Abdi Osman
8.7K posts

Abdi Osman
@abdiosmanm
has little knowledge on education, Islamic culture, community development and governance. passionate to see peaceful and prosperous world.

@Heal_within96 The war in country started in 1955 not 1970 and in 1955 they got independence and the ISLAMIC leader's of the country as always who want a 100 percent Islamic nation by force started killing non Muslims America is not the problem of Somalia it is islam that is their problem


ሌላ የዲፕሎማሲ ኩስምና በኢትዮጲያ ጦር ሲደገፍ የነብረው የሶማሊያው ደቡብ ምዕራብ አስተዳዳሪ አብዱልዓዚዝ ላፍታጋሪን፣ በግብጽ እና ቱርክ ጦር በሚደገፈው የሃሰን ሼህ የፌደራል ሰራዊት ተሸንፎ ከስልጣኑ ለመልቀቅ ተገዷል። ላፍታጋሬን አዲስአበባ መጥቶ አብይን አማክሮ የማስተማመኛ ቃል ተሰጥቶት የተመለሰው ባለፈው ሳምንት ቢሆንም፣ በክልሉ ዋና ከተማ የነበረው የኢትዮጵያ ጦር ሊያድነው እልቻለም። በዚህም የተነሳ ስትራቴጂካዊ የሆነቸው የባይዶዋ ከተማ ከ20 አመታት በኋላ ከኢትዮጵያ ጦር ቁጥጥር ውጪ መሆኗ እና የኢትዮጵያም ተጽዕኖ በግብጽ/ ቱርክ እንደሚተካ ይጥበቃል። ሌላኛዋ በኢትዮጲያ ተጽዕኖ ስር የነበረችው የሶማሊያ ከተማ ፑንትላንድም ልትመነጨቅ ከዳር እየደረሰች ነው። ፑንትላንድን ከኢትዮጲያ ጋር በማበር ስትንከባከብ የነበረችው ኢሚሬትስ ፣ የዛሬ ሁለት ወር አካባቢ ከሳዑዲ በደረሰባት ጫና እና የሞቃዲሾ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን በማቋረጡ፣ በቦሳሶ ወደብ የነበረውን የድሮን እና የስለላ ጣቢያዋን ነቃላ ወደ ኢትዮጲያ ለማምጣት ተገዳለች። ትላንት የሶማሊያ ፌደራል መንግስት በባይⶌ የቀጠናው መንግስት፣ ለፑንትላንዱ ገዢም “ኢሚሬትስ እና ኢትዮጲያ አያስጥሉህም” የሚል መልክት ያስተላለፈ ስለሆነ፣ ኢትዮጲያ በሶማሊያ የነበራት ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ሚና በፍጥነት እየተመናመነ መሆኑን በግልጽ ያሳያል። ለዚህ ሁሉ መነሻው ያ ያለምንም ስትራቴጂካዊ ዝግጁነት የተሞከረው ለሶማሌላንድ እውቅና ሰጥቶ ወደብ የመውሰድ አባዜ መሆኑን እናስታውስ!! ያ እብደት የሶማሊያ ፌደራል መንግስት ተፅዕኖ በግብጽ እና ቱርክ ጉያ እንዲገባ ያደረገ ሲሆን፣ አብይ ከኢሚሬቱ ቢንዛይድ ጋር ተቃቅፎ አለመላቀቅ ሳዉዲ ዓረቢያም ከነ ግዙፍ አቅሟ ከዚህኛው ጎራ እንድትሰልፍ ጋብዟታል። በስተመጨረሻም፣ ወደቡም ላይገኝ ባላንጣንም አብዝተንና አስተባብረን በአፍሪካ ቀንድ ያለንን ተፅዕኖ አመናምነን፣ ብዙ ብሔራዊ ጥቅሞቻችንንም ለጉዳት አጋለጥን !!
















Fariinteyda reer KGS.

















