ (በኪሎ) 6 months ago: 15 birr Current avg: 32.5 birr Increase: 116.7% ስጋ (1 ኪሎ) 6 months ago avg: 700 birr Current avg: 3,000 birr Increase: 328.6% እንቁላል – የፈረንጅ 6 months ago avg: 16.5 birr Current avg: 21 birr Increase: 27.3% እንቁላል – የአበሻ 6 months ago avg: 23.5 birr Current avg: 25.5 birr Increase: 8.5% ዶሮ 6 months ago avg: 1,100 birr Current avg: 2,850 birr Increase: 159.1% የመብራትና የውሃ ክፍያ On that index basis: 2x → 3x = 50% increase relative to the earlier level. የአንድ ኪሎ ቡና 6 months ago avg: 650 birr Current avg: 1,650 birr Increase: 153.8% Notes on method For any range, used the midpoint average. For sugar, kept consumer/cooperative and retail shop prices separate because the table gives two channels. For eggs, I treated foreign/commercial and local eggs as separate entries because the table lists two parallel price tracks. ======================= 1. አብዛኛው የአዲስ አበባ ነዋሪ ጤፍ አስፈጭቶ ጋግሮ መብላት እንደቅንጦት እየተቆጠረ የመጣ ሲሆን፤ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩ ሸቀጦችንና አገልግሎቶችን ከዛሬ 7 አመት በፊት አነሰም አደገም ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል መጠኑ ይለያይ እንጂ ሁሉም የሚሸምቱት ነበረ፤ አሁን ግን እነዚህ ሁሉ ሸቀጡችና አገልግሎቶች ሁሉም ደፍሮ የሚሸምታቸው ከሆኑ ከራርመዋል፡፡ 2. ይህ ከላይ የተዘረዘሩ የሸቀጥ ዋጋዎች ጎን ለጎን ያሉ ሱቆች እንደፈለጉት ቀንሰውም ጨምረውም ሊሸጡት ይችላሉ፡፡ በተለያየ አግባብ ከመንግስት የስራ ሀላፊዎች ጋር ቀረቤታ ያላቸው ነጋዴዎች በሁሉም የሸቀጥ አይነቶች ላይ በድፍረት በከፍተኛ የዋጋ ልዩነት ይጠራሉ/ይሸጣሉ፡፡ ህብረተሰቡ በዋጋው ልዩነት ቢያቀርብ እንኳን ጥቆማውን ይዞ የመጣ የመንግስት ሰራተኛ ወይ የሸማቾች መብት አስከባሪ ተቆጣጣሪ ከመጣ ምንም መፍትሔ ሳይሰጥ ፤ ገንዘብ እንዲሰጠው በግልጽ ባንክ አካውንቱን ሰጥቶ ይሔዳል፡፡ 3. አንዳንድ ነጋዴዎች ባመጡት ዋጋ በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ አዝነው በዝቅተኛ ዋጋ የሚሸጡ እስከ መደብደብና መታሰር ጥቃት ይደርስባቸዋል፡፡ 4. በዚህ 5 አመት ውስጥ አብዛኛው የረጅም ጊዜ የንግድ ስራ ልምድ ያላቸው ነጋዴዎች በተለያዩ ወጪዎች ከፍተኛ ግብር ተማሮ ከንግዱ እንዲወጣ በማድረግ የንግድ ልምዱም እውቀቱም በሌላቸው ከህግ በላይ በሆኑ እራስ ወዳዶች እጅ ንግዱ ስለሚዘወር ህገወጥ ነጋዴዎችን ተስፋፍተው ህብረተሰቡ ግራ ገብቶት በየቀኑ የሚጨምረውን የዋጋ ግሽፐት አሜን ብሎ ተቀብሎ እየተለማመደው እየኖረ ነው፡፡ የመግዛት አቅም የሌላቸው ደግሞ ዘይት፤ ምስር ጤፍ፤ዘይት፤ ስኳር፤ ስጋ እና እንቁላል እቤታቸው ከገባ እረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ዜጎች በጣም ብዙ ናቸው፡፡ 5. ገበያውን ላማረጋጋት በከተማ ግብርና ያመረቱትን ጎመን ሽንኩርት ቃሪያና የመሳሰሉ የግብርናና የፋብሪካ ምርት ውጤቶችን በየመንገዱና በየጉሉቱ ይዘው የሚቀመጡ ለዝቅተኛው ማህበረሰብ ህይወት ማቆያ ግብይቶች እንዳይከናወኑ በጋሪ የሚገፉ ሙዝና ብርቱካንና ፍራፍሬ ደነብ አስከባሪዎች ላፈታ እንኩዋን አይታገሱዋቸውም ለቃቅመው ቀምተዋቸው በመኪና ጭነው ሔደው ዞር ብለው ይከፋፈሉታል፡፡
Neamin Zeleke tweet media
AM
18
74
143
13.6K
Solomon
Solomon@Solomon73155195·
@RAS_EPHI የኢትዬጵያ ቴሌኮሚኒኬሽን ፣ የኢትዬጵያ አየር መንገድ ፣ የህዳሴው ግድብ አንድ ላይ ቢሸጡ ምን ያህል ያወጣል ? እንደው ለማወቅ ያህል ነው!! ከእዳ ወደ ምንዳ #ብልፅግና
AM
0
0
1
183
Solomon
Solomon@Solomon73155195·
@BadheeA your soul is filled with sorrow and hatred!
English
0
0
0
28
Badhaatuu Ayyalaa
Badhaatuu Ayyalaa@BadheeA·
The so called EPRP (ኢህአፖ) is the worst Neonaftegna of all. Reengineered in many ways, proudly denying the truth and pushing lies backed by Amharas Assimilation policies (Amharization of all). Expressly vowing to destroy the self administration rights of nations. Hattuu Leebaa
English
21
2
26
2.4K
Solomon
Solomon@Solomon73155195·
@Keri_jud ከእንደዚህ አይነት ዝተት ጋር ተቆጥረን ነው የኢትዮጵያ ህዝብ የምንባለው?!
AM
0
0
0
21
K E R I
K E R I@Keri_jud·
😂😂😂😭😭😭 ይሄ ከባድ ነው 😭
AM
39
3
107
14.8K
Solomon
Solomon@Solomon73155195·
@AdebabayMedia ይሄን ፊት በደንብ አድርገን ሴቭ እናደርገዋለን።... , ያ የፍርድ ቀን ይመጣልና።
AM
0
0
0
5
Adebabay Media
Adebabay Media@AdebabayMedia·
የም/አርሲ የክርስቲያኖች እልቂት ተጠያቂው ኢብራሂም ከድር ማን ነው? (ተጨማሪ መረጃዎች ደርሰውናል) ======= ** በም/አርሲ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ "አልተፈጸመም" ብሎ የካደው ኢብራሂም ከድር በሻሸመኔው ጭፍጨፋ ወቅትም የከተማው ምክትል ከንቲባ ነበር፣ ** ቀደም ብሎ የሄጦሳ ወረዳ አስተዳዳሪ፣ የምስራቅ አርሲ ውኃ ማዕድን እና ኢነርጂ ጽ/ቤት ኃላፊ እና ** ከዚያም የሻሻመኔ ኦሕዴድ ጽ/ቤት ኃላፊ፤ ** የሻሸመኔ ምክትል ከንቲባ፤ ** ከዚያም ምስራቅ ሸዋ የዞን ሰው ኃይል አስተዳዳሪ ነበር፤ ** ጠቅላል ያለ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የትናንት አርብ ዝግጅታችንን ይመልከቱ፦ youtube.com/live/IdOoZzCN0… ** ማስታወሻ ፦ ይህ ችግር እልባት እስኪያገኝ፣ መንግሥት በጭፍጨፋው ውስጥ የተሳተፉትን ለፍርድ እስኪያቀርብ፣ ቤተ ክህነቱ የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እስኪወጣ ድረስ በየቀኑ ይህንን አጀንዳ ላለመርሳት ቃል ገብተናል።
YouTube video
YouTube
Adebabay Media tweet mediaAdebabay Media tweet mediaAdebabay Media tweet media
San Antonio, TX 🇺🇸 AM
16
115
229
18.5K
Solomon
Solomon@Solomon73155195·
@RAS_EPHI ይሄ ማለት "የኢትዬጵያ አርሶ አደሮች የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አስጠነቀቁ " የተባለ ጊዜ ማለት ነው? ....እኛ ማለት እኮ ለጉድ የፈጠረን ህዝቦች ነን
AM
0
0
1
34
ራስ ቢትወደድ
ራስ ቢትወደድ@RAS_EPHI·
እንደዛሬው መግባባት ሳያቅተን 1969ዓ.ም ላይ የሶሪያን ጣልቃ ገብነት እና ታጣቂዎችን መደገፍ በመቃወም በአዲስ አበባ የተደረገ ሰልፍ:: #ታሪክ
ራስ ቢትወደድ tweet media
AM
4
6
55
2K
Solomon
Solomon@Solomon73155195·
@LiyuFkir ቀን ከሌሊት የኮሪደር ልማቱን ለማሳላጥ ሲለፉ ሽቦ የቦጫጨራቸው የብልፅግና ሹሞች
AM
0
0
0
129
liyu fkir
liyu fkir@LiyuFkir·
እነዚህን ሰዎችን ግን ማን ይሆን ገጥቦ ገጥቦ የሚለቃቸው ..??..🤔🤣🤣🤣
liyu fkir tweet medialiyu fkir tweet media
AM
19
14
63
10.2K