Fano Mark

16.7K posts

Fano Mark banner
Fano Mark

Fano Mark

@fanoeagle

#StopStateSponsoredAmharaGenocide

Katılım Ağustos 2010
3.4K Takip Edilen5K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
Fano Mark
Fano Mark@fanoeagle·
💯💯💯
Fano Mark tweet media
QME
27
17
33
6.7K
Fano Mark
Fano Mark@fanoeagle·
@BMLenjiso እዛ አካባቢ ያሰባችሁት ግድያ ወይም ማፈናቀል አለ ማለት ነው(ዝቋላን ያስታውሷል) ። የአካባቢውን ማህበረሰብ ማስጠንቀቅ ያስፈልጋል።
AM
0
0
1
25
Birhanu M Lenjiso (PhD)
Birhanu M Lenjiso (PhD)@BMLenjiso·
አንቺ ቅድስት ሀገር፣ ደብረ-ሊባኖስ ህሙማን ዳኑብሽ፣ በስጋ በነብስ…! ****************************** (እደግመዋለሁ!) በነፋሻማው የሰላሌ ተራራ ስር፣ በጀማ ወንዝ ገደል አፋፍ ላይ የተሰደረው የደብረ ሊባኖስ ገዳም በኢትዮጵያ አስደናቅ የመንፈሳዊ ምሽግ ከሚባሉ ቦታዎች አንዱ ነው። እ.ኤ.አ. በ1284 የተመሰረተው እና ወደ 700 አመት ገደማ ዕድሜ ያለው ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ገዳም አሰቃቂ ወረራን፣ ከፍተኛ እልቂትን እና ዳግም መወለድን ያስተናገደ ቦታ ነው። በ16ኛው ክፍለ ዘመን የአህመድ ግራኝን አረመነያዊ ጭፍጨፋ፣ በ1937 ደግሞ የጣሊያን ጭካኔ የተሞላበት የጅምላ ፍጅት ያስተናገደው ይህ ቦታ የጽናትና የእምነት ምልክት ሆኖ እንደገና መገንባት ችሏል። ከከፍተኛ ውድመት በኋላ በ1961 አፄ ኃይለ ሥላሴ አስደናቂ ጉልላት ያለው ቤተ ክርስቲያን አሰሩ። ይህ ቤተ ክርስቲያን በውስጡ የአፈወርቅ ተክሌ አንጸባራቂ ባለቀለም መስታወት መስኮቶችን እና ደማቅ የግድግዳ ሥዕሎች ይዟል። በግብው ውስጥ የሚገኘው ሙዚየሙ በጥንታዊ የእጅ ጽሑፎች እና ቅርሶች የተሞላ ነው። ከቤተ ክርስቲያኑ አጭር የእግር ጉዞ በማድረግ ደግሞ ወደ ቅዱስ ዋሻዎች፣ የውሃ ምንጮችና ፏፏተዎች መድረስ ይቻላል። በደብረ ሊባኖስ ዛሬም መነኮሳት ጥልቅ መንፈሳዊ ህይወት ይመራሉ፣ ስለሀገራቸውና ስለህዝባቸውም ይጸልያሉ። ከዚያ ባሻገር አከባቢው በጣም ማራኪ ገጽታ ያለው አከባቢ ነው። ጥቅጥቅ ባለ ጫካ የተሸፈነ ተራራ፣ የጫገል ረባዳማ የመሬት አቀማመጥ እና በፓራሹት ለመንሳሰፈፍ (ፓራግላይዲንግ) አመች የሆነው የጀማ ወንዝ ሰለቆ ለገዳሙ ተጨማሪ ውቤት ከመሆንም አልፈው አስደናቂ የቱሪስት መስብ ነው። በ16ኛው ክፍለ ዘመን አህመድ ግራኝ ቤተ ክርስቲያንቷን ለማውደም በሞከረ ጊዜ ለመከላከል በመጡ ፖርቱጋሎች እንደተሰራ የሚነገርለት ታሪካዊው የፖርቹጋል ድልደይም ትልቅ ቅርስና መስብ ነው። ይሄን ሁሉ ባማከለ መንገድ ደግሞ የቱሪስቶች፣ አማኞችና እንግዶች ማቆያ ሎጅ ለመስራት በጣም አመቺ የሆነ ሰፊ ቦታ ተንጣሎ ይገኛል። ይህ ታሪክ፣ ጅብድ፣ እምነት፣ መልከዓ-ምድራዊ ውቤት እና ተፈጥሮን በአስደናቂ መንገድ አስማምቶ የያዘው ቦታ ከአዲስ አበባ በስተሰሜን 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። የሁለት ሰዓት ጉዞ በማድረግ ወደር የሚይገኝነት መነቃቃትና የመንፈስ ዕድሳት የሚገኝበት ቦታ ነው። 🕊️✨
Birhanu M Lenjiso (PhD) tweet media
AM
15
19
101
4.8K
Fano Mark
Fano Mark@fanoeagle·
@AmharaQuest ኦርጅናል የጴንጤ ዘማሪ ይልሃል ። አሁን ላይ ከብዙ የአማራ ብሄርተኛ ነኝ ባዮች በጣም ይሻላል ።
AM
0
0
0
87
AmharaQuest
AmharaQuest@AmharaQuest·
"ብዙ ዘምሬአለሁ፤ ግን በአንዱም አልኖርኩበትም" ደረጀ ከበደ (ዶ/ር) ይህንን የዶ/ር ደረጀ ከበደን ንግግር (Self-critique) እንደ ድክመት መቁጠር፣ ጉዳዩን ከሥነ-መለኮት ባሻገር ካለው “ነባራዊ ፍልስፍና” (Existential Philosophy) እና ከእውነት ፍለጋ (Ontology) ካለማየት የሚመጣ ቁንጽልነት ነው። ታዴሞ @DerejeK68472577
AM
6
11
37
4.3K
Habtish Gurmu (Commentary)
Habtish Gurmu (Commentary)@Habtishgreat·
የምኒሊክ ስም ዳግም ነገሰ‼️ የምኒልክን ስም አገዝፎ የማይጠግበው የብልፅግና መንግስት በድጋሚ የሚኒሊክ ስም ፒያሳ አራዳ ላይ ከፍ አድርጎ አስቀመጠው:: ለሚኒልክ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በስሙ የተሰየመው ጉዙፉ "ዳግማዊ ሚኒሊክ አውቶብስና ታክሲ መናኸሪያ" የሚገኘው በጊዮርጊስ አደባባይ ላይ፤ ሲሆን ከምኒሊክ ሐውልት (ከፈረሱ) ፊት ለፊት፣ የዱሮው የዶሮ ማነቂያ ነው:: ማህከሉም በግንባታ ላይ ይገኛል:: ማህከሉ ተጠናቆ ከመረቅና ስራ ከጀመ ግዜ ጅምሮ ለዘላለም የአውቶብስ እና የታክሲ ተሳፋሪ በሙሉ በየዕለቱ ስሙን ሲጠሩ ይኖራሉ። የማይሞት ስም ፦ ዳግማዊ ሚኒሊክ! "ሚኒሊክ ዛሬም ነገም ንጉስ ነው" ሲባል ቀልድ አይምሰላችሁ
Habtish Gurmu (Commentary) tweet mediaHabtish Gurmu (Commentary) tweet media
AM
26
14
81
11.8K
Mesenbet A. Tadeg (PhD)
Mesenbet A. Tadeg (PhD)@messiassefa·
Have you notice, @addisstandard did not say a word, despite the clear violations of free expression and artistic freedom on Teddy Afro. His songs have made shockwaves across Ethiopia even for BBC World to give him coverage.
English
47
60
300
32.3K
Reeyot Alemu
Reeyot Alemu@AlemuReeyot·
ሀላፊነት የሚሰማችሁ እና ጣልቃ ገብታችሁ ለውጥ ልታመጡ የምትችሉ በመንግስት ውስጥ ይሁን አካባቢ ያላችሁ ሰዎች አፈናውን ለማስቆም በፍጥነት መንቀሳቀስ ያለባችሁ ጊዜ አሁን ነው። የሰብአዊ መብት ጥሰት የሚያሳስበን ሁሉም ድምፃችንን ልናሰማ ይገባል!
Reeyot Alemu tweet mediaReeyot Alemu tweet media
AM
19
49
182
6.9K
Animut Abraham
Animut Abraham@AnimutAb·
AmharaSat Tv በሁለት ሳተላይቶች ላይ የቀጥታ ሥርጭቱን ጀምሯል። ከተመልካቾች የሚደርሱን መረጃዎች እንደሚያሳዩት ዝግጅቶችን በቀጥታ መከታተል ችለዋል። የኤቢሲ ቴሌቪዥን የሳተላይት ስርጭትን በአማራሳት ቴቪ ይከታተሉ። 📡 AmharaSAT Tv Satellite Frequencies 1. 🛰️ Eutelsat 8 West B (8.0°W) Frequency: 11179 MHz Polarization: Horizontal (H) Symbol Rate: 27500 FEC: Auto 2. 🛰️ Yahsat 1A (52.5°E) Frequency: 11977 MHz Polarization: Horizontal (H) Symbol Rate: 27500 FEC: Auto ኤቢሲ ቴቪ ትጋታችን ለሕልውናችን !!
Animut Abraham tweet mediaAnimut Abraham tweet mediaAnimut Abraham tweet media
AM
7
31
74
2.9K
Dr. Chaltu Bongase 🇪🇹
Dr. Chaltu Bongase 🇪🇹@Chaltu_Bongase·
ቴዲ ጎበዝ ነጋዴ ነው:: 👏 he made lots of money 💰 by releasing his recent music.
English
29
0
16
2.3K
Medi
Medi@voiceofmg·
ነቁጥ @naqutt under every post
English
9
0
10
6.7K
Fano Mark retweetledi
Nate (Neb)
Nate (Neb)@Amhararising·
🚨 This is serious and should not be ignored 🚨 A public statement linked to Tigray Defense Forces / baytona party is now mentioning connections with groups like Al-Shabaab and the Houthi movement. Let that sink in. These are not small claims. These are groups known for violence and instability in the region. If this is true, then this goes beyond internal conflict. This puts Ethiopia at serious risk and could drag the country into a much bigger and more dangerous situation. People are already suffering. Families are already struggling. Ethiopia does not need more chaos, more enemies, or more destruction. The truth must come out. There must be accountability. And Ethiopians deserve clear answers about what is really happening.
English
7
9
12
2.6K
Fano Mark
Fano Mark@fanoeagle·
@BMLenjiso አማርኛ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ መሆን አለበት።
AM
0
0
1
85
Birhanu M Lenjiso (PhD)
Birhanu M Lenjiso (PhD)@BMLenjiso·
በነገራችን ላይ፣ “ብሔራዊ ቋንቋ” ማለት “የብሔር ቋንቋ” ማለት ነው። በዚህ አረዳድ ነው ሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ብሔራዊ ቋንቋ ናቸው የሚባለው። ብሔራዊ ቋንቋ ያልሆነ ቋንቋ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም። እየተጠየቀ ያለው ተጨማሪ ብሔራዊ ቋንቋዎችን የፌዴራል መንግስት የስራ ቋንቋ ማድረግ ነው።
AM
83
3
46
29K
Fano Mark
Fano Mark@fanoeagle·
@kubuchea Check history of Oromo expansion…አማራን ገፍተው ነው የኦሮሞ ገበሬዎች የሰፈሩት ። 💯
0
0
0
25
Wako
Wako@kubuchea·
ባለጊዜ አይደለህም አባ ቢያ ነክ፤ ዳር ማንንም አልገፋህም፤ የተገፉት የኦሮሞ ገበሬዎች ናቸው። ቴዲ በኦሮሞ ገበሬዎች መሬት ላይ እየኖረ ሳለ፣ ስለ ኦሮሞ ገበሬዎች መገፋት አንድ ጊዜም ዘፈን አልዘፈነም።
AM
16
1
16
2.7K
T²®
T²®@HaileTaye3·
@fanoeagle ማቀሳሰርሽ ባልሆነ ? አቃጣሪ አይፈልጉም ያውቁናል! ባይሆን ቆማጣው ሚኒሊክ አያቶቻቸው ላይ የሰራውን ግፍ አይረሱትም! ለዚህ ነው ጉጭማውን የምንልክን ዘማሪ የሚጠሉት!
AM
2
0
0
49
T²®
T²®@HaileTaye3·
ሞላው ብሄር ብሄረሰብ በሽንታሙና ሬሳ አምላኪው የድሮ ናፋቂ አዝማሪ ጉቶ ሶዬ ከመናደዱ የተነሳ ሀቀኛ የነፃነት ታጋዩ ጀግናው ባለ ስርቅርቅ ድምፁ ሀጩ ናፍቆአቸዋል! ሀጩ በሞላው ጭቁን ነፃነት ናፋቂ ህዝብ ልብ ውስጥ ለዘላለም ይኖራል! የጋሞና የሀድያ የትግል አጋሮቻችን አይዞን!🥰👌👊
AM
8
2
10
2.1K
T²®
T²®@HaileTaye3·
@fanoeagle የናንተ ባንድ ሌሊት ከአማራ ብሄርተኝነት ወደ ጦብያኒስት መከርበትስ ? ሁለት ማልያ እየቀያየራችሁ ዘፈኑ እሞቀበት ዘሎ መግባት ምን ይሉት ቦለቲካ ነው ጭሎ ? 🤣🏃
AM
1
0
0
107
T²®
T²®@HaileTaye3·
የቱለማ ኦሮሞ ባለቅኔዎች የመልስ ምት ይዘው መጥተዋል! የአገር ካባ ለብሶ የመንደር ሰባኪ መልዓክ መስሎ መጣ የሬሳ አምላኪ! ቻለው እንግዲህ ጭባው!🏃🤣
AM
30
2
22
6.6K