ፈሪ

1.1K posts

ፈሪ banner
ፈሪ

ፈሪ

@ermiasegov

በጣም ፈሪ ነኝ

እዚሁ Katılım Mart 2025
146 Takip Edilen12 Takipçiler
ፈሪ
ፈሪ@ermiasegov·
@ec0n1st This government won't be allowed even to run small shop in another country.
English
0
0
0
16
K E R I
K E R I@Keri_jud·
ወቸው ጉድ!
K E R I tweet media
AM
14
1
35
6.1K
ፈሪ
ፈሪ@ermiasegov·
@EthioMatrix @DanielsonKassa1 እርሶ ካሉኝ ዘንዳ ተፍ ተፍ ብዬ በቀን 50,000 ብር ከፍዬ ሪዞርቱ ላይ ዘና እላለሁ🤭
AM
1
0
0
31
Ethio Matrix
Ethio Matrix@EthioMatrix·
@ermiasegov @DanielsonKassa1 It is built for you - why don't you move your lazy arse, get out of Addis & do some adventure - ፈሪ !! አብይ አህመድ እከክህን ቆሮቆርህን አቧራህን አመድህን ከላይህ ላይ እያራገፈልህ ነዉ አንተ ግን ዳስ ጥለህ ታለቅሳለህ - ደደብ ፈሪ !!
2
0
3
54
Ethiopia in Data 🇪🇹📊📈
Not to be ageist, but wouldn't it be fair for this federation to be led by youth? 🤓
Ethiopian Reporter@EthioReporter

የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን በመጪው ምርጫ ከ32 ሺሕ በላይ ታዛቢዎችን እንደሚያሰማራ አስታወቀ #Ethiopia:  አራት ሺሕ ቁጥጥር የሚያደርጉ ተንቀሳቃሽ ታዛቢዎች እንደሚኖሩ ተነግሯል 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/155324/

English
9
0
22
2K
ፍሬሕይወት ነጋሽ Frehiwot Negash
Before pointing fingers read this via Getu Temesgen ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል 120 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ቤታቸውን ለመቄዶንያ ለገሱ #Ethiopia | የዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል፣ በአዲስ አበባ ቃሊቲ ገብርኤል የሚገኘውን G+2 እና ቴራስ ያለዉ ቅንጡ ፣ ዘመናዊ ፣ ብዙ ክፍሎች ያሉት ፣ ጥራቱን እና ደረጃዉን የጠበቀ በ544 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ቤት ሙሉ በሙሉ ለመቄዶንያ ገቢ ሆኗል!! ይህ ቤት ከ20 ዓመት በፊት 4 ሚሊዮን ባልሞላ ብር እንዲህ ዉብ ሆኖ የተገነባ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ግን 120 ሚሊዮን ብር ይገመታል፡፡ ይህ ቤት ወላጆቻቸዉን ላጡ ህፃናት እና አረጋዉያን ታስቦ የተሰራ ቤት ሲሆን ከ20 ዓመት በላይ እየተከራየ የኪራዩን ገንዘብ ለአረጋዉያን እና ለወላጅ አልባ ህፃናት ድጋፍ ሲደረግ ቆይቷል!! ብፁዕነታቸዉ ያሳዩን ደግነት ፣ ርህራሄ ፣ ለአረጋዉያን ያሳዩት ከአዕምሮ በላይ የሆነ ደግነት ሌሎች ደጋግ ኢትዮጵያዉያን የልግስና እጆቻቸዉን እንዲዘረጉ በር የሚከፍት ፣ አብነት ፣ ምሳሌ ተደርጎ የሚወሰድ ተግባር ነዉ!!! ይህን ድጋፍ ያደረኩት ለኢትዮጵያ ፣ ለኤርትራ ህዝብ ነዉ ፣ መቄዶንያ ትንሿ ኢትዮጵያ ናት ያሉት አባታችን ሁላችሁም እግዚአብሄርን አገልግሉ ፣ ካላችሁ ላይ ስጡ ፣ ገንዘብ እያሰባሰባችሁ በመደገፍ የበረከት ስራ ስሩ ሲሉ አፅንተዉ ተናግረዋል፡፡ ይህንን ዉብ የሆነ ቤት አንፀዉ ያስደመሙን የብፁዕነታቸዉ ወንድም ኢንጅነር አማኑኤል እኔስ ይህ በረከት እንዴት ይቀርብኛል በማለት የበኩላቸዉን ድጋፍ አድርገዉልናል ልግስና ከቤቱ ነዉ ስለተደረገልን ነገር ከልብ እናመሰግናለን!! እስካሁን መቄዶንያ አጠቃላይ 56 ቅርንጫፎች ያሉት ሲሆን ይህንን ግዙፍ የሆነ ቤት ተጠቅመን 1 ቅርንጫፍ ጨምረን ወደ ፊት 57 ቅርንጫፍ የሚኖረን ሲሆን የዚህ ቤት እርክክብ የሚከናወነዉ እሁድ ግንቦት 2 ሲሆን የሚዲያ አካላት እንዲሁም ማገዝ የምትፈልጉ ሁላችሁ ቃሊቲ ገብርኤል እንገናኝ፡፡ ስለተደረገልን መልካም ነገር በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን!! እግዚአብሄር ያክብርልን!! #መቄዶንያ #Ethiopia
ፍሬሕይወት ነጋሽ Frehiwot Negash tweet media
AM
13
8
51
8.3K
ፈሪ
ፈሪ@ermiasegov·
@GTWTW_Now እንዴት እና በምን መንገድ ይሄን ሁሉ ማህበረሰብ ማሳተፍ የሚቻለው?
AM
0
0
1
61
Ephrem Madebo
Ephrem Madebo@GTWTW_Now·
በ1966 የቀኃሥን ሥርዓት፣በ1983 ደርግን፣በ2010 የህወሓትን ሥርዓት ከሥልጣን አስወገድን። ግን ከ3 ሥርዓቶችና ከ52 አመታት በኋላ ዛሬም በአምባገነን አገዛዝ እየተገዛን ነው . . . . .ለምን? ለምንድነው ታግለን ከጣልነው ሥርዓት የተሻለ ሥርዓት መገንባት ያልቻልነው? ለምንድነው በ1966፣1983ና በ2010 3 ግዜ በተከታታይ ከሰራናቸው ስህተቶች መማር ያልቻልነው? ዛሬ ወንዱም ሴቱም፣ወጣቱም ሽማግሌውም የጠሚ አቢይ አህመድ መንግስት በአስቸኳይ መወገድ አለበት እያለ ይጮሃል። ምንም አማራጭ ሳይኖረን አቢይን ብናስወግድ በ50 አመት ውስጥ ለ4ኛው አምባገነን መንግስት በር መከፈታችን ነው፣ ወይም በሃምሳ አመት ውስጥ 4ኛውን ተመሳሳይ ስህተት ልንሰራ ነው። የጠሚ አቢይ አህመድን መንግስት ከማስወገዳችን በፊት አስበን፣ ተነጋግረን ተወያይተንና ተደራድረን ከጠሚ አቢይ አህመድ መንግስት በኋላ የሚመጣውን መንግስት በጋራ መፍጠር መቻል አለብን። ይህ የምንፈጥረው የሽግግር መንግስት የፖለቲካ ፓርቲዎችን፣ ምሁራንን፣ሴቶችን፣ አካባቢያዊ ልህቃንን፣ የታጠቁ ኃይሎችን፣ የሲቪክ ማህበረሰብ ተወካዮችን፣ የሚሊተሪ ልህቃንን እና ሌሎች አገራዊ ባለድርሻዎችን ማጠቃለል አለበት
AM
9
5
18
2.7K
Central
Central@WestHam_Central·
Today: Spurs will lose Next week: We will lose, Spurs will draw Following week: both of us will lose Final day: we will both win West Ham stay up by a point
English
522
291
6.4K
639.6K
West Ham Transfers
West Ham Transfers@westhamtransfer·
It’s well and truly over boys. We’re gone.
English
275
96
2.8K
416.5K
Fisseha Tegegn
Fisseha Tegegn@Fisseha_Tegegn·
A massive win for Tottenham.
English
1
0
2
289
Billie
Billie@Billie_T·
It is well documented that I’ve always been a big fan of Connor Gallagher
English
34
71
2.6K
41.3K
K E R I
K E R I@Keri_jud·
መነጋገሪያ ለመሆን የሚኬድበት ርቀት ከጊዜ ወደጊዜ እጅ እጅ እያለ ነው:: ቅድመ አያቴ ‘መጋጃ’ ብላ ነበር የምትሳደበው 🥲
AM
21
0
73
13.2K
ፈሪ
ፈሪ@ermiasegov·
@Coinvo They killed my fellow Ethiopians like a rabid dog.😡 fuck those sub human monsters.
English
0
0
1
356
Coinvo
Coinvo@Coinvo·
INSANE: 🇿🇦🇪🇹 CCTV caught the moment a South African anti-immigrant activist walked into a store owned by 2 Ethiopians and shot both dead at close range. He casually stole items from the store and left after killing them.
Coinvo tweet media
English
137
236
1.1K
119.1K
ፈሪ retweetledi
አጋፋሪ
አጋፋሪ@Tesafari·
ከሁሉም ነገር ሰው ይቀድማል። የሁሉም ነገር ምሰሶ ሰው ነው።ሁሉም ነገር የሰው ነው።ሰው ለምቶ ሲያለማ ይሻላል።ሰውን በህይወቱ ለእንግልትና ግፍ መዳረግ ዞሮ ይመጣል።የሰው እንባ እንዲሁ በብላሽ አይቀርም። "አንድ ሠው ብዙ ነው"
አጋፋሪ tweet media
AM
5
9
88
1.7K
Change4Tottenham
Change4Tottenham@change4spurs·
Spurs fans—be honest 👀 Is there a single world-class player in our squad right now who walks straight into the starting XI of every other Big 6 side?
English
139
1
57
16.8K
Kal Kassa
Kal Kassa@KalKassa·
Mexican rice and steak bowl from The Village in Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹 ETB 1,660 (USD 10.50) 💵
Kal Kassa tweet media
English
28
3
130
11.7K