yonas
92 posts

yonas
@kidsy4040
Jesus will never let you down !!
Ethiopia Katılım Ekim 2017
4.2K Takip Edilen358 Takipçiler

ወደ ውጭ አገር በሄድኩበት ጊዜ እና ወደ ሀገሬ ከመመለሴ በፊት፣ አንዳንድ ግለሰቦች ለፖለቲካ ጥቅማቸው ሲሉ፣ እኔ ከመንግሥትና ከአገር ጠላቶች ጋር እንደምቀላቀል ብለው ተስፋ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል።
እንደ ወገን በመስመሰል፣ አንዳንዴም በተለያዩ መንገዶች ጫና በማድረግ ብዙ ሞክራዎች አድርገዋል። ይህ ሁሉ ግን በእኔ ያለውን የሀገር ፍቅርና የፖለቲካ አቋም ለመቀየር አልቻለም።
እኔ በተደጋጋሚ በጽሑፎቼ የገለጽሁት እውነታ አንድ ነው፤ ስለ ሀገር ፍቅር እና ኢትዮጵያ በዶ/ር አብይ አህመድ መሪነት በእኔ እይታ እጅግ ታላቅና የታሪክ ለውጥ የሆነው የፖለቲካ ተአምር,፣ ቀደም ሲል አጋር ክልሎች ተብለው የሚጠሩት ክልሎች፣ ዛሬ በብልፅግና ፓርቲ ውስጥ እንደ እኩል አባላት ተካተው ብቻ ሳይሆን፣ እስከ ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ የአስፈፃሚ ኮሚቴ እና እስከ ምክትል ፕሬዚዳንት ደረጃ ድረስ በቀጥታ መሳተፋቸው ነው፤ ይህም በአገራችን ውስጥ የእኩልነት እውን መሆኑን የሚያረጋግጥ ታላቅ መለወጥ ነው። በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ እና በልማት ዘርፎች የማይካድ ለውጦችን እያየች መሆነን እና የመደመር እሴት የኢኮኖሚ ልማትን ለማፋጠን እና የመንግስት አገልግሎትን ለማዘመን የተሰሩ ስራዎችን በኢንፍራስትራክቸር ልማት፣ በአዲስ አበባ የተፈጸመው አስደናቂ ልማት ዘመናዊ ከተማ ግንባታ፣ኮሪደር በኢንዱስትሪ መስፋፋት፣ አረንጓዴ ልማት ሚሊዮኖች ዛፎች መተከል ከተሞችን ማዘመን ቱሪዝም ማበረታታት በእርሻ ማሻሻያ በተለይ የስንዴ ልማት እና በሶማሌ ክልል የተከናወኑ ፕሮጀክቶች የግብርና ልማት,የጋዝ ማጣሪያ ፋብሪካ የሸቤለይ ሪዞርት ፕሮጀክት የተመዘገቡ እድገቶች የሚነገሩ እውነታዎች ናቸው።
እነዚህ ሁሉ የመንግስቱ ታላቅ የስኬት መለኪያዎች መሆናቸውን እና አገሪቱ ወደ ተሻለ የልማትና የብልጽግና መንገድ እየተጓዘች መሆኗን ነው።
ይህንን እውነታ በግልጽ ሁኔታ ስገልጽ ግን፣ በእኔ ላይ የነበራቸው ጠላትነት እጅግ በእጥፍ ጨመረ። ለምን አልተቃወምክም ብለው የተቃወሙኝ ሰዎች ሲኖሩ፣ ለእነሱ የምላቸው መልእክት ግልጽ ነው፤ እውነትን ለመናገርና ሀገርን የሚጠቅም አቋም መውሰዴ ትክክል ነው፤ ምክንያቱም ለእኔ ኢትዮጵያዊነቴ ከስልጣንና ከሀላፊነት ጋር የተያያዘ ወይንም በእስር ቤት የሚፋቅ አይደለም፤ ማንነተ ነው ሀገሬንና መንግቴን እንደ ዜጋ መደገፍ ልታቆሙኝ አትችሉም፤ ስለዚህ እንዳትደክሙ እላችኋለሁ።

AM

Iran’s new supreme leader, Ayatollah Mojtaba Khamenei, said the Strait of Hormuz should remain closed, in his first public comments since succeeding his assassinated father bloomberg.com/news/articles/…
English

@ethiopiansone በህልምህ እንኳን ኣታየውም! ለመጠቀምም ዋናዎቹ ካፈቀዱልህ ብቻ የሚገባህን ግብር ከፍለህ ትችል ይሆናል።ኣለበለዛ ኤሁንም እንዳለፈው ታሪኽ ይደገማል።
AM

#ዜናመሠረት መሀል አዲስ አበባ ላይ አንድ የፖሊስ አባል ክላሽ በመጠቀም ህዝብ ፊት ግድያ መፈፀሙ ታወቀ
ባሳለፍነው ሀሙስ እለት በርካታ ድርጊቱን የተመለከቱ ሰዎችን ያስደነገጠ፣ ያሳዘነ እና ያስለቀሰ ግድያ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በተለምዶ 'አፍንጮ በር' ተብሎ በሚጠራው ስፍራ መፈፀሙ ታውቋል።
ለሁሉም አንባቢ ክፍት ሆኖ የቀረበውን ይህን መረጃ ያንብቡ:
open.substack.com/pub/meseretmed…

AM

This is where & how 🇪🇹 is ruled. The witches of @AbiyAhmedAli are saying that the issue of price increases in petroleum only affects those who own cars.
Idiotic! When he signed an agreement with IMF/W. Bank, they were congratulating all.
From bad to worse, it will continue!
English

የአሜሪካ መንግስት የማሻሻያ ውሳኔውን በመደገፍ መግለጫ አወጣ!
የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ምንዛሪ ተመን ገበያ መር እንዲሆን መወሰኑ አስቸጋሪ ቢሆንም ነጻ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ማድርጉ አስፈላጊ ነው” ሲል የአሜሪካ መንግስት ውሳኔውን በመደገፍ መግለጫ አውቷል።
በዚህም የአሜሪካ መንግሥት ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመሆን መንግሥት የወሰደውን የነፃ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ያበረታታል፣ይደግፋል ብሏል።
በተያያዘ ዜና ብሔራዊ ባንክ ፥ 10.7 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ከውጭ አጋሮች መገኘቱን አሳውቋል።
ባንኩ “የሽግግር ወቅት ወጪዎችንና የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያ የሚያስከትላቸውን ጫናዎችን ለመቀነስ የሚረዳ 10.7 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ትልቅ የገንዘብ ድጋፍ ከውጭ አጋሮች ተገኝቷል “ ብሏል። የገንዘብ ድጋፉ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት (#IMF) ፣ ከዓለም ባንክ (WB) እና ከአበዳሪዎች የሚገኘውን እንደሚጨምር አመልክቷል።
ነገር ግን፣ በሁለትዮሽ የማዕከላዊ ባንክ ተቀማጭ (central bank deposits) እና በከረንሲ ልውውጥ (currency swap) መልክ የሚመጣውን 2.8 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር እንዲሁም ከዓለም ባንክ፣ ከዓለም አቀፍ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) እና ከሌሎች ባለብዙ ወገኖች (multilaterals) ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀውንና በሃደት ጉዳዩ በሚመለከታቸው አካላት ይፋ የሚደረገውን ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፍ አያካትትም ብሏል።
ብሔራዊ ባንክ “ በዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ የሚለገሰው ልዩ የገንዘብ እርዳታ የመንግሥትን የሪፎርም ሥራዎችን ጥንካሬ ያገናዘበና በአፍሪካ አህጉር ትልቁ ከሚባሉት የገንዘብ እርዳታዎች አንዱ ነው “ ብሎታል።

AM

📌 Dear #Ethiopia|ns (Especially the diaspora)
📌 Those, who send money to family & friends and have some investments or have bank account in #Ethiopia.
The national bank Governor @mihretum very aptly explained the new changes about FOREX, in a language very much understandable to us, the laymen. PLEASE listen to it. He explained it very plainly. Great job @mihretum
~ Main Points except👇
~ Full Video👉 youtu.be/Sa0gYs0KVRg?si…

YouTube
English

@dagmawi_belay ኢቲዩቴሌኮም አይደለም ከሱ በላይ የለዉ አካል እንጂ እሱዋ ምንም ስልጣን ዬላትም ወንድም የመዝጋት
AM

የኢትዮጵያ ቴሌ ኮሚኒኬሽን ዋና ስራ አስኪያጅ አብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ (ኮሬ ነጌኛ) ለሚፈፅመው ወንጀል ዋና ተባባሪ እንደሆነች ይታወቅ:: አቶ ባቴ ኡርጌሳ የተገደለበት ከተማ የቴሌ አገልግሎት እንዲቋረጥ ተደርጓል:: ፍሬህይወት ታምሩ ቀደም ሲል በወለጋ በቤነሻንጉል ወዘተ አማራዎች ሲጨፈጨፉ ቀድማ የስልክና ኢንተርኔት መስመሮችን እንደምታጠፋ ይታወቃል:: @ethiotelecom የኮሬ ነጌኛ ገዳይ ቡድን ተባባሪ መስሪያ ቤት ነው::

AM

#NewsFlash Ethiopia is set to shift from a parliamentarian system to a presidential one soon, sources said. I'm told the move will coincide with the planned constitutional amendment and details will made public soon.
In presidential systems, the head of government is elected independently of the legislature. In parliamentary systems, the head of government is selected by the legislature and answers directly to it (at least in theory).

English











